ru
Feedback
አዲስ ምልከታ🌍

አዲስ ምልከታ🌍

Открыть в Telegram

+ አዲስ የሳይንስ እይታ + አዲስ አስተሳሰብ + አዲስ እውቀት + ሃይማኖት + ፖለቲካ + ኢኮኖሚ + ሙዚቃ # የኢትዮጵያ ትንሳኤ

Больше
2 778
Подписчики
-124 часа
+47 дней
+2130 день

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+31
в 0 каналах
июнь '26
+79
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+113
в 1 каналах
Get PRO
апрель '26
+98
в 1 каналах
Get PRO
март '26
+35
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+24
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+36
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+43
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+43
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+73
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+44
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+58
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+56
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+59
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+69
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+79
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+76
в 0 каналах
Get PRO
февраль '25
+79
в 1 каналах
Get PRO
январь '25
+171
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '24
+229
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+212
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '24
+207
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+128
в 0 каналах
Get PRO
август '24
+190
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+199
в 1 каналах
Get PRO
июнь '24
+122
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+147
в 0 каналах
Get PRO
апрель '24
+251
в 1 каналах
Get PRO
март '24
+135
в 2 каналах
Get PRO
февраль '24
+242
в 1 каналах
Get PRO
январь '24
+207
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+343
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+21
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '23
+23
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+15
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+22
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+36
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+14
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+19
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+37
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+25
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+17
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+30
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+25
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+26
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+23
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+36
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+91
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+52
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+41
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+29
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+23
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+41
в 0 каналах
Get PRO
февраль '22
+20
в 0 каналах
Get PRO
январь '22
+42
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '21
+43
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '21
+36
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '21
+40
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '21
+51
в 0 каналах
Get PRO
август '21
+83
в 0 каналах
Get PRO
июль '21
+50
в 0 каналах
Get PRO
июнь '21
+99
в 0 каналах
Get PRO
май '21
+282
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
12 июля0
11 июля+4
10 июля+4
09 июля+1
08 июля0
07 июля+4
06 июля+2
05 июля+3
04 июля0
03 июля+4
02 июля+5
01 июля+4
Посты канала
playing the devils advocate here, and trying to find weaknesses in this argument: one can say they just found a way to make the laser lights work within the ionosphere. Now can they also say the satellites can work while flying at great speed that require exceeding earth's escape velocity (thousands of kilometers per hour), and staying in sync with each other, aiming laser light at each other at centimeter level precision while flying at those insane speeds. Any sane engineer, regardless of their intelligence, will look at this problem and say, nah this is impossible. Unless, of course, there were ways to simplify our model... just like NASA does when they try to do the math of aircraft flight. Their documents say things like "A stationary atmosphere" or "A flat plane of earth" will simplify their model and the equations they use. These seem like convenient excuses that can just be used a way of plausible deniability when they're asked why they chose that approach, because they can say "in the real scenarios we use the actual complex equations" and of course everyone else will not question them further because they believe in rational answers and the need for hard evidence. But we are not everyone else, we did not get here by believing the answers they give us. This means we can see through the cracks of their lies, just like in the aircraft motion equations, the space-x case also shows us that they are making these satellites work on a flat earth system and then finding very good lies that convince the whole world that they are orbiting the globe earth. And the proof to that is in this laser based mesh networking situation.

2
The company is called Mesh for a reason, because they're focused on Mesh Networking, which is further proof that this is not satellites communicating by sending the light through the air. And if the "satellites" were flying at VERY high speeds around the globe like they say they are, making them properly send that laser light to each other, while maintaining the formation of a massive mesh network, is just simply impossible. But if they are stationary and connected via fiber optic, then you have no problem weaving them together in a mesh. Now we can even go further and say the mesh can be wireless as long as the nodes (that is, the satellites) are stationary... yeah, we can and it's another proof of flat earth in itself, but there is another problem with that The Starlink satellites are found within the altitude range of the Ionosphere, which is a sea of ions (plasma). So sending laser light within that sea of ions just disrupts the laser because it becomes absorbed by the ions it interacts with on the way. And that defeats the purpose of laser light to begin with: a focused beam of powerful light that isn't scattered and reaches its target reliably. And this brings us back to the first position: those satellites will be (or even already are), connected with fiber optics cables. The fact that they haven't acquired Mesh Optical until now does not mean that they don't already use that technology.
