ar
Feedback
መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet

መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet

الذهاب إلى القناة على Telegram

እንኳን ወደ መዝገበ እውነት በደህና መጡ... በመዝገበ እውነት ላይ ስለ ጥንታዊ የብራና መጽሃፍት፣ ስለ መጽሃፈ ሄኖክ ፣ስለ ኔፍሊሞች ፣ስለ ጥንታዊ ሰዎች ስልጣኔ፣ስለ የረቀቀ ቴክኖሎጂ፣ ስለ ስነ ከዋክብት እና መሬታችን ፣ ስለ ድብቅ ማህበራት ሴራ፣ ስለ ሃገራችን ኢትዮጵያ ታሪክ ፣ ስለ ቤተክርስቲያን እና መጽሃፍ ቅዱስ ወዘተ ያልተነገሩ እና ያልተሰሙ አስገራሚ ድብቅ እውነታዎችን በስፋት እንዳሣለን፡

إظهار المزيد
5 308
المشتركون
-124 ساعات
-197 أيام
-5930 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+1
في 0 قنوات
أغسطس '26
+39
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+38
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+40
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+40
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+44
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+58
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+58
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+58
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+96
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+78
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+101
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+67
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+61
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+60
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+99
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '25
+98
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+108
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+97
في 2 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+115
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '25
+113
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+125
في 3 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+164
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+91
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+124
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+269
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+296
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+267
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+194
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+313
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '24
+365
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+936
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '24
+1 567
في 3 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+1 610
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '230
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '230
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '230
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '230
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '230
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '230
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '230
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '230
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+10
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+5
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+24
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '220
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '220
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '220
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+3
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+7
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+5
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '220
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '220
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '220
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '220
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+8
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+18
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+8
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+16
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+26
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+30
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+12
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+19
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+468
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
02 سبتمبر0
01 سبتمبر+1
منشورات القناة
⏳ 6 ቀን ብቻ ቀረው!! የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ! 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦን
6 ቀን ብቻ ቀረው!!
የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት
ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ! 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇👇👇 https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu 📍ሆላንድ ፓርክአድራሻ 👇👇👇 https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6

