uz
Feedback
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™

Kanalga Telegram’da o‘tish

ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦ 👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ ለማስታወቅያ እና አስተያየት 👉 @yafet_junior

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ analitikasi

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ (@ethioepl) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 243 044 obunachidan iborat bo'lib, Sport toifasida 130-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 55-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 243 044 obunachiga ega bo‘ldi.

30 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 1 539 ga, so‘nggi 24 soatda esa -30 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 2.68% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 2.37% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 6 509 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 5 752 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 49 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦ 👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ ለማስታወቅያ እና አስተያየት 👉 @yafet_junior”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 01 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Sport toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

243 044
Obunachilar
-3024 soatlar
+8427 kun
+1 53930 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Okt '26
Oktabr '260
1 kanalda
Sentabr '26
+6 896
91 kanalda
Get PRO
Avgust '26
+17 068
106 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+12 969
114 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+12 175
119 kanalda
Get PRO
May '26
+1 520
101 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+85
8 kanalda
Get PRO
Mart '26
+501
63 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+1 669
100 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+5 776
124 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+2 587
127 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+3 404
126 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+4 837
121 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+10 179
132 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+9 308
121 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+7 403
124 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+9 750
104 kanalda
Get PRO
May '25
+10 036
117 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+9 569
122 kanalda
Get PRO
Mart '25
+7 927
120 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+14 760
106 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+19 319
97 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+21 432
128 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+17 031
135 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+14 479
113 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+19 695
137 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+26 666
132 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+22 315
131 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+12 695
127 kanalda
Get PRO
May '24
+10 781
93 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+11 469
133 kanalda
Get PRO
Mart '24
+15 801
196 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+10 958
121 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+13 275
138 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+19 782
146 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+22 977
154 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+30 607
160 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+32 237
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+6 864
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+3 507
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+824
0 kanalda
Get PRO
May '23
+87
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+78
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+156
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+186
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+2 652
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
01 Oktabr0
Kanal postlari
🚨🗣 ቲቦ ኮርቱዋ "ማንቸስተር ሲቲ ውድድሩን አጭበርብሯል።" "ያደረጉትን ነገር ባያደርጉ ኖሮ፣ በመጨረሻ ያስፈረሟቸውን ተጫዋቾች ላያገኙ ይችሉ ነበር።" SHARE 📲 @EthioEpl
🚨🗣 ቲቦ ኮርቱዋ "ማንቸስተር ሲቲ ውድድሩን አጭበርብሯል።" "ያደረጉትን ነገር ባያደርጉ ኖሮ፣ በመጨረሻ ያስፈረሟቸውን ተጫዋቾች ላያገኙ ይችሉ ነበር።" SHARE 📲 @EthioEpl

2
🚨⚽️ 𝗡𝗘𝗪: ዴቪድ ኦርንስቴን በማንቸስተር ሲቲ የገንዘብ ጥሰት ቅሌት ላይ ለመነጋገር ዛሬ ከጋሪ ኔቪል ፣ጄሚ ካራገር ፣ሮይ ኪን እና ኢያን ራይት ጋር ይገናኛል። SHARE 📲 @EthioEpl
🚨⚽️ 𝗡𝗘𝗪: ዴቪድ ኦርንስቴን በማንቸስተር ሲቲ የገንዘብ ጥሰት ቅሌት ላይ ለመነጋገር ዛሬ ከጋሪ ኔቪል ፣ጄሚ ካራገር ፣ሮይ ኪን እና ኢያን ራይት ጋር ይገናኛል። SHARE 📲 @EthioEpl
1 480
3
ለማንሲቲ እየተከራከረ የሚገኘዉ ጠበቃ የአርሰናልን የሙሉ ሲዝን የጨዋታ መመልከቻ ትኬት ገዝቷል! 🤔
ለማንሲቲ እየተከራከረ የሚገኘዉ ጠበቃ የአርሰናልን የሙሉ ሲዝን የጨዋታ መመልከቻ ትኬት ገዝቷል! 🤔
2 331
4
ፊል ፎደን ወደ ባየር ሙኒክ ? 👀 እንግሊዛዊው አጥቂ ፊል ፎደን ከማንችስተር ሲቲ ለመልቀቅ የሚቻልበት ሁኔታ ከተፈጠረ እና ተጫዋቹ ክለቡን ለመልቀቅ ፈቃደኛ ከሆነ የጀርመን ኃያሉ ባየርን ሙኒክ እሱ