141
3
If they ever tell you that Starlink satellites are proof of the globe, show them this. A bunch of "satellites" tied together
If they ever tell you that Starlink satellites are proof of the globe, show them this. A bunch of "satellites" tied together with fiber optic cables is only possible if they're balloons floating over a flat earth. The company mentioned in this video, Mesh Optical Technologies, is a company that designs and manufactures optical systems and optical transceivers for AI data centers and space communications. Their flagship product, the Alpha C1 transceiver, converts electrical signals into light for high-speed transmission over fiber optics.
135
4
ታዲያ ያ የሚሆንበት ምክንያት ሰዎቹ ገንዘባቸውን ወደ ላቀ ሀብት አሳድገው ቤተሰብ መስርተው ከትውልድ ትውልድ ስለማስተላለፍ ማሰብ ስለሚጀምሩ ነው። ያም ሲሆን ከትውልድ ትውልድ ለዘመናት የሚተላለፈው+1
ታዲያ ያ የሚሆንበት ምክንያት ሰዎቹ ገንዘባቸውን ወደ ላቀ ሀብት አሳድገው ቤተሰብ መስርተው ከትውልድ ትውልድ ስለማስተላለፍ ማሰብ ስለሚጀምሩ ነው። ያም ሲሆን ከትውልድ ትውልድ ለዘመናት የሚተላለፈው የትየለሌ የኃጠኢት ገንዘብ፤ እጅግ ግዙፍ፣ ማንም የማሰገዳደረው ኢምፓየርን ይገነባል። ከላይ የጠቀስናቸውን ፊልሞች ስንመለከት፣ የመጀመሪያው ላይ፣ ዋና ገጸ ባሕሪው ቀጣይ ትውልድ ሳሰተካ ይሞታል። የሁለተኛው ላይ ደግሞ ሚስትና ልጆች ቢኖሩትም ሚስቱ እና ልጆቹ ይጠሉታል፣ ክፉ ሰው ነው ብለው ያስባሉ፣ በዚያም ምክንያት የሱን ገንዘብ አይፈልጉም ስለዚህም ሀብቱ ከምንም ሳይሆን ይቀራል፣ ትውልድ ተክቶ ኢምፓየር መገንባቱ ፉርሽ ሆነ ማለት ነው። ስለዚህም፣ ለሚያስተውል ሰው፣ የነዚህ ፊልሞች መልእክት፦ "እንደ እኛ ትላል ማፊያ እና የተለየ ሀብት ያላቸው ሚስጥር ማህበራትን መመስረት አትችሉም፣ በፍጹም የኛ ደረጃ ላይ መድረስ አትችሉም፤ የኛን አይነት ግዙፍ አቅም መገንባት አትችሉም፤ ተስፋ ቁረጡ " የሚል ይሆናል ማለት ነው።
