cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

እነሆ መጻሕፍት | ዘወትር በልዮ ቅናሽ 0912735000 / 0905222224 ➍ኪሎ ምኒሊክ ት/ቤት ፊት ለፊት ሮሚና ዝቅ ብሎ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
7 343
المشتركون
+1724 ساعات
+1487 أيام
+41130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የ2023 ኅትም የሕግ እና ኢኮኖሚክስ መጽሐፍ ሁለት 2 ቅጂ አለን ፈጥነው የግልዎ ያድርጉ። Introduction to LAW Theo Moore ሕግ በኅብረተሰቡ ላይ ቀጥተኛ ተጽእኖን በመቅረጽ በማኅበራዊ ለውጥ ረገድ ትልቅ ቀጥተኛ ያልሆነ ሚና ይጫወታል። ሕግ የብዙሃኑን ጥቅም ለማስጠበቅ እና ሁሉም ሰው እኩል እድል እንዲኖረው እና ሃብት የማግኘት እድል እንዲኖረው ያደርጋል። እያንዳንዱ ሰው የራሱን ጥቅም ቢያሳድድ አንዳንድ ሰዎች ከሌሎች ይሻላሉ ወይም በሌሎች ላይ የበለጠ ጥቅም ይኖራቸዋል እና ሙሉ በሙሉ በነሱ ላይ የበላይ ይሆናሉ ይህም በመጨረሻ ወደ ትርምስ ያመራል። Economics Unitext for Freshmen: Emilia Day ኢኮኖሚክስ ብልጽግናን የሚያበረታቱ የፖሊሲ እርምጃዎችን እንድንለይ እና ውጤታማ አለመሆንን እንድናስወግድ ይረዳናል፣ ይህም ዘላቂ እድገትን ፍለጋ ወሳኝ አንቀሳቃሽ ያደርገዋል። እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ 4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ። ሥልክ፦ 0912735000             0905222224 ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል። https://t.me/enhobooks https://t.me/enhobooks https://t.me/enhobooks
إظهار الكل...
👍 5👏 1
👍 7😁 1
ከታች የምታዩአቸው 8 መጻሕፍት ለምትፈልጉ አንድ አንድ ቅጂ አለን ቀድመው ይሸምቱ። ፩ የሰገሌው አብዮት ዊልፍሬድ ቴሲጀር Wilfred Thesiger በኡስማን ሀሰን 2005.ዓም ፪ የኢትዮጵያ ታሪክ ከደአማት እስከ አዲስ አበባ ከፕሮፌሰር ላጵሶ ጌታሁን ድሌቦ ፫ ከትግል ትዝታዎቼ የደደቢት አብዮት በሴረኞች መቀጨት ግደይ ዘርአጽዮን 2010ዓ.ም ፬ ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ በህወሓት ውስጥ ያሳለፍኳቸው የትግል ዓመታትና ገጠመኞቼ በፀጋይ ጠማለው (ወልደእየሱስ) ነሐሴ 2000 መቀሌ ፭ እውነቱ ይሄ ነው *ፓራኮማንዶ* ከሳንፊል እስከ ጭንሀግሰን/ኤርትራ ግንባር/በወሎ ግንባር/በሸዋ ግንባር በመጋቢ ፶ አለታ ስታም ክፍሌ ፮ እብዱ አውግቸው ተረፈ ፯ ዑሙር ኻያም ልቦለዳዊ የሕይወት ታሪክና ሩብአያቶቹ ፰ የፒያሣ ልጅ በፍቅሩ ኪዳኔ እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ 4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ። ሥልክ፦ 0912735000             0905222224 ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል። https://t.me/enhobooks https://t.me/enhobooks https://t.me/enhobooks
إظهار الكل...
Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

እነሆ መጻሕፍት | ዘወትር በልዮ ቅናሽ 0912735000 / 0905222224 ➍ኪሎ ምኒሊክ ት/ቤት ፊት ለፊት ሮሚና ዝቅ ብሎ

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በገበያ ላይ... በእንግሊዘኛውም በአማርኛ ትርጉም ሁለቱም THE FOUR AGREEMENTS የሕይወት ፍልስፍና ዶን ሚጌል ሩዪዝ ትርጉም ራሴላስ ጋሻነህ ዶን ሚጌል ሩዩዝ ታዋቂ መንፈሳዊ አስተማሪና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የሽያጭ ደረጃ ያላቸው “የቶልቴክ Pጥበብ” ተከታታይ መጽሐፍት ደራሲ ነው። በእነዚህ ተከታታይ መጽሐፍት ውስጥ፣ “ኣራቱ ስምምነቶች”፣ “የፍቅር ጌትነት”፣ “የእውቀት ድምጽ”፣ “አራቱ ስምምነቶች ተጓዳኝ መጽሐፍ”፣ “የእሳት ክበብ”፣ እና *እምስተኛው ስምምነት” የተሰኙት ይገኙበታል። እነዚህ ተከታታይ መጽሐፍት ከ12 ሚሊዮን በላይ ቅጂዎች የተሸጡ ሲሆን በዓለም ዙሪያ በ46ቋንቋዎች ተተርጉሞ ቀርቧል :: ይህ “የሕይወት ፍልስፍና” በሚል የተተረጎመው ባለ ከፍተኛ ሽያጭ ዝነኛ መጽሐፉ፣ ወደ ዘላቂ ግላዊ ለውጥ ስለሚያደርሱ ተግባራዊ ያወሳል። ለመጀመሪያ ጊዜ እ.ኤ.አ በ1997 የታተመው ይህ መጽሐፍ፣ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በአሜሪካ ውስጥ ብቻ ከስድስት ሚሊዮን በላይ፣ በዓለም ዙሪያ ደግሞ ከሰባት ሚሊዮን በላይ ቅጂዎች ተሽጧል። በኒውዮርክ ታይምስ ምርጥ ሽያጭ ዝርዝር ላይ ለአስር አመታት ያህል የቆየ ሲሆን፣ የአስር† አመቱ 36ኛው ባለምርጥ ሽያጭ መጽሐፍ ሆኖ ዘልቆ ነበር። እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ 4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ። ሥልክ፦ 0912735000             0905222224 ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል። https://t.me/enhobooks https://t.me/enhobooks https://t.me/enhobooks
إظهار الكل...
👍 4
ከታች በምሥል የምትመለከቷቸው መጻሕፍት ታሪካዊ እና የቆዩ መጻሕፍት ናቸው። አንድ 1 ቅጂዎች አሉን ፈጥነው የግልዎ ያድርጉ። ፩ ኦቶባዮግራፊ (የሕይወቴ ታሪክ) ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም ፪ ከከበደ ሚካኤል የትንቢት ቀጠሮ (ድራማ) ፭ የኢትዮጵያ 40 ኩንታል ወርቅ የት ደረሰ? ትርጉም በ ታጸለ በየነ እርገጤ ፮ በረመዳን ዋዜማ ማሞ ውድነህ ፰ ፍትሐ ነገሥት ፡ ብሔረ ሕፃ ወቀኖና -ስያሜው ፅንሰ ሐሳቡ መጻሕፍት አምላካውያት ቀኖናት ቤተከርስቲያናውያት ቀኖናተ ነገሥት -ዓለማውያት ኣዲስ አበባ 1986 ፮ የኢትዮጵያ ደም መላሽ ያልተነገሩ የአባ ኮስትር በላይ ዘለቀ እውነተኛ ታሪክ 1902 - 1937 ዓ.ም ፰ ቢገድሉንም አልሞትንላቸውም ደራሲ ገ/ሥሳሴ ተስፋዬ ፱ የሌ/ኮ መንግሥቱ ያልተነገሩ ምሥጢሮች እሸቱ ወንድሙ ወ/ሥላሴ ፲ አረሩ እና ኤርትራዊው አሥገዶም በብርሃኑ ድንቄ ፲፩ ጀግናው አሊ በርኪ ቱቾ (እውነተኛ ታሪክ) ጸሐፊ ኢሳይያስ ሆርዶፋ ትርጉም በጥሩወርቅ እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ 4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ። ሥልክ፦ 0912735000             0905222224 ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል። https://t.me/enhobooks https://t.me/enhobooks https://t.me/enhobooks
إظهار الكل...
Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

