cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ጋብቻ እና ልባም ሴት

"ሚስት ያገኘ ፥ በረከትን አገኘ ፥ ከእግዚአብሄር ዘንድ ፥ ሞገስን ይቀበላል ። ምሳ 18:22

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 999
المشتركون
+1824 ساعات
+2197 أيام
+52630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

✅መንፈሳዊ ትምህርት ትፈልጋላችሁ ❓️❔️ ✅ይሄው አዲስ ቻናል የዮናታን... የዳዊት.. የታምራት..... የተዘራ ማታገኙት ትምህርት የለም ግቡና ተማሩ ::
إظهار الكل...
✅የዮናታን ✅
✅የ ታምራት ✅
✅ሌሎችም አሉ ✅
ባልና ሚስት ከፍቺ በህላ በልጆች ላይ የሚኖራቸው ግንኙነት ጤናማ መሆን አለበት 👉 እኔ ስራ አለኝ ጥሩ ገቢ አለኝ single ሆኜ ልጆቼን አሳድጋለው ። ችግር የለም እርሱ ባይኖርም የሚባለው ጤናማ አመለካከት አይደለም ። 👉 ከባል ጋር መለያየት በሆላ የተጣላሽው ከርሱ ጋር እንጂ ልጆች ጋር አይደለም ። ባልና ሚስት አንዳቸው ለአንዳቸው ልጆችን እንዳይገናኙ መከልከል አይገባም ።የራሳቸውን ጉዳይ ለልጆች ሼር ማድረግ አይገባም ። አባታችሁ እንደዚህ ነው እናታችሁ እንደዚህ ናት ማለት ለልጆች ጥሩ አይደለም ። እናትህን እንዳታገኝ ማለት የሚጎዳው ልጆችን ነው ተፈጥሮአዊ ክሩ አይበጠስም ። 👉ልጆች አባት ያስፈልጋቸዋል ፥ እናት ያስፈልጋቸዋል ልጅ የሚፈጠረው በጋራ ነው በsingle አይደለም ። ስለዚህ ልጆች ሁለቱንም ይፈልጋሉ ፥ ሁለቱም ያስፈልጋሉ ። ተፈጥሮአዊውን ግንኙነት መለያየት አይቻልም ። 👉ሰው የዘራውን ያንኑ ደግሞ ያጭዳል በልጆች ላይ ዛሬ የተዘራው ክፉ ዘር ነገ በቅሎ ተመልሶ የሚጎዳው የራሳችንን ልጆች ነው ። አባትን እንደ ጠላት አድርጎ በልጅ አዕምሮ መሳል ፥ እናትህ አትፈልግህም እንቢ ብላ ጥላ ሄዳለች እያሉ ጥላቻን ለልጅ መንገር በወደፊት ህይወታቸው ላይ ተፅእኖ አለው ። 📖 ልጆች የእግዚአብሄር ስጦታ ናቸው ። የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው ። መዝ 127:3 __________________________ https://t.me/httpstme8RjldnZsNIM4YmE02015
إظهار الكل...
ጋብቻ እና ልባም ሴት