358
5
ታዲያ ያ የሚሆንበት ምክንያት ሰዎቹ ገንዘባቸውን ወደ ላቀ ሀብት አሳድገው ቤተሰብ መስርተው ከትውልድ ትውልድ ስለማስተላለፍ ማሰብ ስለሚጀምሩ ነው። ያም ሲሆን ከትውልድ ትውልድ ለዘመናት የሚተላለፈው የትየለሌ የኃጠኢት ገንዘብ፤ እጅግ ግዙፍ፣ ማንም የማሰገዳደረው ኢምፓየርን ይገነባል። ከላይ የጠቀስናቸውን ፊልሞች ስንመለከት፣ የመጀመሪያው ላይ፣ ዋና ገጸ ባሕሪው ቀጣይ ትውልድ ሳሰተካ ይሞታል። የሁለተኛው ላይ ደግሞ ሚስትና ልጆች ቢኖሩትም ሚስቱ እና ልጆቹ ይጠሉታል፣ ክፉ ሰው ነው ብለው ያስባሉ፣ በዚያም ምክንያት የሱን ገንዘብ አይፈልጉም ስለዚህም ሀብቱ ከምንም ሳይሆን ይቀራል፣ ትውልድ ተክቶ ኢምፓየር መገንባቱ ፉርሽ ሆነ ማለት ነው። ስለዚህም፣ ለሚያስተውል ሰው፣ የነዚህ ፊልሞች መልእክት፦ "እንደ እኛ ትላል ማፊያ እና የተለየ ሀብት ያላቸው ሚስጥር ማህበራትን መመስረት አትችሉም፣ በፍጹም የኛ ደረጃ ላይ መድረስ አትችሉም፤ የኛን አይነት ግዙፍ አቅም መገንባት አትችሉም፤ ተስፋ ቁረጡ " የሚል ይሆናል ማለት ነው።
1
6
እነዚ ተከታታይ ፊልሞች ተመሳሳይ ሀሳብ ነው ያላቸው፦ ሰዎቹ እጅግ አደገኛ የሆነ፣ በከባድ ወንጀል የሚያስቀጣ፣ ነገር ግን በአጭር ጊዜ የናጠጡ ሀብታም የሚያደርጋቸው ተግባር ይፈጽማሉ። ከዚያን ግን ዋ+1
እነዚ ተከታታይ ፊልሞች ተመሳሳይ ሀሳብ ነው ያላቸው፦ ሰዎቹ እጅግ አደገኛ የሆነ፣ በከባድ ወንጀል የሚያስቀጣ፣ ነገር ግን በአጭር ጊዜ የናጠጡ ሀብታም የሚያደርጋቸው ተግባር ይፈጽማሉ። ከዚያን ግን ዋናው ገጸ ባሕሪ ይሞታል። የሀሳቡ mastermind የሆነው ሰው ይሞታል። ምክንያቱ ደግሞ፣ በሁለቱም ፊልሞች፣ ገፀ ባሕሪው በከባድ ህመም የሚጠቃ እና በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚሞት በሀኪም ተነግሮታል። ስለዚህ ገንዘቡን ቢያገኝም የሚፈልገው ነገር ላይ ለማዋል እድሉን አያገኝም። ሁለቱም ፊልሞች ይህንን ሀሳብ በጭብጣቸው (plot) ውስጥ ገና ከጅምሩ አስገብተዋል። ነገር ግን ያ ባይሆን ኖሮ ምን ይፈጠር ነበር? ዋናው ገፀ ባሕሪ ባይሞት ኖሮ? የዚያ ትልቅ ሀብት ምንጭ የሆነውን ጭንቅላቱን ተጠቅሞ አንድ ትልቅ ነገር ማድረግ ቢፈልግስ? መጨረሻ ውጤቱ ምን ይሆን ነበር? መልሱ፦ 1. ማፊያ ይሆኑ ነበር። መንግስትን የሚገዳደሩ፣ የፈለጉትን ነገር ፈላጭ ቆራጭ ይሆኑ ነበር። እንደነ ፓብሎ ኤስኮባር፣ እንደ ጣልያን ማፊያ ማለት ነው። 2፣ እንደ ሚስጥር ማህበረሰቦች፣ የእንግሊዝ ንጉሳውያን ቤተሰቦች፣ እንደነ ሮዝቻይልድ ቤተሰብ... ከመንግስታትም በላይ ሆነው ዓለምን ከመጋረጃ ጀርባ ይቆጣጠሩ ነበር።
