ch
Feedback
አዲስ ምልከታ🌍

አዲስ ምልከታ🌍

前往频道在 Telegram

+ አዲስ የሳይንስ እይታ + አዲስ አስተሳሰብ + አዲስ እውቀት + ሃይማኖት + ፖለቲካ + ኢኮኖሚ + ሙዚቃ # የኢትዮጵያ ትንሳኤ

显示更多
2 793
订阅者
+324 小时
+37
+2830

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+88
在0个频道中
六月 '26
+79
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+113
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+98
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+35
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+24
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+36
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+43
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+43
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+73
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+44
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+58
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+56
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+59
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+69
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+79
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+76
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+79
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+171
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+229
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+212
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+207
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+128
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+190
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+199
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+122
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+147
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+251
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+135
在2个频道中
Get PRO
二月 '24
+242
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+207
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+343
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+21
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+23
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+15
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+22
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+36
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+19
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+37
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+25
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+30
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+25
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+26
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+23
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+36
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+91
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+52
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+41
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+29
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+23
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+41
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+20
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+42
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+43
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+36
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+40
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+51
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+83
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+50
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+99
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+282
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
28 七月+2
27 七月+5
26 七月+2
25 七月+4
24 七月+2
23 七月+2
22 七月0
21 七月+5
20 七月+2
19 七月+6
18 七月+7
17 七月+2
16 七月+3
15 七月+5
14 七月+8
13 七月+2
12 七月0
11 七月+4
10 七月+4
09 七月+1
08 七月0
07 七月+4
06 七月+2
05 七月+3
04 七月0
03 七月+4
02 七月+5
01 七月+4
频道帖子
የዘር ሃረጋቸውን ከያፌት ዘር የሚናገሩ፣ ጣዖት አምላኪ የሆኑ ነገር ግን ታሪካቸውን እስከ ባቢሎን ግንብ ዘመን ድረስ ባለው የሚናገሩ ህዝቦች ነበሩ። ከነሱ ጋር ተመሳሳይ የሆኑም በፈረንሳይ እና በእስኮትላንድ የኖሩ ህዝቦች ነበሩ።

2
https://youtu.be/Qi_5I32fxwE
170
3
በእስኮትላንድ እና "Scythians" መካከል ያለው ግንኙነት ምንድን ነው? የሚስጥር ማህበረሰቦች፣ ፍሪሜሶንሪ እና ቴምፕላሮች ከእስኮትላንድ ጋር ብዙ ታሪክ ያላቸው መሆኑ ምክንያቱ ምንድን ነው? የሮዝቻይልድ ቤተሰብም ተመሳሳይ ግንኙነት ያላቸው ለምን ይሆን? ከዛሬዋ ሩሲያ እና ዩኪሬን አከባቢ ተነስተው ወደ እስኮትላንድ እንዴት ይሆን የሄዱት? እንዲሁም በአየርላንድም የሚገኙት እነዚህ ህዝቦች ታሪካቸው ምን ይመስላል? የኢንግሊዝ ኢምፓየር መስራች የሆነው ፣ ኢንግሊዘኛ ቋንቋን እንደ አዲስ ዲዛይን ያደረገ እና የሼክስፒርንም ጽሁፎች ጻፈ ተብሎ የሚነገርለት Francis Bacon ከዚያ መወለዱስ አጋጣሚ ነው? በዚህ ቪዲዮ የዛው ሃገር ሰው ታሪካቸውን በአጭሩ ይናገራል። ኢንግሊዘኛው ከበድ ያለ ነው፣ የእስኮትላንድ አክሰንት። ይህ የሚያመላክተው ድሮ ይናገሩ የነበሩትን ቋንቋ ትተው ኢንግሊዘኛን ወደ መናገር መምጣታቸውን ነው። https://youtu.be/THXVoKAJfZM
