አዲስ ምልከታ🌍
Kanalga Telegram’da o‘tish
+ አዲስ የሳይንስ እይታ + አዲስ አስተሳሰብ + አዲስ እውቀት + ሃይማኖት + ፖለቲካ + ኢኮኖሚ + ሙዚቃ # የኢትዮጵያ ትንሳኤ
Ko'proq ko'rsatish2 792
Obunachilar
+424 soatlar
+147 kunlar
+3530 kunlar
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+66
0 kanalda
Iyun '26
+79
0 kanalda
Get PRO
May '26
+113
1 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+98
1 kanalda
Get PRO
Mart '26
+35
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+24
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+36
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+43
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+43
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+73
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+44
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+58
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+56
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+59
0 kanalda
Get PRO
May '25
+69
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+79
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+76
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+79
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+171
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+229
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+212
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+207
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+128
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+190
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+199
1 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+122
0 kanalda
Get PRO
May '24
+147
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+251
1 kanalda
Get PRO
Mart '24
+135
2 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+242
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+207
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+343
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+21
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+23
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+15
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+22
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+36
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+14
0 kanalda
Get PRO
May '23
+19
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+37
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+25
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+17
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+30
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+25
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+26
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+23
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+36
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+91
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+52
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+41
0 kanalda
Get PRO
May '22
+29
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+23
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+41
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+20
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+42
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '21
+43
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+36
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+40
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+51
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+83
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+50
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+99
0 kanalda
Get PRO
May '21
+282
0 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 20 Iyul | +2 | |||
| 19 Iyul | +6 | |||
| 18 Iyul | +7 | |||
| 17 Iyul | +2 | |||
| 16 Iyul | +3 | |||
| 15 Iyul | +5 | |||
| 14 Iyul | +8 | |||
| 13 Iyul | +2 | |||
| 12 Iyul | 0 | |||
| 11 Iyul | +4 | |||
| 10 Iyul | +4 | |||
| 09 Iyul | +1 | |||
| 08 Iyul | 0 | |||
| 07 Iyul | +4 | |||
| 06 Iyul | +2 | |||
| 05 Iyul | +3 | |||
| 04 Iyul | 0 | |||
| 03 Iyul | +4 | |||
| 02 Iyul | +5 | |||
| 01 Iyul | +4 |
Kanal postlari
በድጋሚ ለማስታወስም ያህል፣ መጽሃፈ ሄኖክም ሆነ መጽሃፈ ኩፋሌ፣ እነዚህን የወደቁ መላእክት እና ልጆቻቸውን በተመሳሳይ አጠራር ነው የሚጠሩት። ይህም መላእክት መሆናቸውን በደምብ የሚያረጋግጥ ነው።
- መላእክቱን:- "መላእክተ ሰማይ"፣ "ትጉሃን" ብለው ይጠራሉ።
- ልጆቻቸውን ደግሞ:- "ረዓይት" ብለው ይጠራሉ።
በተጨማሪም እነዚህ መጻህፍት፣ መላእክቱ የሰዎችን ሴት ልጆች እንዳገቡና ከነሱም ልጆችን እንደወለዱ በደምብ ግልጽ አድርገው ያስቀምጣሉ። ግዕዙ ጽሁፍ "እማንቱ" "አንስት" የመሳሰሉ ቃላትን ይጠቀማል። "እማንቱ" ማለት "እነሱ" የሚለው ለሴቶች የምንጠቀመው ነው። "አንስት" ማለት ደግሞ ሴቶች ነው። ስለዚህ እነዚህ መላእክት ሚስቶችን እንዳገቡ በተደጋጋሚ ተገልጾ እናያለን። ማለትም ወንዶች ብቻ ነበሩ፣ በመካከላቸው ሴቶች አልነበሩም ማለት ነው። እናም ደቂቀ ሴት ቢሆኑ ኖሮ የቃየልን ልጆች ሚስቶች ሲያገቡ ከቃየል ልጆችም ወንዶቹ ከነሱ ሴቶችን አገቡ የሚል መኖር ነበረበት። ነገር ግን ያ የለም። ያም ብቻ ሳይሆን፣ መጽሃፈ ሄኖክም ሆነ መጽሃፈ ኩፋሌ፣ እነዚህ መላእክት ክቃየል ልጆች ጋር ተጋቡ የሚል በፍጹም አያነሱም። ነገር ግን እነዚህ መላእክት ደቂቀ ሴት ቢሆኑ ኖሮ ከቃየል ልጆች ጋር ተጋቡ ነበር መባል ያለበት። ይህም ተደጋጋሚ ማረጋገጫ ይሆነናል።
ነገር ግን አሁን መጽሃፈ ኩፋሌን የምናነሳበት ምክንያት ያንን ማረጋገጫ እንዲደግምልን ሳይሆን ከኖህ ውሃ ዘመን በኋላ ስላለው መረጃ እንዲሰጠን ነው። ስለዚህ በቀጣይ ያንን ትኩረት አድርገን እንዳስሰዋለን።
| 2 | መጽሃፈ ኩፋሌም በበኩሉ፣ እጅግ ብዙ መረጃን ከኖህ ውሃ ዘመን በፊት እና በኋላ ስላለው ዘመን እጅግ ብዙ መረጃን የያዘ ነው። እንዲሁም፣ ልክ እንደ መጽሃፈ ሄኖክ ሁሉ ይህም መጽሃፍ ስለ "ደቂቀ ሴት" ነው የሚያወሳው ቢባልም ይህ መጽሃፍ ግን ከመጽሃፈ ሄኖክ ጋር ፍጹም በሚስማማ መልኩ ስለወደቁት መላእክት፣ ስለ ልጆቻቸው እና እንዴትም እንደተቀጡ የሚዘረዝር ነው።