ፊል ፎደን ወደ ባየር ሙኒክ ? 👀 እንግሊዛዊው አጥቂ ፊል ፎደን ከማንችስተር ሲቲ ለመልቀቅ የሚቻልበት ሁኔታ ከተፈጠረ እና ተጫዋቹ ክለቡን ለመልቀቅ ፈቃደኛ ከሆነ የጀርመን ኃያሉ ባየርን ሙኒክ እሱን ለማስፈረም እንደሚሞክር ተዘግቧል። - BBC Sport SHARE 📲 @EthioEpl
2 530
5
🚨 ዴንማርክ – ፖርቱጋል 🇩🇰🇵🇹 🏆 የአውሮፓ እግር ኳስ 📆 ኦክቶበር 1 ❓ በዴንማርክ እና ፖርቱጋል መካከል ማን የበላይ ይሆናል? 🔥 ዴንማርክ እና ፖርቱጋል በአጓጊ የአውሮፓ እግር ኳስ
🚨 ዴንማርክ – ፖርቱጋል 🇩🇰🇵🇹 🏆 የአውሮፓ እግር ኳስ 📆 ኦክቶበር 1 ❓ በዴንማርክ እና ፖርቱጋል መካከል ማን የበላይ ይሆናል? 🔥 ዴንማርክ እና ፖርቱጋል በአጓጊ የአውሮፓ እግር ኳስ ፍልሚያ ይገናኛሉ። ሁለቱም ብሔራዊ ቡድኖች ጠንካራ ተጫዋቾች ያሏቸው ሲሆን ምርጥ አቋማቸውን ለማሳየት እና ለድል ለመፋለም ወደ ሜዳ ይገባሉ። ደጋፊዎች እያንዳንዱ አጋጣሚ ወሳኝ ሊሆን የሚችልበትን ከፍተኛ ፉክክር ያለበት ጨዋታ ይጠብቃሉ። 💰 EEPL1 የፕሮሞ ኮድ ያስገቡ እና በመጀመሪያ ዲፖዚትዎ እስከ 200% — እስከ 40,000 ETB ቦነስ ያግኙ! ⚽️ ዋና ዋና የእግር ኳስ ዝግጅቶችን ከ1XBET ጋር ይከታተሉ 👉 https://bit.ly/EEPL11
2 452
6
⚽️ | በዓለም ላይ ምርጡ ሊግ ማለትም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊመለስ 9 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። SHARE 📲 @EthioEpl
⚽️ | በዓለም ላይ ምርጡ ሊግ ማለትም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊመለስ 9 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። SHARE 📲 @EthioEpl
2 670
7
ዮከሬሽ ወደ አዲስ ክለብ ? የጣልያኑ ክለብ ኤሲ ሚላን በቪክቶር ዮከሬሽ ላይ ፍላጎት አለው ፤ ነገር ግን ስምምነቱ ውስብስብ ሊሆን ይችላል። የሚላኑ ጋዜጠኛ ካርሎ ፔሌጋቲ አርሰናል ለስዊድናዊው አጥቂ
ዮከሬሽ ወደ አዲስ ክለብ ? የጣልያኑ ክለብ ኤሲ ሚላን በቪክቶር ዮከሬሽ ላይ ፍላጎት አለው ፤ ነገር ግን ስምምነቱ ውስብስብ ሊሆን ይችላል። የሚላኑ ጋዜጠኛ ካርሎ ፔሌጋቲ አርሰናል ለስዊድናዊው አጥቂ የውሰት ዝውውርን እንደማያስብ የተናገረ ሲሆን ከ70-75 ሚሊዮን ዩሮ በሚደርስ ክፍያ አካባቢ ሊለቀው እንደሚችል ዘግቧል። አሁን ላይ በካይ ሃቨርትዝ ጉዳት ምክንያት ዮከሬሽ በሚቀጥሉት ሳምንታት በአርሰናል ውስጥ ችሎታውን ለማሳየት ተጨማሪ የመጫወቻ እድሎች ሊኖሩት ይችላል። [ Sport Witness ] SHARE 📲 @EthioEpl
2 850
8
ቀን 20/01/2018 አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ 0903010006/0957974082 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉   የስራ መደብ:# NGO 👉የት/ደረጃ 12 ዲፕሎማ / ድግሪ 👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት 👉ደሞዝ:- 300/500 ዶላር 👉ፆታ:-   ወ/ሴ 👉የሰራ ቦታ  አአ/ክልል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራው  መደብ =- ኤንጅዎ ክልክ ኦፕሬተር 👉የትምርት ደረጃ 10+12+ዲፕ/ድግሪ 👉የስራ ልምድ 0 👉ደሞዝ 35000 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራው መደብ =- ሆስተስ 👉የትምርት ደረጃ 10 + 👉የስራ ልምድ 0 አመት 👉ደሞዝ 15000 / 25000 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራው መደብ =-ሶፍት ፋብሪካ 👉የትምርት ደረጃ 8/10/12 👉የስራ ልምድ 0/ 👉ጾታ ወንድ /ሴት 👉ደሞዝ 18000 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የስራው መደብ /ፓስታ ፋብሪካ=-የእሸጋ ሰራተኛ 👉  የስራ ልምድ ፡- 0 አመት 👉ደሞዝ:-  17000 👉ፆታ:-   ወ/ሴ 👉የሰራ ቦታ  አአ/ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሬተር  👉የት ደረጃ ፡ 8/12/ዲፕ 👉የስራ ልምድ ፡ 0 -አመት  👉ደሞዝ ፡ 15000+ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራ መደብ:- ባርቴደር 👉የሰራ ልምድ :- ያላት 👉የት/ት ደረጃ :- 8/10/12 👉ደሞዝ:- 7000_17000 👉ፆታ :- ሴት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራ መደብ:- #ትኬተር/ለባስ/ 👉የሰራ ልምድ :- 0አመት 👉የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ 👉ደሞዝ:- 0አመት 👉ደሞወዝ   :- 9000~20,000 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራ መደብ፦ሽያጭ /ለፈርኒቸር 👉የት/ደረጃ፦10/12/diploma/ 👉ደሞዝ:-8000_30000+ 👉የስራ ልምድ: 0አመት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራ መደብ :markting 👉የት ደረጃ ፡- ዲፕ ድግሪ  👉የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት 👉ደሞዝ :-13000+ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራ መደብ ፡ Accountant 👉የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip 👉ፆታ: ሴ 👉የስራ ልምድ ፡ 0 - 8አመት 👉ደሞዝ ፡  8,000-16,000  🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራ መደብ ፡ IT 👉የት/ደረጃ ፡-  degree /dip 👉የስራ ልምድ ፡- 0 -2አመት 👉ፆታ:- ሴ/ወ 👉ደሞዝ:- 8000-15000 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራ መደብ፦ካሸር 👉የት/ደረጃ፦10 + 👉የሰራ ልምድ 0~3 አመት 👉ደሞዝ:- 7000-12000 👉ፆታ፦ሴ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራ መደብ፦#nurse//ላብራቶሪ/ጠቅላላ 👉 ለክሊኒክ እና ለሆስፒታል 👉የት/ደረጃ፦ዲፕልማ / ዲግሪ 👉የስራ ልምድ: 0~8አመት 👉ደሞዝ:- በስምምነት 👉ፆታ፦ሴት/ወንድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራው መደብ ቡቲክ ሴልስ 👉የት ደረጃ ፡ 8 👉ፆታ: ሴ 👉የስራ ልምድ ፡ 0-1 👉ደሞዝ :7000-20,000 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራው መደብ =- የጥፍር እና አይላሽ 👉የትምርት ደረጃ 8+ 👉የስራ ልምድ 0 -1 አመት 👉ደሞዝ 10000-25000 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራው መደብ=- ፀሀፊ 👉የትምርት ደረጃ ዲፕሎም 👉የስራ ልምድ ያላት 👉ፆታ ሴት 👉ደሞዝ 8000/15000 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራው አይነት =- ሼፍ 👉የትምርት ደረጃ 8/10/12 👉የስራ ልድ 1/3 👉ፆታ ሴት/ወ 👉ደሞዝ 10000+ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራው መደብ =- ብስኩት ፋብሪካ 👉የትምርት ደረጃ 8/10/12 👉የስራ ልምድ 0 አመት 👉ደሞዝ 16000 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራ መደብ፦ሹሩባ ባለሙያ 👉የት/ደረጃ፦ 10 👉ደሞዝ:-9000-25000 👉ፆታ፦ሴት 👉የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራ መደብ ፡ እሪል እስቴት ሴልስ 👉የት ደረጃ ፡ ዲፕ/ዲግሪ 👉የስራ ልምድ ፡ 0-2 👉ደሞዝ ፡  9000-50000 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራ መደብ ፡ ሁለገብ ሰራተኛ 👉የደረጃ ፡- 8_10 👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት 👉ደሞወዝ :- 10000 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራ መደብ ፡ reception 👉የት ደረጃ ፡ 10/12 👉የስራ ልምድ ፡ 0-2 👉ደሞዝ 8000/15000 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራ መደብ፦#ተላላኪና ፅዳት ለባንክ 👉የት/ደረጃ፦8/12 /ዲፕ 👉 የሰራ ልምድ 0 አመት 👉ደሞዝ:- በስምምነት 👉የስራ ቦታ: በሰፈር አቅራብያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉የስራ መደብ ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ ፖስተኛ 👉የት ደረጃ ፡ 10/12/"Dip 👉ፆታ: ሴ/ወ 👉የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት 👉ደሞዝ ፡  15000+ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉መረጃና መዝገበ አያያዝ  👉 የት ደረጃ ፡ dip-degree 👉የስራ ልምድ ፡ 0_1አመት 👉ደሞዝ ፡  15000 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇 አድራሻ:-  መገናኛ መተባበር ህንጻ 4 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ B421 👇👇👇👇👇          ☎️ 0957974082          ☎️  0903010006 https://t.me/familyWorke
3 151
9
ከ2009/10 የውድድር ዘመን ጀምሮ በፕሪሚየር ሊጉ ውስጥ ከተጫወቱ እና እየተጫወቱ ካሉ የእንግሊዝ ተጫዋቾች የተወጣጣ ምርጥ 11 ስብስብ ... Via - WhoScored
ከ2009/10 የውድድር ዘመን ጀምሮ በፕሪሚየር ሊጉ ውስጥ ከተጫወቱ እና እየተጫወቱ ካሉ የእንግሊዝ ተጫዋቾች የተወጣጣ ምርጥ 11 ስብስብ ... Via - WhoScored
3 075
10
🚨 የአርሰናል የወሩ ምርጥ ተጫዋች ዕጩዎች !
🚨 የአርሰናል የወሩ ምርጥ ተጫዋች ዕጩዎች !
5 031
11
📊በአውሮፓ ታላላቅ 5 ሊጎች ብዙ ጎሎች የተቆጠሩበት ሊግ ! 🇪🇸 ላሊጋ፡ 210 ጎሎች 🇮🇹 ሴሪያ: 145 ጎሎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ፕሪምየር ሊግ፡ 141 ጎሎች 🇩🇪 ቡንደስሊጋ፡ 137
📊በአውሮፓ ታላላቅ 5 ሊጎች ብዙ ጎሎች የተቆጠሩበት ሊግ ! 🇪🇸 ላሊጋ፡ 210 ጎሎች 🇮🇹 ሴሪያ: 145 ጎሎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ፕሪምየር ሊግ፡ 141 ጎሎች 🇩🇪 ቡንደስሊጋ፡ 137 ጎሎች 🇫🇷 ሊግ 1፡ 128 ጎሎች SHARE 📲 @EthioEpl
5 519
12
🚨🇵🇹🗣 በማንቸስተር ሲቲ ላይ ምርመራ እንዲካሄድ የረዱትን ሰነዶች ሃክ አርጎ ያወጣው ሩይ ፒንቶ፡ "በማንቸስተር ሲቲ ስራ አስፈፃሚዎች የተፈጸሙትን እጅግ በጣም ከባድ የሆኑ ድርጊቶችን በተመለከ
🚨🇵🇹🗣 በማንቸስተር ሲቲ ላይ ምርመራ እንዲካሄድ የረዱትን ሰነዶች ሃክ አርጎ ያወጣው ሩይ ፒንቶ፡ "በማንቸስተር ሲቲ ስራ አስፈፃሚዎች የተፈጸሙትን እጅግ በጣም ከባድ የሆኑ ድርጊቶችን በተመለከተ ከተገለጸው ነገር በኋላ የህግ ባለስልጣናት እስካሁን በእንግሊዝ እግር ኳስ ውስጥ ከተፈፀመው ታላቅ ማጭበርበር ወንጀል ጋር በተያያዘ ተጠያቂ የሆኑትን ለመቅጣት ምንም ሳያደርጉ ቢቀሩ በጣም አስገራሚ ይሆናል" SHARE 📲 @EthioEpl
5 575
13
🚨 የባርሴሎና ፕሬዝዳንት ጆአን ላፖርታ በማንሲቲ ፍርድ ላይ፡- "የእኔ ጉዳይ አይደለም የማንቸስተር ሲቲ ጉዳይ ነው ግን በጣም አከብራቸዋለሁ ይግባኝ ይላሉ ብዬ አስባለሁ።"
🚨 የባርሴሎና ፕሬዝዳንት ጆአን ላፖርታ በማንሲቲ ፍርድ ላይ፡- "የእኔ ጉዳይ አይደለም የማንቸስተር ሲቲ ጉዳይ ነው ግን በጣም አከብራቸዋለሁ ይግባኝ ይላሉ ብዬ አስባለሁ።"
5 708
14
🚨 ፔፕ ጋርዲዮላ ለማንችስተር ሲቲ ደጋፊዎች ፡ እያንዳንዱ የማን ሲቲ ደጋፊ እኔ አብሪያቸው መሆኔን እንዲያውቁ እፈልጋለሁ። "እኔ ከክለቤ፣ ከባለቤቴ፣ ከሊቀመንበሬ ፌራን፣ ከተጫዋቾቹ፣ ከሰራተኞቹ፣
🚨 ፔፕ ጋርዲዮላ ለማንችስተር ሲቲ ደጋፊዎች ፡ እያንዳንዱ የማን ሲቲ ደጋፊ እኔ አብሪያቸው መሆኔን እንዲያውቁ እፈልጋለሁ። "እኔ ከክለቤ፣ ከባለቤቴ፣ ከሊቀመንበሬ ፌራን፣ ከተጫዋቾቹ፣ ከሰራተኞቹ፣ ከኤንዞ እና ከእናንተ ልዩ ደጋፊዎች በስተጀርባ ነኝ።" "ግልጽ ላርግላቹ ይህንን ጊዜ አንድ ላይ እናልፋለን." "ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ". 🩵 SHARE 📲 @EthioEpl
5 549
15
✈️JETX ስትጫወቱ በየዙሩ በትላልቅ ሽልማቶች ይምበሸበሻሉ። በ ወግቤት ይጫወቱ ያሸንፉ 🔥 Wegsport.com 🔥 support:- https://t.me/weggbet 💬 ቻናላችን፦https://t.