248
4
ድብቁ የኔፍሊም ታሪክ፣ ክፍል 3፦ መጽሐፈ ሄኖክ በሰፊው ሲዳሰስ። ከታች "Instant View" የሚለውን በመንካት ገብተው ያንብቡ። https://telegra.ph/%E1%8B%B5%E1%89%A5%E1%89%81-%E1%8B%A8%E1%8A%94%E1%8D%8D%E1%88%8A%E1%88%9D-%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AD-%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8D-3-%E1%88%98%E1%8C%BD%E1%88%90%E1%8D%88-%E1%88%84%E1%8A%96%E1%8A%AD-%E1%89%A0%E1%88%B0%E1%8D%8A%E1%8B%8D-%E1%88%B2%E1%8B%B3%E1%88%B0%E1%88%B5-07-24
291
5
Leslau, Wolf - Comparative Dictionary of Ge`ez.pdf
369
6
ታዲያ ከላይ የተጠቀሰው ትርጉም ላይ "also referring to angles" የሚል በቅንፍ ተያይዞ ተቀምጧል። ይህም በቤተክርስቲያን ልማድ መላእክትን "ትጉሃን" ብሎ የመጥራት ልምድ ስላለ ነው። እንደ ቅዱስ ሚካኤል፣ ገብርኤል ያሉ መላእክት በተደጋጋሚ "ትጉሃን" ተብለው ይጠራሉ። ይህም ያለ ማንቀላፋት ስለሚተጉ እና ምድርን የሰውን ልጆችም ስለሚመለከቱ ነው። በመጽሃፈ ሄኖክ ደግሞ እነዚህ ትጉሃን ወደ ምድር ከወረዱ በኋላ ከሰው ልጆች ጋር እንደረከሱና ሃጢአት እንደሰሩ መጽሃፈ ሄኖክ ይጠቅሳል።
371
7
መጽሐፈ ሄኖክ እነዚህን የወደቁ መላእክት ሲጠቅስ በተደጋጋሚ "ትጉሃን" የሚል ቃል ይጠቀማል። ነገር ግን የቃሉ ትርጉም ምንድን ነው? "Wolf Leslau" የተሰኘው ምሁር በጻፈው የግዕዝ-ኢንግሊዘኛ ዲክሺነሪ ላይ ይህንን እናገኛለን። ይህ ምሁር ሴሜቲክ ቋንቋዎችን ግዕዝ ቋንቋም ጨምሮ ያጠና፣ በስራውም ከአፄ ኃይለ ስላሴ ሽልማትን ያገኘ ሰው ነው። እብራይስጥ፣ አረማይክ፣ ግዕዝ፣ አካዲያን ካጠናቸው ውስጥ ይገኛሉ። እናም እርሱ በጻፈው ሰፊ የግዕዝ-ኢንግሊዘኛ መዝገበ ቃላት ውስጥ "ትጉሃን" የሚለውን ቃል ትርጉም፣ ስርወ-ቃሉ ከሆነው "ትጉህ" ጀምሮ ያብራራል፦ tagha (yatgäh) ተግሀ, (T) tagha ተግሐ be watchful, be vigilant, keep watch, be on the watch, keep vigil, be wakeful, exert oneself, apply oneself, be diligent, be eager, be attentive; teguh watchful, watcher (also referring to angels), wakeful, attentive, vigilant, diligent ከዚህ የምንረዳው ቃሉ የተለምዶውን የአማርኛ "ተግቶ የመስራት" ትርጉም ቢኖረውም በተጨማሪም ግን አንድን ነገር የማየት የመከታተል፣ በንቃት የመከታተል ተግባርም ይህንን ቃል ይወክላል። ስለዚህም ከሰማይ ሆነው የሰው ልጆችን የሚመለከቱ፣ ንቃት ያላቸው እንደ ሰው የማይተኙ መላእክት በዚህ ስም ይጠቀሳሉ ማለት ነው። በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ መላእክት "ትጉሃን" በሚለው ቃል ይጠራሉ። በመጽሐፈ ሄኖክ ስንመለከት ደግሞ ቀድሞ ቅድስና የነበራቸው፣ የሰውን ልጆች ይመለከቱ የነበሩ፣ በኋላ ግን የበደሉና የረከሱ መሆናቸውን ያሳያል። መጽሐፈ ኩፋሌም በተመሳሳይ መልኩ እነዚህን መላእክት "ትጉሃን" ብሎ ይጠራቸዋል። በሌላ በኩል ደግሞ መጽሐፈ ሄኖክ፣ የመላእክቱን ልጆች ሲጠቅስ "ረዓይት" የሚል ቃል ይጠቀማል። ይህስ ቃል ምንድን ነው ትርጉሙ ቢሉ፦ ra'àyi (pl. ra'ayt) ረዓዪ. (M) 'giant'; ra'aytawi, (Gr.157) ra'aytay 'giant, gigantic'; ETHIOPIC: Amh. rä'ayt 'giants' (from Ge'ez). ይህም የሚያመለክተው እጅግ ግዙፍ የሆኑ ሰዎችን ነው። ቁመታቸው እጅግ ትልቅ የሆኑ ግዙፋንን ነው። በተመሳሳይ እኛ የምንጠቀመው "ኔፍሊም" የሚለው ቃል የእብራይስጥ ቃል ሲሆን የርሱም ትርጉም በተመሳሳይ ግዙፍ ሰዎች ማለት ነው።
359
8