ከዚህም በተጨማሪ ለታሪካችን እጅግ ወሳኝ የሆነውን አንድ ጉዳይ መጽሃፈ ኩፋሌ ያነሳል። ይህም ከኖህ ውሃ ዘመን በኋላ የኖህ ልጆች ምድርን እንዴት ተከፋፈሏት የሚለውን ነው። ይኸውም በዘፍጥረት ካለው በላይ በደምብ ተዘርዝሮ የተጻፈና፣ በጌታችን ልደት ዘመን የነበረ Josephus የተባለ ታሪክ ጸሃፊ በነዚያ አከባቢዎች በመሄድ ያረጋገጠው ነው። ይኸውም የምድር ክፍፍል፣ ነጮች ማለትም የያፌት ልጆች የደረሷቸውን አከባቢዎች ይዘረዝራል። ይህም አስቀድመን ከተመለከትነው "Eurasian Steppes" ከተባለው ሰፊ ቀጠና ጋር አንድ እና ትክክል ነው። እናም፣ ሁሉም የያፌት ነገዶች የዚያ የኔፍሊም ዘር ቅሪት አለባቸው ማለት ባንችልም፣ ከነሱ ውስጥ ግን ያ ዘር በሰፊው በውስጣቸው የቀሩ እንዳሉ መደምደም እንችላለን። ስለዚህም በቀጣይ ክፍሎች ይህንን ሃሳብ በሰፊው የምንተነትን ይሆናል። | 67 |
| 3 | ወደዚህ ታሪክ ከመግባታችን በፊት ግን በድጋሚ ወደ መጽሐፈ ሄኖክ ተመልሰን ስለ ኔፍሊም፣ ስለ መላእክቱ፣ ቅጣታቸውስ ምን ነበር የሚለውን በሰፊው እንዳስሳለን። ስለዚህም ቀጣዩ ክፍል ስለዚህ ይሆናል።
ከሱም ቀጥሎ ወሳኝ መረጃን ስለያዘው መጽሐፈ ኩፋሌ እንመለከታለን። | 74 |
| 4 | ታዲያ እነዚህ ወደኋላ ሾጠጥ ያሉ አጽሞች ብዙ ጊዜ የነገስታት ነበሩም ይባላል። አንዳንዴም ነገስታቱ ራሳቸው እንደ አማልክትም ይመለኩ ነበር የሚሉ ጥቂት አይደሉም።
እነዚህ አጽሞች ባቢሎን አፈ-ታሪክ ውስጥ የነበሩት የ አኑናኪ አጽሞችም እንዲሁ አይነት ነበሩ የሚሉም አሉ። | 208 |
| 5 | ከኔፍሊም ታሪክ ጋር ተያይዞ እጅግ ብዙ ፍንጮች የሚሰጠን "eurasian steppes" በመባል የሚታወቀው ጂኦግራፊያዊ ክፍል ነው። ይህ አከባቢ ብዙ ህዝቦችና ነገዶችን ያቀፈ ሲሆን በውስጡም ብዙ ፍልሰቶች የነበሩት ነው።
ከነዚህም ውስጥ፣ ከሞንጎሊያ እና ሳይቤሪያ አከባቢ ወደ ካውካሰስ ቀጠና ማለትም የዛሬ አርመንያ እና ከፊል ኢራን ወዳሉበት አከባቢ የፈለሱ ህዝቦች አሉ። በኋላም ወደ አውሮፓ በተለይም ዩክሬን፣ ደቡብ ሩሲያ፣ ሃንጋሪ አአባቢዎች በተለያየ ጊዜ የፈለሱ ናቸው።
በነዚህ አከባቢዎች ማለትም ከኢራን ጀምሮ እስከ ደቡብ ምስራቅ አውሮፓ የነበሩ ህዝቦች ልዩ ልዩ መገለጫዎች ነበሯቸው።
- western scythian የሚባሉት ነገዶች ልዩ የሆነ የህዝብ አስተዳደር፣ እጅግ ረጅም ቁመት (ከ 1.80 - 2 ሜትር)፣ ቀይ/ወርቃማ ፀጉርና ሰማያዊ ዐይን ነበራቸው። ከሁሉ ረዘም ያሉትም ከነሱ ውስጥ elite የሆኑት ነበሩ (በአንፃራዊነት በዘመኑ የነበሩት የሜዲትራኒያን ህዝቦች ከነሱ በ 20-30 ሴንቲሜትር ያጥሩ ነበር)
- የተለየ ወደ ኋላ ሾጠጥ ያለ የአንጎል አጥንት ቅርጽ (elongated skulls) ያላቸው ነበሩ። እነዚህም ጭንቅላታቸው ከኖርማል ሰው የገዘፈ እና ወደኋላ የተመዘዘ ቢሆንም የዘርፉ ተመራማሪዎች ግን ነገሩ ሆን ተብሎ የህፃናትን ጭንቅላት ጨምቆ ቅርጽ በማስቀየር የተገኘ (artificial cranial deformation) ነው ይላሉ። እናም ባለ ሾጣጣ ጭንቅላቶቹ ብዙ ጊዜ elites ነበሩ።
- በነዚህ አከባቢዎች በተለያየ ጊዜ የሰውን ስጋ የመብላት ባህል ነበር። በተለይም "androphagi" ወይም ሰው-በሊታ የተባሉ የ scythian ነገዶች ይታወቁ ነበር።
ይህን ሰፊና ውስብስብ ርዕስ (እና ከኔፍሊም ታሪክ ጋር ያለውን ቁርኝት) ወደፊት በደምብ እንዳስሳለን። | 204 |
| 6 | ወደዚህ ተከታታይ ጽሑፋችን ስንመለስ፣ ቀጣዩን ክፍል ከመዳሰሳችን በፊት አንድ በተደጋጋሚ ከቤተክርስቲያናችን አባላት የሚነሳ ተቃውሞን እንመልከት።
ይኸውም "መላእክት እንደ ሰው አይወልዱም" የሚለው ነው። ይህንን የሚያነሱ ሰዎች፣ በስጋና ደም አስተሳሰብ ምክንያታዊ ለመሆን የሚሞክሩ እና "ይሆናል አይሆንም" በሚል እይታ ብቻ ነገሮችን የሚረዱ ናቸው። በዚያም እይታ መሠረት መላእክት የሰው ስጋን ለብሰው ወርደው ከሰው ጋር መዋለድ፣ "አይሆንም" ከሚባለው ክፍል ጋር ይመደባል።
ነገር ግን እስኪ "አይሆንም" የሚባሉ ሌሎች ነገሮች በቤተክርስቲያናችን ትውፊት የሉም? እንመልከት።
👉 በሐዋርያው በርተሎሜዎስ ታሪክ ላይ፣ ከፊል ሰው ከፊል ውሻ የሆኑ ያገኛል፣ እነሱንም ሰብኮ ወደ እምነት ያመጣቸዋል። ይህ ይሆናል? ከፊል ሰው ከፊል ውሻ? የሰው ቁመና ኖሮት ከአንገት በላይ ውሻ የሆነ ይቻላል? እንደ አንድ ኦርቶዶክስ መልሱ። ያ የማይቻል ከሆነ ገድሉ ተሳስቷል? ወይስ ዋሽቷል?