✈️JETX ስትጫወቱ በየዙሩ በትላልቅ ሽልማቶች ይምበሸበሻሉ። በ ወግቤት ይጫወቱ ያሸንፉ 🔥 Wegsport.com 🔥 support:- https://t.me/weggbet 💬 ቻናላችን፦https://t.me/wegbet01
5 006
16
🚨⚽️ 𝗡𝗘𝗪: ሁጎ ኤኬቲኬ በታህሳስ ወር ወደ ሜዳ ለመመለስ ጠንክሮ እየሰራ ነው። (L'Equipe) SHARE 📲 @EthioEpl
🚨⚽️ 𝗡𝗘𝗪: ሁጎ ኤኬቲኬ በታህሳስ ወር ወደ ሜዳ ለመመለስ ጠንክሮ እየሰራ ነው። (L'Equipe) SHARE 📲 @EthioEpl
5 058
17
🚨 የቶተንሃሙ የመሃል ተከላካይ ቫን ሄክ ጉዳት አስተናግዷል ተጫዋቹ ከብሔራዊ ቡድኑ ካምፕ ለቆ ወጥቷል። (NOS) SHARE 📲 @EthioEpl
🚨 የቶተንሃሙ የመሃል ተከላካይ ቫን ሄክ ጉዳት አስተናግዷል ተጫዋቹ ከብሔራዊ ቡድኑ ካምፕ ለቆ ወጥቷል። (NOS) SHARE 📲 @EthioEpl
5 152
18
😭 ያለ ቦነስ ሲጫወቱ… እንዲህ አይጨነቁ። 😅 የMELBET ቦነስዎን ይውሰዱ እና ጨዋታውን የበለጠ አስደሳች ያድርጉ። 🎁🔥 👉 ቦነስዎን እዚህ ይውሰዱ
😭 ያለ ቦነስ ሲጫወቱ… እንዲህ አይጨነቁ። 😅 የMELBET ቦነስዎን ይውሰዱ እና ጨዋታውን የበለጠ አስደሳች ያድርጉ። 🎁🔥 👉 ቦነስዎን እዚህ ይውሰዱ
4 963
19
5️⃣0️⃣0️⃣🔣0️⃣0️⃣0️⃣🅱️🔠🔠🔠 የ500,000 ብር የስፖርዊ ጌሞች ውድድር ➖ ከመስከረም 14 እስከ ጥቅምት 15 500,000 ብር በጥሬ ገንዘብ - 100 አሸናፊዎች 🥇 1ኛ ደረጃ፡
5️⃣0️⃣0️⃣🔣0️⃣0️⃣0️⃣🅱️🔠🔠🔠 የ500,000 ብር የስፖርዊ ጌሞች ውድድር ➖ ከመስከረም 14 እስከ ጥቅምት 15 500,000 ብር በጥሬ ገንዘብ - 100 አሸናፊዎች 🥇 1ኛ ደረጃ፡ 45,000 ብር 🥈 2ኛ ደረጃ፡ 32,000ብር 🥉 3ኛ ደረጃ፡ 23,000ብር ...... እስከ 100ኛ ድረስ ለእያንዳንዱ ለውርርድ የሚያውሉት 1 ብር 1 ነጥብ ያስገኝልዎታል። ቢያሸንፉም ሆነ ቢሸነፉ፣ ውርርዱ ለውድድሩ ይቆጠራል። ⚠️ውርርድ የሚቆጠረው የሚከተሉትን መስፈርቶች ሲያሟላ ነው፡ 👉 መደብ 20 ብር ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን 👉 አጠቃላይ (odds) 1.30 ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን በአጠቃላይ 200 ብር የሚደርስ መጫወት ያስፈልግዎታል። ሽልማቶች በቀጥታ ወደ ሂሳብዎ (balance) በጥሬ ገንዘብ ይገባሉ ✨ ለመጫውት 👉 ethiosport.com/500k ኢትዮስፖርት ቴሌግራም ቻናልን መቀላቀል 👉 📱  t.me/Ethiopokerofficial 📱customer support @Team4suppor📱
3 750
20
የአሌክ ስኮትን ጉዳይ በተመለከተ ... በርንማውዝ አሌክስ ስኮትን በጥር ወር የዝውውር መስኮት ለመሸጥ ፍላጎት የለውም። ተጫዋቹም እስከ የውድድር ዘመኑ መጨረሻ ድረስ በቦርንማውዝ እንደሚቆይ ይጠበቃል
የአሌክ ስኮትን ጉዳይ በተመለከተ ... በርንማውዝ አሌክስ ስኮትን በጥር ወር የዝውውር መስኮት ለመሸጥ ፍላጎት የለውም። ተጫዋቹም እስከ የውድድር ዘመኑ መጨረሻ ድረስ በቦርንማውዝ እንደሚቆይ ይጠበቃል። ቼልሲ ፣ አርሰናል እና ሊቨርፑል ስኮትን የሚፈልጉ የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ሲሆኑ ቼልሲ በተለይ አሁንም ተጫዋቹን ለማስፈረም ፍላጎት አለው። የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በክረምቱ የዝውውር መስኮትም 64 ሚሊዮን ፓውንድ የሚያወጣ ጥያቄ አቅርቦ በቦርንማውዝ ውድቅ ተደርጓል። - Nizaar Kinsella / Sami Mokbel | BBC Sport SHARE 📲 @EthioEpl
5 197