በድጋሚ ለማስታወስም ያህል፣ መጽሃፈ ሄኖክም ሆነ መጽሃፈ ኩፋሌ፣ እነዚህን የወደቁ መላእክት እና ልጆቻቸውን በተመሳሳይ አጠራር ነው የሚጠሩት። ይህም መላእክት መሆናቸውን በደምብ የሚያረጋግጥ ነው። - መላእክቱን:- "መላእክተ ሰማይ"፣ "ትጉሃን" ብለው ይጠራሉ። - ልጆቻቸውን ደግሞ:- "ረዓይት" ብለው ይጠራሉ። በተጨማሪም እነዚህ መጻህፍት፣ መላእክቱ የሰዎችን ሴት ልጆች እንዳገቡና ከነሱም ልጆችን እንደወለዱ በደምብ ግልጽ አድርገው ያስቀምጣሉ። ግዕዙ ጽሁፍ "እማንቱ" "አንስት" የመሳሰሉ ቃላትን ይጠቀማል። "እማንቱ" ማለት "እነሱ" የሚለው ለሴቶች የምንጠቀመው ነው። "አንስት" ማለት ደግሞ ሴቶች ነው። ስለዚህ እነዚህ መላእክት ሚስቶችን እንዳገቡ በተደጋጋሚ ተገልጾ እናያለን። ማለትም ወንዶች ብቻ ነበሩ፣ በመካከላቸው ሴቶች አልነበሩም ማለት ነው። እናም ደቂቀ ሴት ቢሆኑ ኖሮ የቃየልን ልጆች ሚስቶች ሲያገቡ ከቃየል ልጆችም ወንዶቹ ከነሱ ሴቶችን አገቡ የሚል መኖር ነበረበት። ነገር ግን ያ የለም። ያም ብቻ ሳይሆን፣ መጽሃፈ ሄኖክም ሆነ መጽሃፈ ኩፋሌ፣ እነዚህ መላእክት ክቃየል ልጆች ጋር ተጋቡ የሚል በፍጹም አያነሱም። ነገር ግን እነዚህ መላእክት ደቂቀ ሴት ቢሆኑ ኖሮ ከቃየል ልጆች ጋር ተጋቡ ነበር መባል ያለበት። ይህም ተደጋጋሚ ማረጋገጫ ይሆነናል። ነገር ግን አሁን መጽሃፈ ኩፋሌን የምናነሳበት ምክንያት ያንን ማረጋገጫ እንዲደግምልን ሳይሆን ከኖህ ውሃ ዘመን በኋላ ስላለው መረጃ እንዲሰጠን ነው። ስለዚህ በቀጣይ ያንን ትኩረት አድርገን እንዳስሰዋለን።
393
9
መጽሃፈ ኩፋሌም በበኩሉ፣ እጅግ ብዙ መረጃን ከኖህ ውሃ ዘመን በፊት እና በኋላ ስላለው ዘመን እጅግ ብዙ መረጃን የያዘ ነው። እንዲሁም፣ ልክ እንደ መጽሃፈ ሄኖክ ሁሉ ይህም መጽሃፍ ስለ "ደቂቀ ሴት" ነው የሚያወሳው ቢባልም ይህ መጽሃፍ ግን ከመጽሃፈ ሄኖክ ጋር ፍጹም በሚስማማ መልኩ ስለወደቁት መላእክት፣ ስለ ልጆቻቸው እና እንዴትም እንደተቀጡ የሚዘረዝር ነው። ከዚህም በተጨማሪ ለታሪካችን እጅግ ወሳኝ የሆነውን አንድ ጉዳይ መጽሃፈ ኩፋሌ ያነሳል። ይህም ከኖህ ውሃ ዘመን በኋላ የኖህ ልጆች ምድርን እንዴት ተከፋፈሏት የሚለውን ነው። ይኸውም በዘፍጥረት ካለው በላይ በደምብ ተዘርዝሮ የተጻፈና፣ በጌታችን ልደት ዘመን የነበረ Josephus የተባለ ታሪክ ጸሃፊ በነዚያ አከባቢዎች በመሄድ ያረጋገጠው ነው። ይኸውም የምድር ክፍፍል፣ ነጮች ማለትም የያፌት ልጆች የደረሷቸውን አከባቢዎች ይዘረዝራል። ይህም አስቀድመን ከተመለከትነው "Eurasian Steppes" ከተባለው ሰፊ ቀጠና ጋር አንድ እና ትክክል ነው። እናም፣ ሁሉም የያፌት ነገዶች የዚያ የኔፍሊም ዘር ቅሪት አለባቸው ማለት ባንችልም፣ ከነሱ ውስጥ ግን ያ ዘር በሰፊው በውስጣቸው የቀሩ እንዳሉ መደምደም እንችላለን። ስለዚህም በቀጣይ ክፍሎች ይህንን ሃሳብ በሰፊው የምንተነትን ይሆናል።
388
10
ወደዚህ ታሪክ ከመግባታችን በፊት ግን በድጋሚ ወደ መጽሐፈ ሄኖክ ተመልሰን ስለ ኔፍሊም፣ ስለ መላእክቱ፣ ቅጣታቸውስ ምን ነበር የሚለውን በሰፊው እንዳስሳለን። ስለዚህም ቀጣዩ ክፍል ስለዚህ ይሆናል።
ወደዚህ ታሪክ ከመግባታችን በፊት ግን በድጋሚ ወደ መጽሐፈ ሄኖክ ተመልሰን ስለ ኔፍሊም፣ ስለ መላእክቱ፣ ቅጣታቸውስ ምን ነበር የሚለውን በሰፊው እንዳስሳለን። ስለዚህም ቀጣዩ ክፍል ስለዚህ ይሆናል። ከሱም ቀጥሎ ወሳኝ መረጃን ስለያዘው መጽሐፈ ኩፋሌ እንመለከታለን።
361
11
ታዲያ እነዚህ ወደኋላ ሾጠጥ ያሉ አጽሞች ብዙ ጊዜ የነገስታት ነበሩም ይባላል። አንዳንዴም ነገስታቱ ራሳቸው እንደ አማልክትም ይመለኩ ነበር የሚሉ ጥቂት አይደሉም። እነዚህ አጽሞች ባቢሎን አፈ-ታሪክ
ታዲያ እነዚህ ወደኋላ ሾጠጥ ያሉ አጽሞች ብዙ ጊዜ የነገስታት ነበሩም ይባላል። አንዳንዴም ነገስታቱ ራሳቸው እንደ አማልክትም ይመለኩ ነበር የሚሉ ጥቂት አይደሉም። እነዚህ አጽሞች ባቢሎን አፈ-ታሪክ ውስጥ የነበሩት የ አኑናኪ አጽሞችም እንዲሁ አይነት ነበሩ የሚሉም አሉ።
449
12
ከኔፍሊም ታሪክ ጋር ተያይዞ እጅግ ብዙ ፍንጮች የሚሰጠን "eurasian steppes" በመባል የሚታወቀው ጂኦግራፊያዊ ክፍል ነው። ይህ አከባቢ ብዙ ህዝቦችና ነገዶችን ያቀፈ ሲሆን በውስጡም ብዙ ፍል