👉 በሰማዕቱ መርቆሬዎስ ታሪክም በተመሳሳይ ሁኔታ ከአንገት በላይ ውሻ የሆኑ ፍጥረታት ይታያሉ።
👉 በአቡነ ተክለሀይማኖት ገድል ላይ ልቡሰ ስጋ አጋንንት ማለትም የሰው ስጋ ለብሶ የሰው ገጽ እና አካል ያለው አጋንንት ያገኛሉ። በክርስትናም አጥምቀውት ደቀ መዝሙራቸው ይሆናል። ህይወቱንም በቤተክርስቲያን አገልግሎት ያሳልፋል።
👉 መጽሐፈ ዜና እስክንድር በሚባለው ውስጥ የተለያዩ የሁለት እንስሳ ቅልቅል የሆኑ ልዩ ፍጥረታትን ያገኛል። እነሱም በአንድ ከምድር በታች በሚገኝ ስውር ስፍራ ተዘግቶባቸው እንደሚኖሩ ይተረካል። ያው ንጉስ ደግሞ አሞራን ከፈረስ አዳቅሎ ግዙፍ የሚበርር ሰውን የሚሸከም እንስሳ ያስገኛል።
እነዚህ ነገሮች ይሆናሉ? ይቻላሉ? በተለምዶ ከምናቀው common sense አንፃር ያሳምናሉ? አያሳምኑም።
እና ያ ካልሆነ ውሸት ናቸው ማለት ነው?
እዚህ ጋር ነው ችግር የሚመጣው። ሁለት አይነት ሰዎች ይፈጠራሉ እዚህ ጋር።
አንደኛው፣ ሙሉ በሙሉ እምነቱን ክዶ የወጣ፣ እነዚህ ነገሮች አስቂኝ መስለው የሚታዩት፣ ሌሎቻችንንም በተረት ተረት የምናምን አድርጎ የሚያስበን ነው። አይዞህ ወንድማችን። እኛ ካንተ ያነሰ IQ ወይም የማሰብ አቅም የለንም። ግን "supernatural" በሚባል ጽንሰ ሀሳብ እናምናለን።
ሁለተኛው ደግሞ አማኝ ሆነው ግን መጻሕፍቱ የተሳሳቱ ናቸው፣ አዋልድ መጻሕፍት ችግር አለባቸው ብለው የሚያምኑ ናቸው። እነዚህ በገድላት መጻሕፍት ያሉ ተአመራትንና ትንቢቶችንም "አይሆኑም፣ አይፈጠሩም" ብለው የሚያስቡ ናቸው። ስለዚህ እነዚህ በሂደት፣ ወይ ከፊሉን መርጠው የሚያምኑ (selective) ይሆናሉ፣ ወይም ገድላትንና አዋልድ መጻሕፍትን ሙሉ በሙሉ ጥለው ወደ ተሃድሶ መናፍቃን ጎራ ይቀላቀላሉ።
ሁለቱም ከላይ የተጠቀሱት ቡድኖች አንድ የሚያደርጋቸው፣ ሁለቱም በራሳቸው የማሰብ አቅም የሚተማመኑ፣ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለን በራሳቸው ማስተዋል የሚደገፉ ናቸው። "ቤተክርስቲያን ከምታስተምረኝ ትውፊት እና እውቀት ይልቅ እኔ አስቤ እና አስተውዬ የማመጣው ሀሳብ ይበልጣል" የሚል በራስ መተማመን ያላቸው፤ በዚህም ምክንያት ትህትና የጎደላቸው ናቸው። ትህትና ስለጎደላቸውም የቤተክርስቲያንን ትምህርት መተማመን እና ከፈጣሪም መልስን መጠየቅ በነሱ ዘንድ አይታወቅም። ከዚህም የተነሳ "አይሆንም" የሚለውን መልስ ተጣብቀው አእምሮአቸውን ዘግተው ይቀራሉ።
በዚህም ምክንያት ሌሎቻችን እውነትን ለመፈለግ ጥረት ስናደርግ መንገዱን ዘግተው እንቅፋት ይሆናሉ። | 383 |
| 7 | playing the devils advocate here, and trying to find weaknesses in this argument: one can say they just found a way to make the laser lights work within the ionosphere.
Now can they also say the satellites can work while flying at great speed that require exceeding earth's escape velocity (thousands of kilometers per hour), and staying in sync with each other, aiming laser light at each other at centimeter level precision while flying at those insane speeds.
Any sane engineer, regardless of their intelligence, will look at this problem and say, nah this is impossible. Unless, of course, there were ways to simplify our model... just like NASA does when they try to do the math of aircraft flight. Their documents say things like "A stationary atmosphere" or "A flat plane of earth" will simplify their model and the equations they use. These seem like convenient excuses that can just be used a way of plausible deniability when they're asked why they chose that approach, because they can say "in the real scenarios we use the actual complex equations" and of course everyone else will not question them further because they believe in rational answers and the need for hard evidence. But we are not everyone else, we did not get here by believing the answers they give us.