2
ሀገሬ ቅድስት ቤተክርስቲያኔ ዕድሜሽ ሲገፋ ምርኩዝ ሆንሽ እንጂ ምርኩዝ አልያዝሽም ሺ ውበት እንጂ ሽበት አያውቅሽም! ወርቃማው ታሪካችን ሊወሳበት፤ በልጆቻችን ልብ ሊጻፍበት ሐመረ ብርሃን ወደ ቀድሞው
ሀገሬ ቅድስት ቤተክርስቲያኔ ዕድሜሽ ሲገፋ ምርኩዝ ሆንሽ እንጂ ምርኩዝ አልያዝሽም ሺ ውበት እንጂ ሽበት አያውቅሽም! ወርቃማው ታሪካችን ሊወሳበት፤ በልጆቻችን ልብ ሊጻፍበት ሐመረ ብርሃን ወደ ቀድሞው ነገር ተመልሶ በክረምቱ መውጫ፣ በአዲሱ ዓመት መባቻ ለልጆቻችን እና ለእኛ ታላቅ ግብዣ አሰናድቷል። የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ! 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇👇👇 https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu
695
3
የእግዚአብሔር አደራ የሆኑ ልጆቻችንን እንዴት እያሳደግናቸው ነው? የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋ
የእግዚአብሔር አደራ የሆኑ ልጆቻችንን እንዴት እያሳደግናቸው ነው? የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!
1 221
4
https://share.google/aimode/K4tbmGu02sAEFtGbw ሙሉው ውይይት in English ለማንበብ
1 638
5
https://share.google/aimode/lEh5S4KE0q2TbWtvZ ሙሉው ውይይት በአማረኛ ለማንበብ
1 504
6
አንድ ሰው በጊዜ ወደ ኋላ ተመልሶ በነ ነጉሥ ዳዊት እና ሰሎሞን ጊዜ ሄዶ የሚያየው፣ የሚሰማው፣ የሚያሸተው፣ የሚመለከተው አለባበስ፣ አመጋገባቸው ሁሉ የአሁኖቹን የኢትዮጵያውያን ባህል ነው። ሌላ እስ
አንድ ሰው በጊዜ ወደ ኋላ ተመልሶ በነ ነጉሥ ዳዊት እና ሰሎሞን ጊዜ ሄዶ የሚያየው፣ የሚሰማው፣ የሚያሸተው፣ የሚመለከተው አለባበስ፣ አመጋገባቸው ሁሉ የአሁኖቹን የኢትዮጵያውያን ባህል ነው። ሌላ እስራኤል የለም በቃ የድሮዎቹ እስራኤል እናንተ ራሳቸሁ ኢትዮጵያውያን ናቸው እያለ ነው።
1 389
7
لا يوجد نص...
1 230
8
لا يوجد نص...
1 234
9
لا يوجد نص...
1 160
10
لا يوجد نص...
1 242
11
لا يوجد نص...
1 209
12
لا يوجد نص...
1 077
13
لا يوجد نص...
1 001
14
لا يوجد نص...
1 047
15
لا يوجد نص...
1 105
16
ጎኦግል ስለ ኢትዮጵያውያን ማንነት ምን ይላል?
1 100
17
የጥንት የእስራኤላውያን ዘንድ ታቦተ ጽዮንን ይዘው ወደ ጦርነት የመዝመት ልምድ ነበራቸው እነዚሁ እስራኤል በኢትዮጵያ ምድር ሲኖሩ ያንኑ የቀደመ ልማዳቸውን በመከተል በጦርነት ጊዜ ታቦትን ይዘው ሲዘም+2
የጥንት የእስራኤላውያን ዘንድ ታቦተ ጽዮንን ይዘው ወደ ጦርነት የመዝመት ልምድ ነበራቸው እነዚሁ እስራኤል በኢትዮጵያ ምድር ሲኖሩ ያንኑ የቀደመ ልማዳቸውን በመከተል በጦርነት ጊዜ ታቦትን ይዘው ሲዘምቱ ይታያል... እነዚህ እና ሌሎችም በጣም ብዙ የኢትዮጵያውያን ባህሎች እና ልማዶች ስር መሠረታቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ እንደሆ እንጂ ከጊዜ ቡሃል የተጨመሩ ወይ ከሌላ ሰዎች በትምህርት የተወረሱ እንዳይደሉ ያረጋግጡልናል። ኢትዮጵያውያን እነዚህን ልማዶችን ወደ ሃገራቸው ከገቡ ጥቂት ሰዎች ተምረውት ሳይሆን ቀድሞም ይኖሩበት የነበረ የራሳቸው ማንነታቸው መገለጫ እንደነበሩ ነው።
1 634
18
ብዙ ኢትዮጵያውያን ከእመቤታችን ቀጥሎ ለቅዱስ ሚካኤል ጥልቅ የሆነ ፍቅር እና አክብሮት አላቸው ይሄ አክብሮት ከባዶ የመነጨ ሳይሆነ በጥንት ጊዜ ለእስራኤል ጠባቂ ሆኖ የተሾመው እስራኤልንም ከጠላት ሲ+1
ብዙ ኢትዮጵያውያን ከእመቤታችን ቀጥሎ ለቅዱስ ሚካኤል ጥልቅ የሆነ ፍቅር እና አክብሮት አላቸው ይሄ አክብሮት ከባዶ የመነጨ ሳይሆነ በጥንት ጊዜ ለእስራኤል ጠባቂ ሆኖ የተሾመው እስራኤልንም ከጠላት ሲጠብቅ የኖረ መልአክ በመሆኑ ያ ታሪክ በህዝቡ ውስጥ ውስጥ በመኖሩ የተነሳ ነው... አሁን እይሁድ ነን የሚሉትን ፈረንጆች እንኳን በወርሃዊ እና በዓመታዊ በዓላት ሊያከብሩት ቀርቶ ስሙን እራሱ አያውቁትም። ይሄ የሚያሳየው የጥንቱ የእራኤል ባህል የአሁኖቹ ኢትዮጵያውያን ባህል መሆኑን እንጂ የፈረንጆቹ እንዳልሆነ ነው።
1 166
19
የተጣላ ሰውን ለማስታረቅ እና ለትዳር ሽማግሌዎሽን መላክ መነሻው ሥላሴ ወደ አብርሃም ቤት የመግባታቸው ነው። ይሄም ልማድ በኢትዮያውያን ዘንድ የተለመደ በአሁኖቹ የሃተኞቹ እስራኤላውያን የሌለ ነው፣+1
የተጣላ ሰውን ለማስታረቅ እና ለትዳር ሽማግሌዎሽን መላክ መነሻው ሥላሴ ወደ አብርሃም ቤት የመግባታቸው ነው። ይሄም ልማድ በኢትዮያውያን ዘንድ የተለመደ በአሁኖቹ የሃተኞቹ እስራኤላውያን የሌለ ነው፣ ይሄም የመጽሐፍ ቅዱሱ ታሪክ የኢትዮጵያውያን እንጂ የፈረንጆቹ እንዳይደለ ያስረዳልናል
871
20
ከላይ ካየናቸው ተጨማሪ በእስራኤላውያን ዘንድ ብቻ የሚፈጸሙ ሌሎች ህዝቦች ተምረው ሊፈጽሟቸው ከማይችሏቸው ልምዶች እና ባህሎች መካከል።
618