ከኔፍሊም ታሪክ ጋር ተያይዞ እጅግ ብዙ ፍንጮች የሚሰጠን "eurasian steppes" በመባል የሚታወቀው ጂኦግራፊያዊ ክፍል ነው። ይህ አከባቢ ብዙ ህዝቦችና ነገዶችን ያቀፈ ሲሆን በውስጡም ብዙ ፍልሰቶች የነበሩት ነው። ከነዚህም ውስጥ፣ ከሞንጎሊያ እና ሳይቤሪያ አከባቢ ወደ ካውካሰስ ቀጠና ማለትም የዛሬ አርመንያ እና ከፊል ኢራን ወዳሉበት አከባቢ የፈለሱ ህዝቦች አሉ። በኋላም ወደ አውሮፓ በተለይም ዩክሬን፣ ደቡብ ሩሲያ፣ ሃንጋሪ አአባቢዎች በተለያየ ጊዜ የፈለሱ ናቸው። በነዚህ አከባቢዎች ማለትም ከኢራን ጀምሮ እስከ ደቡብ ምስራቅ አውሮፓ የነበሩ ህዝቦች ልዩ ልዩ መገለጫዎች ነበሯቸው። - western scythian የሚባሉት ነገዶች ልዩ የሆነ የህዝብ አስተዳደር፣ እጅግ ረጅም ቁመት (ከ 1.80 - 2 ሜትር)፣ ቀይ/ወርቃማ ፀጉርና ሰማያዊ ዐይን ነበራቸው። ከሁሉ ረዘም ያሉትም ከነሱ ውስጥ elite የሆኑት ነበሩ (በአንፃራዊነት በዘመኑ የነበሩት የሜዲትራኒያን ህዝቦች ከነሱ በ 20-30 ሴንቲሜትር ያጥሩ ነበር) - የተለየ ወደ ኋላ ሾጠጥ ያለ የአንጎል አጥንት ቅርጽ (elongated skulls) ያላቸው ነበሩ። እነዚህም ጭንቅላታቸው ከኖርማል ሰው የገዘፈ እና ወደኋላ የተመዘዘ ቢሆንም የዘርፉ ተመራማሪዎች ግን ነገሩ ሆን ተብሎ የህፃናትን ጭንቅላት ጨምቆ ቅርጽ በማስቀየር የተገኘ (artificial cranial deformation) ነው ይላሉ። እናም ባለ ሾጣጣ ጭንቅላቶቹ ብዙ ጊዜ elites ነበሩ። - በነዚህ አከባቢዎች በተለያየ ጊዜ የሰውን ስጋ የመብላት ባህል ነበር። በተለይም "androphagi" ወይም ሰው-በሊታ የተባሉ የ scythian ነገዶች ይታወቁ ነበር። ይህን ሰፊና ውስብስብ ርዕስ (እና ከኔፍሊም ታሪክ ጋር ያለውን ቁርኝት) ወደፊት በደምብ እንዳስሳለን።
398
13
ወደዚህ ተከታታይ ጽሑፋችን ስንመለስ፣ ቀጣዩን ክፍል ከመዳሰሳችን በፊት አንድ በተደጋጋሚ ከቤተክርስቲያናችን አባላት የሚነሳ ተቃውሞን እንመልከት። ይኸውም "መላእክት እንደ ሰው አይወልዱም" የሚለው ነው። ይህንን የሚያነሱ ሰዎች፣ በስጋና ደም አስተሳሰብ ምክንያታዊ ለመሆን የሚሞክሩ እና "ይሆናል አይሆንም" በሚል እይታ ብቻ ነገሮችን የሚረዱ ናቸው። በዚያም እይታ መሠረት መላእክት የሰው ስጋን ለብሰው ወርደው ከሰው ጋር መዋለድ፣ "አይሆንም" ከሚባለው ክፍል ጋር ይመደባል። ነገር ግን እስኪ "አይሆንም" የሚባሉ ሌሎች ነገሮች በቤተክርስቲያናችን ትውፊት የሉም? እንመልከት። 👉 በሐዋርያው በርተሎሜዎስ ታሪክ ላይ፣ ከፊል ሰው ከፊል ውሻ የሆኑ ያገኛል፣ እነሱንም ሰብኮ ወደ እምነት ያመጣቸዋል። ይህ ይሆናል? ከፊል ሰው ከፊል ውሻ? የሰው ቁመና ኖሮት ከአንገት በላይ ውሻ የሆነ ይቻላል? እንደ አንድ ኦርቶዶክስ መልሱ። ያ የማይቻል ከሆነ ገድሉ ተሳስቷል? ወይስ ዋሽቷል? 👉 በሰማዕቱ መርቆሬዎስ ታሪክም በተመሳሳይ ሁኔታ ከአንገት በላይ ውሻ የሆኑ ፍጥረታት ይታያሉ። 👉 በአቡነ ተክለሀይማኖት ገድል ላይ ልቡሰ ስጋ አጋንንት ማለትም የሰው ስጋ ለብሶ የሰው ገጽ እና አካል ያለው አጋንንት ያገኛሉ። በክርስትናም አጥምቀውት ደቀ መዝሙራቸው ይሆናል። ህይወቱንም በቤተክርስቲያን አገልግሎት ያሳልፋል። 👉 መጽሐፈ ዜና እስክንድር በሚባለው ውስጥ የተለያዩ የሁለት እንስሳ ቅልቅል የሆኑ ልዩ ፍጥረታትን ያገኛል። እነሱም በአንድ ከምድር በታች በሚገኝ ስውር ስፍራ ተዘግቶባቸው እንደሚኖሩ ይተረካል። ያው ንጉስ ደግሞ አሞራን ከፈረስ አዳቅሎ ግዙፍ የሚበርር ሰውን የሚሸከም እንስሳ ያስገኛል። እነዚህ ነገሮች ይሆናሉ? ይቻላሉ? በተለምዶ ከምናቀው common sense አንፃር ያሳምናሉ? አያሳምኑም። እና ያ ካልሆነ ውሸት ናቸው ማለት ነው? እዚህ ጋር ነው ችግር የሚመጣው። ሁለት አይነት ሰዎች ይፈጠራሉ እዚህ ጋር። አንደኛው፣ ሙሉ በሙሉ እምነቱን ክዶ የወጣ፣ እነዚህ ነገሮች አስቂኝ መስለው የሚታዩት፣ ሌሎቻችንንም በተረት ተረት የምናምን አድርጎ የሚያስበን ነው። አይዞህ ወንድማችን። እኛ ካንተ ያነሰ IQ ወይም የማሰብ አቅም የለንም። ግን "supernatural" በሚባል ጽንሰ ሀሳብ እናምናለን። ሁለተኛው ደግሞ አማኝ ሆነው ግን መጻሕፍቱ የተሳሳቱ ናቸው፣ አዋልድ መጻሕፍት ችግር አለባቸው ብለው