338
7
ድብቁ የኔፍሊም ታሪክ። ክፍል ሁለት፦ ኔፍሊም በብሉይ ኪዳን። ከታች "Instant View" የሚለውን በመንካት ገብተው ያንብቡ። https://telegra.ph/%E1%8B%B5%E1%89%A5%E1%89%81-%E1%8B%A8%E1%8A%94%E1%8D%8D%E1%88%8A%E1%88%9D-%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AD-%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8D-%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5-06-24
590
8
በአርሲ የተካሄደውን ጭፍጨፋ ያመለክታል የሚል አንድ ምስል ተለቆ ነበር። ምስሉ ግን በሌላ ስፍራ በአማራ ክልል የተነሳ ሆኖ ተገኘ። አንዳንድ ክፉዎችም ጭፍጨፋውን ውሸት ነው ለማለት ተጠቀሙበት።
በአርሲ የተካሄደውን ጭፍጨፋ ያመለክታል የሚል አንድ ምስል ተለቆ ነበር። ምስሉ ግን በሌላ ስፍራ በአማራ ክልል የተነሳ ሆኖ ተገኘ። አንዳንድ ክፉዎችም ጭፍጨፋውን ውሸት ነው ለማለት ተጠቀሙበት።
704
9
እነዚህም የምድር ውስጥ ከተሞች፣ ከፔዶፊሊያ እና ከተለያዩ ሪሰርቾች ጋር ይገናኛሉ። እነዚህም በአሜሪካ፣ በቻይና፣ በጃፓን ወዘተ የሚገኙ ሊሆኑ ይችላሉ፣ ዛሬ የምንጠቀማቸውን ቴክኖሎጂዎችም የመጣው ከነሱ ይሆናል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ፍንጭ የሚሆነን፣ ከሁለት ዓመታት በፊት በዩክሬን የተደረግ ውጊያ ነው። ሩሲያ፣ ዋግነር የተባለውን የግል ተዋጊዎች (mercenaries) ድርጅት ሰራዊት አዝምታ፣ Bakhmut የተባለችውን ከተማ ለመቆጣጠር ሞክራ ነበር። ውጊያውም ድፍን 9 ወራት የፈጀ ሲሆን እጅግ ብዙ የዩክሬን ሰራዊቶች እና ልምድ ያላቸው ከፍተኛ መኮንኖች ህይወታቸውን ያጡበት ነበር። ታድያ የዩክሬን ሰራዊት በመጨረሻም ተሸንፈው ከተማዋን ለሩሲያ አሳልፈው ሲሰጡ፣ የሩሲያ ሰራዊትም ተቆጣጥሯታል። ከተማዋንም ከተቆጣጠሩ በኋላም፣ በውስጧ ክምድር በታች የሚገኙ የምርምር ማዕከሎች እና ህገወጥ የህጻናት ዝውውር የሚደረግባቸው የምድር በታች ስፍራዎች ተገኝተው ነበር። ይህም ከምናውቀው እጅግ ጥቂቱ ነው።
632
10