This means we can see through the cracks of their lies, just like in the aircraft motion equations, the space-x case also shows us that they are making these satellites work on a flat earth system and then finding very good lies that convince the whole world that they are orbiting the globe earth. And the proof to that is in this laser based mesh networking situation. | 382 |
| 8 | The company is called Mesh for a reason, because they're focused on Mesh Networking, which is further proof that this is not satellites communicating by sending the light through the air.
And if the "satellites" were flying at VERY high speeds around the globe like they say they are, making them properly send that laser light to each other, while maintaining the formation of a massive mesh network, is just simply impossible.
But if they are stationary and connected via fiber optic, then you have no problem weaving them together in a mesh.
Now we can even go further and say the mesh can be wireless as long as the nodes (that is, the satellites) are stationary... yeah, we can and it's another proof of flat earth in itself, but there is another problem with that
The Starlink satellites are found within the altitude range of the Ionosphere, which is a sea of ions (plasma). So sending laser light within that sea of ions just disrupts the laser because it becomes absorbed by the ions it interacts with on the way. And that defeats the purpose of laser light to begin with: a focused beam of powerful light that isn't scattered and reaches its target reliably.
And this brings us back to the first position: those satellites will be (or even already are), connected with fiber optics cables. The fact that they haven't acquired Mesh Optical until now does not mean that they don't already use that technology. | 347 |
| 9 | If they ever tell you that Starlink satellites are proof of the globe, show them this.
A bunch of "satellites" tied together with fiber optic cables is only possible if they're balloons floating over a flat earth.