የሚያምኑ ናቸው። እነዚህ በገድላት መጻሕፍት ያሉ ተአመራትንና ትንቢቶችንም "አይሆኑም፣ አይፈጠሩም" ብለው የሚያስቡ ናቸው። ስለዚህ እነዚህ በሂደት፣ ወይ ከፊሉን መርጠው የሚያምኑ (selective) ይሆናሉ፣ ወይም ገድላትንና አዋልድ መጻሕፍትን ሙሉ በሙሉ ጥለው ወደ ተሃድሶ መናፍቃን ጎራ ይቀላቀላሉ። ሁለቱም ከላይ የተጠቀሱት ቡድኖች አንድ የሚያደርጋቸው፣ ሁለቱም በራሳቸው የማሰብ አቅም የሚተማመኑ፣ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለን በራሳቸው ማስተዋል የሚደገፉ ናቸው። "ቤተክርስቲያን ከምታስተምረኝ ትውፊት እና እውቀት ይልቅ እኔ አስቤ እና አስተውዬ የማመጣው ሀሳብ ይበልጣል" የሚል በራስ መተማመን ያላቸው፤ በዚህም ምክንያት ትህትና የጎደላቸው ናቸው። ትህትና ስለጎደላቸውም የቤተክርስቲያንን ትምህርት መተማመን እና ከፈጣሪም መልስን መጠየቅ በነሱ ዘንድ አይታወቅም። ከዚህም የተነሳ "አይሆንም" የሚለውን መልስ ተጣብቀው አእምሮአቸውን ዘግተው ይቀራሉ። በዚህም ምክንያት ሌሎቻችን እውነትን ለመፈለግ ጥረት ስናደርግ መንገዱን ዘግተው እንቅፋት ይሆናሉ።
561
14
playing the devils advocate here, and trying to find weaknesses in this argument: one can say they just found a way to make the laser lights work within the ionosphere. Now can they also say the satellites can work while flying at great speed that require exceeding earth's escape velocity (thousands of kilometers per hour), and staying in sync with each other, aiming laser light at each other at centimeter level precision while flying at those insane speeds. Any sane engineer, regardless of their intelligence, will look at this problem and say, nah this is impossible. Unless, of course, there were ways to simplify our model... just like NASA does when they try to do the math of aircraft flight. Their documents say things like "A stationary atmosphere" or "A flat plane of earth" will simplify their model and the equations they use. These seem like convenient excuses that can just be used a way of plausible deniability when they're asked why they chose that approach, because they can say "in the real scenarios we use the actual complex equations" and of course everyone else will not question them further because they believe in rational answers and the need for hard evidence. But we are not everyone else, we did not get here by believing the answers they give us. This means we can see through the cracks of their lies, just like in the aircraft motion equations, the space-x case also shows us that they are making these satellites work on a flat earth system and then finding very good lies that convince the whole world that they are orbiting the globe earth. And the proof to that is in this laser based mesh networking situation.