አንዳንድ ሰዎች እንደሚሉት፣ ከምድር በታች እጅግ ግዙፍ ከተሞች እና የሚሊተሪ ቤዞች አሉ። በነዚህ ውስጥም የኔፍሊም ዘር ቅሪት ያላቸው ሰዎች ይኖራሉ ተብሎ ይገመታል። በሰዎች ተገደውም ሆነ ለራሳቸው ፈቅደው፣ በዚያ ውስጥ የሚኖሩበት የራሳቸው ምክንያት አላቸው። ምናልባትም በነዚያ የምድር ውስጥ ከተሞች፣ ዛሬ በዓለም ካለው ቴክኖሎጂ በብዙ ዓመታት የቀደመ ቴክኖሎጂን ይጠቀማሉ።
502
11
በመላው አሜሪካ፣ እና ላቲን አሜሪካም፣ እጅግ ብዙ የግዙፍ ሰዎች ታሪኮች ይሰሙ ነበር። እነዚህ ታሪኮችም አንዳንዶቹ ከአፈ ታሪክም በላይ የሆኑ ነበሩ። ነጮች ለኮሎናይዜሽን ወደዚያ ሲሄዱም ለማመን የሚከብዱ ነገሮችን በዚያ ቦታ ላይ ሰምተዋል፣ አይተዋልም። ነገር ግን የአከባቢውን ህዝቦች በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ ስለፈጇቸው እና ታሪካችውንም ስላፈኑት ብዙ አናውቅም። በዚያ ሁሉ ውስጥ ግን የተረፉ አንዳንድ ታሪኮች አሉ። እነዚህ ታሪኮች እንደሚያመለክቱትም፣ እስፔኖች ራሳቸው የተወሰኑ ግዙፋን ሰዎችን ወይም የነሱ ዘር ቅልቅል ያላቸው ጎሳዎችን አግኝተዋል። በጊዜ ሂደትም እነዚህ ግዙፋን ሰዎች በፈረንጆቹ ስራም ሆነ በሌላ በማይታወቅ ምክንያት ዘራቸው እየጠፋ ሂደ።
469
12
ከእስኮትላንድ ወደ አሜሪካ የሄዱት ባለ ቀይ ጸጉር ሰዎች በደቡቡ የሃገሪቱ ክፍል በተለይም በቴክሳስ ግዛት ይኖራሉ። ልዩ በሆነው የኢንግሊዘኛ ቅላጽያቸው እና አሜሪካን በመውደዳቸው ይታወቃሉ። ከነሱም ውስጥ በተለይ በቀይ ጸጉራቸው ምክንያት "red-neck" የሚል መጠርያ የተሰጣቸው አሉ። እነዚህ ሬድ-ኔክ የተባሉት ሰዎች አንድ የሚታወቁበት ነገር ቢኖር ለጦርነት ያላቸው ተነሳሽነት ነው። ጦርነትን ምንም አይፈሩም፣ ውጊያ ቦታዎች ላይ ከፍተኛ ጩኸት እያሰሙ በደስታ እና በሆታ ይዘምታሉ፣ በሃይለኛ ተዋጊነታቸውም ይታወቃሉ። ጦርነትን ያለመፍራታቸው ሁኔታም ሌሎችን ነጮች ጭምር የሚያስገርም ነው።
445
13
There are many interesting things here
There are many interesting things here
463
14
Нет текста...
627
15
ምናልባት በተጨማሪም ማየት የሚኖርብን፣ ታሪካውያኑ የ Viking ህዝቦችን ነው። እነዚህ ህዝቦች በጦረኝነታቸው እና ጀግንነታቸው ይታወቃሉ። በጦርነት ወቅት ፍርሃት የማይሰማቸው እና በታላቅ ሆታ እየሮጡ ወደ ውጊያ የሚገቡ፣ ልዩ ልዩ የጦር መሳርያዎችንም በውጊያ ላይ በመጠቀም የሚታወቁ ህዝቦች ናቸው። የነዚህ ህዝቦች ታሪክም ምን ያህል ከኔፍሊም ዝርያዎች ጋር እንደሚገናኝ ለመዳሰስ እንሞክራለን።