The company mentioned in this video, Mesh Optical Technologies, is a company that designs and manufactures optical systems and optical transceivers for AI data centers and space communications. Their flagship product, the Alpha C1 transceiver, converts electrical signals into light for high-speed transmission over fiber optics. | 305 |
| 10 | ታዲያ ያ የሚሆንበት ምክንያት ሰዎቹ ገንዘባቸውን ወደ ላቀ ሀብት አሳድገው ቤተሰብ መስርተው ከትውልድ ትውልድ ስለማስተላለፍ ማሰብ ስለሚጀምሩ ነው። ያም ሲሆን ከትውልድ ትውልድ ለዘመናት የሚተላለፈው የትየለሌ የኃጠኢት ገንዘብ፤ እጅግ ግዙፍ፣ ማንም የማሰገዳደረው ኢምፓየርን ይገነባል።
ከላይ የጠቀስናቸውን ፊልሞች ስንመለከት፣ የመጀመሪያው ላይ፣ ዋና ገጸ ባሕሪው ቀጣይ ትውልድ ሳሰተካ ይሞታል። የሁለተኛው ላይ ደግሞ ሚስትና ልጆች ቢኖሩትም ሚስቱ እና ልጆቹ ይጠሉታል፣ ክፉ ሰው ነው ብለው ያስባሉ፣ በዚያም ምክንያት የሱን ገንዘብ አይፈልጉም ስለዚህም ሀብቱ ከምንም ሳይሆን ይቀራል፣ ትውልድ ተክቶ ኢምፓየር መገንባቱ ፉርሽ ሆነ ማለት ነው።
ስለዚህም፣ ለሚያስተውል ሰው፣ የነዚህ ፊልሞች መልእክት፦ "እንደ እኛ ትላል ማፊያ እና የተለየ ሀብት ያላቸው ሚስጥር ማህበራትን መመስረት አትችሉም፣ በፍጹም የኛ ደረጃ ላይ መድረስ አትችሉም፤ የኛን አይነት ግዙፍ አቅም መገንባት አትችሉም፤ ተስፋ ቁረጡ " የሚል ይሆናል ማለት ነው። | 634 |
| 11 | ታዲያ ያ የሚሆንበት ምክንያት ሰዎቹ ገንዘባቸውን ወደ ላቀ ሀብት አሳድገው ቤተሰብ መስርተው ከትውልድ ትውልድ ስለማስተላለፍ ማሰብ ስለሚጀምሩ ነው። ያም ሲሆን ከትውልድ ትውልድ ለዘመናት የሚተላለፈው የትየለሌ የኃጠኢት ገንዘብ፤ እጅግ ግዙፍ፣ ማንም የማሰገዳደረው ኢምፓየርን ይገነባል።
ከላይ የጠቀስናቸውን ፊልሞች ስንመለከት፣ የመጀመሪያው ላይ፣ ዋና ገጸ ባሕሪው ቀጣይ ትውልድ ሳሰተካ ይሞታል። የሁለተኛው ላይ ደግሞ ሚስትና ልጆች ቢኖሩትም ሚስቱ እና ልጆቹ ይጠሉታል፣ ክፉ ሰው ነው ብለው ያስባሉ፣ በዚያም ምክንያት የሱን ገንዘብ አይፈልጉም ስለዚህም ሀብቱ ከምንም ሳይሆን ይቀራል፣ ትውልድ ተክቶ ኢምፓየር መገንባቱ ፉርሽ ሆነ ማለት ነው።
ስለዚህም፣ ለሚያስተውል ሰው፣ የነዚህ ፊልሞች መልእክት፦ "እንደ እኛ ትላል ማፊያ እና የተለየ ሀብት ያላቸው ሚስጥር ማህበራትን መመስረት አትችሉም፣ በፍጹም የኛ ደረጃ ላይ መድረስ አትችሉም፤ የኛን አይነት ግዙፍ አቅም መገንባት አትችሉም፤ ተስፋ ቁረጡ " የሚል ይሆናል ማለት ነው። | 1 |