567
15
The company is called Mesh for a reason, because they're focused on Mesh Networking, which is further proof that this is not satellites communicating by sending the light through the air. And if the "satellites" were flying at VERY high speeds around the globe like they say they are, making them properly send that laser light to each other, while maintaining the formation of a massive mesh network, is just simply impossible. But if they are stationary and connected via fiber optic, then you have no problem weaving them together in a mesh. Now we can even go further and say the mesh can be wireless as long as the nodes (that is, the satellites) are stationary... yeah, we can and it's another proof of flat earth in itself, but there is another problem with that The Starlink satellites are found within the altitude range of the Ionosphere, which is a sea of ions (plasma). So sending laser light within that sea of ions just disrupts the laser because it becomes absorbed by the ions it interacts with on the way. And that defeats the purpose of laser light to begin with: a focused beam of powerful light that isn't scattered and reaches its target reliably. And this brings us back to the first position: those satellites will be (or even already are), connected with fiber optics cables. The fact that they haven't acquired Mesh Optical until now does not mean that they don't already use that technology.
475
16
If they ever tell you that Starlink satellites are proof of the globe, show them this. A bunch of "satellites" tied together
If they ever tell you that Starlink satellites are proof of the globe, show them this. A bunch of "satellites" tied together with fiber optic cables is only possible if they're balloons floating over a flat earth. The company mentioned in this video, Mesh Optical Technologies, is a company that designs and manufactures optical systems and optical transceivers for AI data centers and space communications. Their flagship product, the Alpha C1 transceiver, converts electrical signals into light for high-speed transmission over fiber optics.
429
17
ታዲያ ያ የሚሆንበት ምክንያት ሰዎቹ ገንዘባቸውን ወደ ላቀ ሀብት አሳድገው ቤተሰብ መስርተው ከትውልድ ትውልድ ስለማስተላለፍ ማሰብ ስለሚጀምሩ ነው። ያም ሲሆን ከትውልድ ትውልድ ለዘመናት የሚተላለፈው+1