"ሚስት ያገኘ ፥ በረከትን አገኘ ፥ ከእግዚአብሄር ዘንድ ፥ ሞገስን ይቀበላል ። ምሳ 18:22

👍 1
📘📘📘“በሚስት ታስረህ እንደ ሆንህ መፋታትን አትሻ፤ በሚስት አልታሰርህ እንደ ሆንህ ሚስትን አትሻ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 7፥27
إظهار الكل...
👍 1
Repost from Album_songs
🖥መንፈሳዊ ፊልም ማየት ለሚወድ ሰው የተከፈተ ቻናል ሁላችሁም ተቀላቀሉ🎥 @hiwotenlekrstis
إظهار الكل...
🎥አማርኛ ፊልም 🇪🇹
🎥ጎጃምኛ ፊልም 🎥
🎥እንግሊዘኛ ፊልም 🎥
🎥ተከታታይ ፊልም 🎥
🎥አጫጭር ፊልም 🎥
🎥አስተማሪ ፊልም 🎥
🎥Christian 🎥
🎥ድራማ 🎥
🖥ሁሉንም ለማግኘት🖥
🤔🤔 የጋብቻ ሚስጥር ❤️ፐርፌክት የሆነ ጋብቻ የለም ። በአንተ ልክ ተሰፍቶ ተስተካክሎ የተቀመጠ ጋብቻ የለም ። Readymade ሚስት የለችም ። ❤️አገባህ ማለት ጣጣውን የጨረሰ ጉዳዩ ውስጥ ገባህ ማለት አይደለም ። ጋብቻ ስራን ይበልጥ ጠንክሮ መስራትን ይጠየቃል ። በየቀኑ ትዳርህን ለማስተካከል በጎ ፍቃደኛ መሆን አለብህ ። ጋብቻ ልክ እንደ መኪና ጥገና እና ሰርቪስ ይፈልጋል ። ተገቢ ጥገናና ሰርቪስ የማይደረግለት መኪና አንድ ቀን ተገልብጦ ባለቤቱን አደጋ ላይ እንደሚጥለው ሁሉ ጋብቻም ጥገናና እንክብካቤ ካልተደረገለት አደጋ ውስጥ ይገባል ። ❤️በጋብቻህ ላይ ግድ የለሽ አትሁን ። ትጉ ሰራተኛ ሁን ። ትዳርህን አንተ ካልተንከባከብክ ማን ይንከባከብ ? ችግኝ ተተክሎ እንደማይተው ጋብቻህን ኮትኩተው አሉባልታ እና ጥርጣሬን አረሞችን ከቤትህ ነቅለህ አጥፋ ። ጠዋትና ማታ ችግኝ ውሀ እንደሚያስፈልገው ትዳርህን የፍቅር እና የሰላም ወሃ አጠጣ ። Get up for your marriage . 🔘 መልካም ትዳር ➡️ መልካም ቤተሰብ ➡️ መልካም ህዝብ ➡️ መልካም ሀገር🇪🇹🇪🇹 https://t.me/httpstme8RjldnZsNIM4YmE02015
إظهار الكل...
ጋብቻ እና ልባም ሴት