| 12 | እነዚ ተከታታይ ፊልሞች ተመሳሳይ ሀሳብ ነው ያላቸው፦
ሰዎቹ እጅግ አደገኛ የሆነ፣ በከባድ ወንጀል የሚያስቀጣ፣ ነገር ግን በአጭር ጊዜ የናጠጡ ሀብታም የሚያደርጋቸው ተግባር ይፈጽማሉ። ከዚያን ግን ዋናው ገጸ ባሕሪ ይሞታል።
የሀሳቡ mastermind የሆነው ሰው ይሞታል። ምክንያቱ ደግሞ፣ በሁለቱም ፊልሞች፣ ገፀ ባሕሪው በከባድ ህመም የሚጠቃ እና በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚሞት በሀኪም ተነግሮታል። ስለዚህ ገንዘቡን ቢያገኝም የሚፈልገው ነገር ላይ ለማዋል እድሉን አያገኝም።
ሁለቱም ፊልሞች ይህንን ሀሳብ በጭብጣቸው (plot) ውስጥ ገና ከጅምሩ አስገብተዋል።
ነገር ግን ያ ባይሆን ኖሮ ምን ይፈጠር ነበር? ዋናው ገፀ ባሕሪ ባይሞት ኖሮ? የዚያ ትልቅ ሀብት ምንጭ የሆነውን ጭንቅላቱን ተጠቅሞ አንድ ትልቅ ነገር ማድረግ ቢፈልግስ? መጨረሻ ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
መልሱ፦
1. ማፊያ ይሆኑ ነበር። መንግስትን የሚገዳደሩ፣ የፈለጉትን ነገር ፈላጭ ቆራጭ ይሆኑ ነበር። እንደነ ፓብሎ ኤስኮባር፣ እንደ ጣልያን ማፊያ ማለት ነው።
2፣ እንደ ሚስጥር ማህበረሰቦች፣ የእንግሊዝ ንጉሳውያን ቤተሰቦች፣ እንደነ ሮዝቻይልድ ቤተሰብ... ከመንግስታትም በላይ ሆነው ዓለምን ከመጋረጃ ጀርባ ይቆጣጠሩ ነበር። | 614 |
| 13 | ድብቁ የኔፍሊም ታሪክ። ክፍል ሁለት፦ ኔፍሊም በብሉይ ኪዳን። ከታች "Instant View" የሚለውን በመንካት ገብተው ያንብቡ።
https://telegra.ph/%E1%8B%B5%E1%89%A5%E1%89%81-%E1%8B%A8%E1%8A%94%E1%8D%8D%E1%88%8A%E1%88%9D-%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AD-%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8D-%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5-06-24 | 781 |
| 14 | በአርሲ የተካሄደውን ጭፍጨፋ ያመለክታል የሚል አንድ ምስል ተለቆ ነበር። ምስሉ ግን በሌላ ስፍራ በአማራ ክልል የተነሳ ሆኖ ተገኘ። አንዳንድ ክፉዎችም ጭፍጨፋውን ውሸት ነው ለማለት ተጠቀሙበት። | 825 |
| 15 | እነዚህም የምድር ውስጥ ከተሞች፣ ከፔዶፊሊያ እና ከተለያዩ ሪሰርቾች ጋር ይገናኛሉ። እነዚህም በአሜሪካ፣ በቻይና፣ በጃፓን ወዘተ የሚገኙ ሊሆኑ ይችላሉ፣ ዛሬ የምንጠቀማቸውን ቴክኖሎጂዎችም የመጣው ከነሱ ይሆናል።