ታዲያ ያ የሚሆንበት ምክንያት ሰዎቹ ገንዘባቸውን ወደ ላቀ ሀብት አሳድገው ቤተሰብ መስርተው ከትውልድ ትውልድ ስለማስተላለፍ ማሰብ ስለሚጀምሩ ነው። ያም ሲሆን ከትውልድ ትውልድ ለዘመናት የሚተላለፈው የትየለሌ የኃጠኢት ገንዘብ፤ እጅግ ግዙፍ፣ ማንም የማሰገዳደረው ኢምፓየርን ይገነባል። ከላይ የጠቀስናቸውን ፊልሞች ስንመለከት፣ የመጀመሪያው ላይ፣ ዋና ገጸ ባሕሪው ቀጣይ ትውልድ ሳሰተካ ይሞታል። የሁለተኛው ላይ ደግሞ ሚስትና ልጆች ቢኖሩትም ሚስቱ እና ልጆቹ ይጠሉታል፣ ክፉ ሰው ነው ብለው ያስባሉ፣ በዚያም ምክንያት የሱን ገንዘብ አይፈልጉም ስለዚህም ሀብቱ ከምንም ሳይሆን ይቀራል፣ ትውልድ ተክቶ ኢምፓየር መገንባቱ ፉርሽ ሆነ ማለት ነው። ስለዚህም፣ ለሚያስተውል ሰው፣ የነዚህ ፊልሞች መልእክት፦ "እንደ እኛ ትላል ማፊያ እና የተለየ ሀብት ያላቸው ሚስጥር ማህበራትን መመስረት አትችሉም፣ በፍጹም የኛ ደረጃ ላይ መድረስ አትችሉም፤ የኛን አይነት ግዙፍ አቅም መገንባት አትችሉም፤ ተስፋ ቁረጡ " የሚል ይሆናል ማለት ነው።
808
18
ታዲያ ያ የሚሆንበት ምክንያት ሰዎቹ ገንዘባቸውን ወደ ላቀ ሀብት አሳድገው ቤተሰብ መስርተው ከትውልድ ትውልድ ስለማስተላለፍ ማሰብ ስለሚጀምሩ ነው። ያም ሲሆን ከትውልድ ትውልድ ለዘመናት የሚተላለፈው የትየለሌ የኃጠኢት ገንዘብ፤ እጅግ ግዙፍ፣ ማንም የማሰገዳደረው ኢምፓየርን ይገነባል። ከላይ የጠቀስናቸውን ፊልሞች ስንመለከት፣ የመጀመሪያው ላይ፣ ዋና ገጸ ባሕሪው ቀጣይ ትውልድ ሳሰተካ ይሞታል። የሁለተኛው ላይ ደግሞ ሚስትና ልጆች ቢኖሩትም ሚስቱ እና ልጆቹ ይጠሉታል፣ ክፉ ሰው ነው ብለው ያስባሉ፣ በዚያም ምክንያት የሱን ገንዘብ አይፈልጉም ስለዚህም ሀብቱ ከምንም ሳይሆን ይቀራል፣ ትውልድ ተክቶ ኢምፓየር መገንባቱ ፉርሽ ሆነ ማለት ነው። ስለዚህም፣ ለሚያስተውል ሰው፣ የነዚህ ፊልሞች መልእክት፦ "እንደ እኛ ትላል ማፊያ እና የተለየ ሀብት ያላቸው ሚስጥር ማህበራትን መመስረት አትችሉም፣ በፍጹም የኛ ደረጃ ላይ መድረስ አትችሉም፤ የኛን አይነት ግዙፍ አቅም መገንባት አትችሉም፤ ተስፋ ቁረጡ " የሚል ይሆናል ማለት ነው።
1
19
እነዚ ተከታታይ ፊልሞች ተመሳሳይ ሀሳብ ነው ያላቸው፦ ሰዎቹ እጅግ አደገኛ የሆነ፣ በከባድ ወንጀል የሚያስቀጣ፣ ነገር ግን በአጭር ጊዜ የናጠጡ ሀብታም የሚያደርጋቸው ተግባር ይፈጽማሉ። ከዚያን ግን ዋ+1
እነዚ ተከታታይ ፊልሞች ተመሳሳይ ሀሳብ ነው ያላቸው፦ ሰዎቹ እጅግ አደገኛ የሆነ፣ በከባድ ወንጀል የሚያስቀጣ፣ ነገር ግን በአጭር ጊዜ የናጠጡ ሀብታም የሚያደርጋቸው ተግባር ይፈጽማሉ። ከዚያን ግን ዋናው ገጸ ባሕሪ ይሞታል። የሀሳቡ mastermind የሆነው ሰው ይሞታል። ምክንያቱ ደግሞ፣ በሁለቱም ፊልሞች፣ ገፀ ባሕሪው በከባድ ህመም የሚጠቃ እና በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚሞት በሀኪም ተነግሮታል። ስለዚህ ገንዘቡን ቢያገኝም የሚፈልገው ነገር ላይ ለማዋል እድሉን አያገኝም። ሁለቱም ፊልሞች ይህንን ሀሳብ በጭብጣቸው (plot) ውስጥ ገና ከጅምሩ አስገብተዋል። ነገር ግን ያ ባይሆን ኖሮ ምን ይፈጠር ነበር? ዋናው ገፀ ባሕሪ ባይሞት ኖሮ? የዚያ ትልቅ ሀብት ምንጭ የሆነውን ጭንቅላቱን ተጠቅሞ አንድ ትልቅ ነገር ማድረግ ቢፈልግስ? መጨረሻ ውጤቱ ምን ይሆን ነበር? መልሱ፦ 1. ማፊያ ይሆኑ ነበር። መንግስትን የሚገዳደሩ፣ የፈለጉትን ነገር ፈላጭ ቆራጭ ይሆኑ ነበር። እንደነ ፓብሎ ኤስኮባር፣ እንደ ጣልያን ማፊያ ማለት ነው። 2፣ እንደ ሚስጥር ማህበረሰቦች፣ የእንግሊዝ ንጉሳውያን ቤተሰቦች፣ እንደነ ሮዝቻይልድ ቤተሰብ... ከመንግስታትም በላይ ሆነው ዓለምን ከመጋረጃ ጀርባ ይቆጣጠሩ ነበር።
769
20
ድብቁ የኔፍሊም ታሪክ። ክፍል ሁለት፦ ኔፍሊም በብሉይ ኪዳን። ከታች "Instant View" የሚለውን በመንካት ገብተው ያንብቡ። https://telegra.ph/%E1%8B%B5%E1%89%A5%E1%89%81-%E1%8B%A8%E1%8A%94%E1%8D%8D%E1%88%8A%E1%88%9D-%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AD-%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8D-%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5-06-24
840