553
16
ይህንን ጉዳይ በዚህ ከገደልነው፣ የዋናውን ጽሁፋችንን ሁለተኛ ክፍል በቀጣይ እንመለከታለን። ነገር ግን፣ በቀጣዩ ክፍል የምናየው ስለ ኔፍሊም ታሪክ ከመጽሃፍ ቅዱስ ላይ ይሆናል። የተለያዩ ክፍሎችን እየጠቀስን የነዚህን ግዙፋን ሰዎች ታሪክ እንዳስሳለን። ከዚያም ቀጥለን ስለ ሌሎች ታሪካዊ ህዝቦች እንመለከታለን። ከኔፍሊም ጋር የሚያያዝ ታሪክ ያለባቸው ህዝቦች ውስጥ፣ Paracas የሚባሉት በፔሩ የኖሩ ህዝቦች፣ Celtic የሚባሉት በአውሮፓ በተለይም በእስኮትላንድ እና አየርላንድ የሚኖሩት ባለ ቀይ ጸጉር ህዝቦች፣ እንዲሁም Basque የሚባሉት በስፔን እና ፈረንሳይ መካከል የሚኖሩት ህዝቦች ዋና ተጠቃሽ ናቸው። የነዚህን ህዝቦች ታሪክ እና ግንኙነት በተለያዩ ክፍሎች እንመለከታለን። እንዲሁም፣ ምናልባትም እስከዛሬ ብዙ ሰው ያላየውን የሮዝቻይልድ ቤተሰቦች እና ከእስኮትላንድ ጋር ያላቸው ግንኙነት ለማየት እንሞክራለን። ከዚህም በተጨማሪ፣ የተለያዩ በታሪክ የኖሩ የንጉሳውያን ዘሮች በተለይም በአውሮፓ የኖሩት የዚህ የኔፍሊም ዘር ቅልቅል አለባቸው ይባላል። ያንንም ለመመልከት እንሞክራለን።
436
17
እንዲሁም፣ ከደብር ቅዱስ የወረዱት ሰዎች የቃየልን ልጆች ምንም ነገር አስተማሯቸው የሚል የለም። መጽሃፈ ሄኖክ የሚለው "ኮከብ ቆጠራ፣ ጦር መሳርያ አሰራር፣ ጌጥ፣ ስር መማስ" ወዘት አንድም ቦታ ሲጠቀስ አይታይም በዚህ መጽሃፍ ላይ። ይህም ማለት፣ በድጋሜ እንበለው፣ መጽሃፈ ሄኖክ እና መጽሃፈ ቀሌምንጦስ የሚያወሩት ስለ ሁለት የተለያየ ታሪክ ነው።
474
18
እዚህ ጋር፣ "ከኖህ፣ ማቱሳላ እና ላሜህ በቀር ሁሉም ከደብር ቅዱስ ወረዱ" ይላል። ማለትም ወንዶችም ሴቶችም ወርደዋል ማለት ነው። እንደ መጽሃፈ ሄኖክ ስለ ወንዶች ብቻ አያወራም። ከዚያም ያንን ካለ
እዚህ ጋር፣ "ከኖህ፣ ማቱሳላ እና ላሜህ በቀር ሁሉም ከደብር ቅዱስ ወረዱ" ይላል። ማለትም ወንዶችም ሴቶችም ወርደዋል ማለት ነው። እንደ መጽሃፈ ሄኖክ ስለ ወንዶች ብቻ አያወራም። ከዚያም ያንን ካለ በኋላ ኖህ ሚስት አገባና መርከብም መስራት ጀመረ ይላል። ይህ ማለት ደግሞ ኖህ ያገባት ሴት ከደብር ቅዱስ ወርዳ የነበረች ናት ማለት ነው። ይህ ብቻ አይደለም፣ መርከቡን የሰራው ዛፍ ከደብር ቅዱስ ቆርጦ ነው፣ ነገር ግን ዛፉን ከተራራው አውርዶ የቃየል ልጆች በሚኖሩበት ቦታ ነው ይላል። አያችሁ፣ የመጽሃፈ ሄኖክ ታሪክ ከዚህ የተለያየ ነው። ሄኖክ የሚያወራው፣ ትክክለኛ መላእክት ወርደው ከቃየል ልጆች ጋር የተቀላቀሉበትን ነው። ያም የሆነው ከዚህ ከመጽሃፈ ቀሌምንጦስ ታሪክ ጋር ተመሳሳይ ጊዜ ላይ ነው። ነገር ግን ሁለቱም የተለያዩ ታሪኮች ነው። ምክንያቱም እስካሁን ደረስ የቃየል እና የሴት ልጆች ከተቀላቀሉ በኋላ 3ሺህ ክንድ የሚሆኑ አውሬ ልጆች ተወለዱ የሚለው እዚህ ላይ የለም። ሁሉንም ነገር በልተው ሲጨርስ እርስ በርስ ተባሉ የሚል የለም።
520
19
ሄኖክም ወደ ብሄረ ህያዋን የሚጠራበት ጊዜ ደረሰ (እንደ ሌሎቹ አባቶች አልሞተም)፣ እናም ልጁን የልጅ ልጁን ኖህንም ጭምር ጠርቶ እናንተ በቅድስና ኑሩ አላቸው። ከዚያ በኋላ በደብር ቅዱስ ላይ ማቱሳ
ሄኖክም ወደ ብሄረ ህያዋን የሚጠራበት ጊዜ ደረሰ (እንደ ሌሎቹ አባቶች አልሞተም)፣ እናም ልጁን የልጅ ልጁን ኖህንም ጭምር ጠርቶ እናንተ በቅድስና ኑሩ አላቸው። ከዚያ በኋላ በደብር ቅዱስ ላይ ማቱሳላ፣ ላሜህ እና ኖህ ብቻ ደብር ቅዱስ ላይ ቀሩ። ሌሎቹ በሙሉ ወረዱ። አሁንም አስተውሉ። መጽሃፈ ሄኖክ የሚያወራው ቁጥራቸው 200 ሰለሆኑት ነው። መጽሃፈ ቀሌምንጦስ ግን በሺዎች የሚቆጠሩ ደቂቀ ሴት ከደብር ቅዱስ ላይ በተለያየ ዘመን እና ትውልድ እንደወረዱ እየነገረን ነው። ይህ ያለ ምንም ጥርጥር ህለት የተለያየ ታሪክ እንደሆነ ያሳየናል።
356
20
የያሬድ ዘመን ላይ ስንደርስ፣ ደብር ቅዱስ ላይ ያሉት ሰዎች ወደታች መውረድን አላቆሙም ነበር። በየጊዜው ይወርዳሉ። አሁንም ልብ በሉ። መጽሃፈ ሄኖክ የሚለው አንድ ጊዜ ወረዱ ነው። ይህ ግን በየዘመኑ
የያሬድ ዘመን ላይ ስንደርስ፣ ደብር ቅዱስ ላይ ያሉት ሰዎች ወደታች መውረድን አላቆሙም ነበር። በየጊዜው ይወርዳሉ። አሁንም ልብ በሉ። መጽሃፈ ሄኖክ የሚለው አንድ ጊዜ ወረዱ ነው። ይህ ግን በየዘመኑ ወረዱ ይላል። ማለትም ከ ሄኖስ ሞት እስክ ያሬድ ሞት ድረስ ሁለት ወይም ሶስት መቶ ዓመት ተቆጥሮ ይሆናል። ስለዚህ በዚህ ሁሉ ዘመን የሴት ልጆች (ደቂቀ ሴት) ከደብር ቅዱስ እየወረዱ ታች ካሉት ጋር ይቀላቀሉ ነበር ማለት ነው። ከዚህ ቀጥሎ ግን እግዚአብሔር ሌላ ትእዛዝ አስተላለፈ። ይኸውም፣ የአዳምን የሌሎቹንም የሞቱ አባቶችን እና እናቶችን አስከሬን፣ እንዲሁም በኋላ ዘመን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚሰጠውን ወርቅ እጣን ከርቤ ይዛችሁ ወደ ታች ውረዱ፣ ታች ወርዳችሁም ከሌላው ህዝብ ጋር መቀላቀል ሊኖርባችሁ ይችላል አላቸው።
360