ከዚህ ጋር ተያይዞ ፍንጭ የሚሆነን፣ ከሁለት ዓመታት በፊት በዩክሬን የተደረግ ውጊያ ነው። ሩሲያ፣ ዋግነር የተባለውን የግል ተዋጊዎች (mercenaries) ድርጅት ሰራዊት አዝምታ፣ Bakhmut የተባለችውን ከተማ ለመቆጣጠር ሞክራ ነበር። ውጊያውም ድፍን 9 ወራት የፈጀ ሲሆን እጅግ ብዙ የዩክሬን ሰራዊቶች እና ልምድ ያላቸው ከፍተኛ መኮንኖች ህይወታቸውን ያጡበት ነበር። ታድያ የዩክሬን ሰራዊት በመጨረሻም ተሸንፈው ከተማዋን ለሩሲያ አሳልፈው ሲሰጡ፣ የሩሲያ ሰራዊትም ተቆጣጥሯታል። ከተማዋንም ከተቆጣጠሩ በኋላም፣ በውስጧ ክምድር በታች የሚገኙ የምርምር ማዕከሎች እና ህገወጥ የህጻናት ዝውውር የሚደረግባቸው የምድር በታች ስፍራዎች ተገኝተው ነበር። ይህም ከምናውቀው እጅግ ጥቂቱ ነው። | 787 |
| 16 | አንዳንድ ሰዎች እንደሚሉት፣ ከምድር በታች እጅግ ግዙፍ ከተሞች እና የሚሊተሪ ቤዞች አሉ። በነዚህ ውስጥም የኔፍሊም ዘር ቅሪት ያላቸው ሰዎች ይኖራሉ ተብሎ ይገመታል። በሰዎች ተገደውም ሆነ ለራሳቸው ፈቅደው፣ በዚያ ውስጥ የሚኖሩበት የራሳቸው ምክንያት አላቸው። ምናልባትም በነዚያ የምድር ውስጥ ከተሞች፣ ዛሬ በዓለም ካለው ቴክኖሎጂ በብዙ ዓመታት የቀደመ ቴክኖሎጂን ይጠቀማሉ። | 590 |
| 17 | በመላው አሜሪካ፣ እና ላቲን አሜሪካም፣ እጅግ ብዙ የግዙፍ ሰዎች ታሪኮች ይሰሙ ነበር። እነዚህ ታሪኮችም አንዳንዶቹ ከአፈ ታሪክም በላይ የሆኑ ነበሩ። ነጮች ለኮሎናይዜሽን ወደዚያ ሲሄዱም ለማመን የሚከብዱ ነገሮችን በዚያ ቦታ ላይ ሰምተዋል፣ አይተዋልም። ነገር ግን የአከባቢውን ህዝቦች በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ ስለፈጇቸው እና ታሪካችውንም ስላፈኑት ብዙ አናውቅም። በዚያ ሁሉ ውስጥ ግን የተረፉ አንዳንድ ታሪኮች አሉ። እነዚህ ታሪኮች እንደሚያመለክቱትም፣ እስፔኖች ራሳቸው የተወሰኑ ግዙፋን ሰዎችን ወይም የነሱ ዘር ቅልቅል ያላቸው ጎሳዎችን አግኝተዋል። በጊዜ ሂደትም እነዚህ ግዙፋን ሰዎች በፈረንጆቹ ስራም ሆነ በሌላ በማይታወቅ ምክንያት ዘራቸው እየጠፋ ሂደ። | 565 |
| 18 | ከእስኮትላንድ ወደ አሜሪካ የሄዱት ባለ ቀይ ጸጉር ሰዎች በደቡቡ የሃገሪቱ ክፍል በተለይም በቴክሳስ ግዛት ይኖራሉ። ልዩ በሆነው የኢንግሊዘኛ ቅላጽያቸው እና አሜሪካን በመውደዳቸው ይታወቃሉ።
ከነሱም ውስጥ በተለይ በቀይ ጸጉራቸው ምክንያት "red-neck" የሚል መጠርያ የተሰጣቸው አሉ። እነዚህ ሬድ-ኔክ የተባሉት ሰዎች አንድ የሚታወቁበት ነገር ቢኖር ለጦርነት ያላቸው ተነሳሽነት ነው። ጦርነትን ምንም አይፈሩም፣ ውጊያ ቦታዎች ላይ ከፍተኛ ጩኸት እያሰሙ በደስታ እና በሆታ ይዘምታሉ፣ በሃይለኛ ተዋጊነታቸውም ይታወቃሉ። ጦርነትን ያለመፍራታቸው ሁኔታም ሌሎችን ነጮች ጭምር የሚያስገርም ነው። | 522 |
| 19 | There are many interesting things here | 551 |
| 20 | Matn yo'q... | 737 |