እነሆ መጻሕፍት | ዘወትር በልዮ ቅናሽ 0912735000 / 0905222224 ➍ኪሎ ምኒሊክ ት/ቤት ፊት ለፊት ሮሚና ዝቅ ብሎ

👍 2
ከታች ያሉትን መጽሐፍ ለምትፈልጉ። ከእያንዳንዳቸው 1 አንድ ቅጂ አለን። ከታች ባለው አድራሻ ደውለው ቤሉበት ከፍለው ይቀመጥሎታል። ፩ አጤ ምኒልክ ከጳውሎስ ኞኞ ፪ ምርኮኛ ቆንጅት ብርሃን 2002 ፫ መጽሐፈ ትዝታ ዘአለቃ ለማ ኃይሉ ወልደ ታሪክ ፬ ኢትዮጵያዊነት፤አሰባሳቢ ማንነት በአንድ አገር ልጅነት ዩሱፍ ያሲን ፭ መከረኞች ከቪክቶር ኢጎ ሣህለ ሥላሴ ብርሃነ ማርያም በአማርኛ እንደተረከው ፮ ጦቢያ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ልቦለድ መጽሐፍ ☞ አንድ መቶ ዓመት ያስቆጠረ ታላቅ መጽሐፍ ከአፈወርቅ ገብረኢየሱስ ፯ የኢትዮጵያ ታሪክ ከደአማት እስከ አዲስ አበባ የሦስት ሺ ዘመን ከፕሮፌሰር ላጵሶ ጌታሁን ድሌቦ ፰ የፍቅር አቢዮት ጆይስ ሜየር ፱ ኦማሂሬ እውነተኛ ታሪክ ከምኒሊክ ዘለቀ እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ 4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ። ሥልክ፦ 0912735000             0905222224 ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል። https://t.me/enhobooks https://t.me/enhobooks https://t.me/enhobooks
إظهار الكل...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
*ሜሎሪና እና ቴሎስ* በናሁሠናይ ፀዳሉ በእነሆ መጻሕፍት ያገኟቸዋል። ‹‹ሰው የሚሞተው ሥጋው ነፍሱን መሸከም ሲያቅተው ነው፡፡ ሥጋችን ደግሞ የሚያረጅም የሚበላሽም ነው፡፡ ነፍስ ልትሞት ካልቻለችና የሚሞተው ሥጋችን ከኾነ፣ ለምን ለነፍሳችን የማያረጅና የማይሞት ሥጋ አንሠራላትም? ብለን እየጣርን ነው››፡፡ እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ 4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ። ሥልክ፦ 0912735000             0905222224 ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል። https://t.me/enhobooks https://t.me/enhobooks https://t.me/enhobooks
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የድጋሚ ኅትመት ትሩፋት። የሊቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ መጽሐፍ ርእስ፦ የትዳር አንድምታ ትርጉም፦ ሽመልስ መርጊያ *እግዚአብሔር በትዳር ውስጥ ያለውን ድንቅ ፈቃድ * "ሚስት ለባልዋ ትገዛ› የመባሉ ምክንያትና አተረጓጎም * የባልና የሚስት እኩልነትና አንድ አካል ስለመሆናቸው የተሰጡ ድንቅ ማብራሪያወች *ለትዳራችን ስኬት የሚጠቅሙን ሰማያዊ ፍልስፍናዎችና መንፈሳዊ ጥበባት *ኢአማኒ የትዳር ጓደኛ ቢኖረን ምን እናደርግ ዘንድ እንደሚገባን *ትኩረት ስላልተቸረው ነገር ግን ለብዙወች ትዳር መፍረስ ዋና ምክንያት ስለሆነው «መከልከል» *በትዳራችን ውስጥ ቅድሚያ ልንሰጣቸው ስለሚገቡን ተግባራት። እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ 4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ። ሥልክ፦ 0912735000             0905222224 ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል። https://t.me/enhobooks https://t.me/enhobooks https://t.me/enhobooks
إظهار الكل...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የአነጋጋሪው በሮበርት ሙጋቤ ዙሪያ የተጻፈ መጽሐፍ። አንድ1 ቅጂ አለን። DINNER WITH MUGABE The untold story of a freedom fighter who became a tyrant HEIDI HOLLAND ይህን መጽሐፍ እንድመረምር የረዱኝን በዚምባብዌ ውስጥ ያሉ በርካታ እውቀት ያላቸው መመሪያዎችን ማመስገን እፈልጋለሁ። አሁን ባለው የሀገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ ስማቸውን መጥራት ግን አደጋ ላይ ሊጥላቸው ይችላል። እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ 4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ። ሥልክ፦ 0912735000             0905222224 ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል። https://t.me/enhobooks https://t.me/enhobooks https://t.me/enhobooks
إظهار الكل...
👍 3🔥 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.