"ሚስት ያገኘ ፥ በረከትን አገኘ ፥ ከእግዚአብሄር ዘንድ ፥ ሞገስን ይቀበላል ። ምሳ 18:22

👍 5
👇እውነታው ወጣ ለማየት 👇
إظهار الكل...
😱ለማየት😱
Repost from Album_songs
ስለ ፍቅር ግንኙነት... ከምን አይነት ሰው ጋር የ ፍቅር ግንኙነት እንጀምር...... ፍቅር ግንኙነት ውስጥ ምን ማድረግ አለብን ግንኙነቱ እንዳይፈርስ....... ስለ masterbation(ሴጋ ) ምጥፎነት ይዞት እሚመጣው በሽታ የ ስለልቦና ምክር ለማገኘት..... 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
👍 2
💞ስለ ፍቅር ግንኙነት💕
👰‍♀ስለ ትዳር🤵‍♂
🔆ምክር🔆
💃ስለ ልባም ሴት 👩
🤦‍♀ስለ masterbation መጣፎነት🤦
👏ሁሉንም ለማግኘት👏
ጥያቄ፡- ፍቅረኛዬ እየጠፋ የመመለስ ልማድ አለበት! ፍቅረኛዬ ከዚህ በፊት ስራ በዝቶብኛል በሚል ምክንያት የት እንዳለ በማላውቀው ሁኔታ ለወራት ከጠፋ በኋላ እንደገና ተመልሶ አሁን ስራው ቀለል እንዳለለትና Miss እንዳረገኝ ሲነግረኝ ምንም እንኳን በወቅቱ ሁኔታው ጥያቄ ቢፈጥርብኝና ብረበሽም ሁሉን ትቼ ግንኙነታችንን ቀጠልኩኝ፡፡ አሁን ደግሞ ይህ ከሆነ ከአንድ ዓመት በኋላ እንደገና ትንሽ ስሜቱ የተረበሸበት ሁኔታ እንዳለና ብቻውን በመሆን ረፍት ለመውሰድ እንደሚፈልግ ነግሮኝ ለሳምንታት ከጠፋ በኋላ አሁን ደውሎ እንደተረጋጋና በጣም ሊያገኘኝ እንደናፈቀ ነገረኝ፡፡ በዚህ ሁኔታው ትንሽ ግራ ስገባኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላወኩም፡፡ መልስ፡- የፍቅረኛሽን ሁኔታ ለአንቺ በሚመጥን ጨዋነት ስትመለከችው፣ ከሁለቱ ከአንዱ አያልፍም፡፡ 1.  ምናልባት ስራ ሲበዛበት ወይም የስሜት ጫና ውስጥ ሲሆን ያለውን የፍቅርም ሆነ ማሕበራዊ ግንኙነቶችን ከዚያ ጋር አስታርቆ የመሄድ አቅምና ልምምድ የለውም፡፡ የፍቅረኛሽ ሁኔታ ይህ እንደሆነ ካመንሽ ለወደፊቱ ከእሱ ጋር ስለሚኖርሽ የዘለቀ ሕይወት ልትሰጊ የሚያስችልሽ በቂ የስሜት አለመረጋጋት አለበት ማለት ነው፡፡ አስቢው፣ ከእሱ ጋር ወደእጮኝነት፣ አልፎም ወደጋብቻ ከዘለቃችሁ በኋላ በየጊዜው አንዳንድ ውጥረቶች ውስጥ ሲሆን ከአጠገብሽ ዘወር የሚል ሰው ቢሆን! ከዚህ ስሌት አንጻር ፍቅረኛሽ ከአንቺ አመለካከት፣ እሴትና ከፍቅርና ከትዳር ግንኙነት ከምትጠብቂው ሚዛናዊ መስፈርት አንጻር ብዙ ያስኬድሻል ብዬ አላስብም፡፡  ይህንን ችግሩን የመሸከምና የማገዝ ምርጫ ግን አለሽ:: 2.  ወይም ደግሞ አንቺ ከምታውቂው ማንነቱ ሌላ የተደበቀ ሌላ ሕይወትና ልምምድ አለው፡፡ የፍቅረኛሽ ሁኔታ ይህ እንደሆነ ካመንሽ ለወደፊቱ ከእሱ ጋር ስለሚኖርሽ የዘለቀ ሕይወት ልትሰጊ ብቻ አይደለም ፈጽሞ እንደማይሆን ልታስቢ የሚያስችልሽ ከበቂ በላይ የሆነ ባህሪይ አለበት ማለት ነው፡፡ “በትኩስ” ፍቅራችሁ ዘመን ይህንን ካደረገ፣ ከጋብቻ በኋላ አንዳንድ ውጥረቶችና ውጣውረዶች ግንኙነታችሁን ሲጋፉማ ምን ሊያደርግ እንደሚችል መገመት አያስቸግርም፡፡ ከዚህም ስሌት አንጻር ፍቅረኛሽ ከአንቺ አመለካከት፣ እሴትና ከፍቅርና ከትዳር ግንኙነት ከምትጠብቂው ሚዛናዊ መስፈርት አንጻር ፈጽሞ ያስኬድሻል ብዬ አላስብም፡፡  መልሴን ጠንከር ባለ ድምዳሜ ስጨርሰው፣ ግር ሊልሽ የሚገባው የእሱ ሁኔታ ሳይሆን የራስሽ ሁኔታ ነው፡፡ ፍቅረኛሽ ማድረግ የፈለገውንና ያመነበትን ነገር ስለማድረጉ መጨነቅ አቁሚና ይልቁንስ አንቺ እንደፈለገ ሲሆን ዝም ብለሽ ፈቃጅ ስለመሆንሽ አጥርር የሌለው ማንነትሽ ተጨነቂ፡፡ እንደዚህ አይነት ግልጽ የሆነ ባህሪይ ከፍቅረኛቸው እያዩ አሁንም የሚወዛገቡ ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ የዝቅተኝነት ስሜት፣ ይህንን ካቆሙ ሌላ ፍቅረኛ ያለማግኘት ፍርሃት፣ መገፋትን አለመፈለግ፣ ሊያቆሙት ያልቻሉት የወሲብ ትስስርና የመሳሰሉት ችግሮች ያሉባቸው ሰዎች ናቸው፡፡ ስለዚህ እሱን ለመገንዘብና ለመለወጥ ያለሽን ትግል ለጊዜው ቆም አድርጊውና እነዚና መሰል ችግሮችሽን በመለየት ራስሽን ለመለወጥ መስራት ላይ አተኩሪ፡፡ ፍቅረኞቻችንም ሆኑ ሌሎች ሰዎች፣ በእኛ ሕይወት የሚያደርጉትንና የሚሆኑትን ነገር የመፍቀድና ያለመፈቀድ ሙሉ መብትም አቅምም አለን፡፡ ፍቅረኛሽም ቢሆን አንቺ ካልፈቀድሽለት በስተቀር ይህንን ባህሪይ ሊያሳይሽና በዚያውም ሊቀጥል አይችልምና ዛሬውኑ ቀይ መስመርሽን አስምሪ፡፡ ዶ/ር ኢዮብ ማሞ https://t.me/httpstme8RjldnZsNIM4YmE02015
إظهار الكل...

👍 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
📘📘📘 “ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፥ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ።” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥10
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.