uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™

Kanalga Telegram’da o‘tish

ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦ 👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ ለማስታወቅያ እና አስተያየት 👉 @yafet_junior

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ analitikasi

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ (@ethioepl) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 241 721 obunachidan iborat bo'lib, Sport toifasida 132-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 55-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 241 721 obunachiga ega bo‘ldi.

22 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -358 ga, so‘nggi 24 soatda esa -93 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 2.45% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 2.09% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 5 923 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 5 066 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 37 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦ 👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ ለማስታወቅያ እና አስተያየት 👉 @yafet_junior”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 23 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Sport toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

241 721
Obunachilar
-9324 soatlar
-3637 kun
-35830 kun
Postlar arxiv
Repost from Bla Games
😂💲WIN WIN WON – በየዙሩ ደስታና ሽልማት! እየተጫወቱ ትላልቅ ሽልማቶችን የምታሸንፉበት ጨዋታ። ብላጌም ላይ በየቀኑ የካሲኖ ጨዋታዎችን በመጫወት 15% ካሽባክ ያግኙ! ይመዝገቡ ይጫወቱ ይሸ
😂💲WIN WIN WON – በየዙሩ ደስታና ሽልማት! እየተጫወቱ ትላልቅ ሽልማቶችን የምታሸንፉበት ጨዋታ። ብላጌም ላይ በየቀኑ የካሲኖ ጨዋታዎችን በመጫወት 15% ካሽባክ ያግኙ! ይመዝገቡ ይጫወቱ ይሸለሙ 🌐Website  / 🤖Bot 📩 ለጥያቄና ድጋፍ - @blagamessupport

🚨 ሰበር :- ቡካዮ ሳካ ቢያንስ ለ6 ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል። አንዳንድ ምንጮች እንደሚያመለክቱት ግን ከ6 እስከ 8 ሳምንታት ሊቆይ ይችላል። (HandOfArsenal) SHARE 📲 @EthioEpl
🚨 ሰበር :- ቡካዮ ሳካ ቢያንስ ለ6 ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል። አንዳንድ ምንጮች እንደሚያመለክቱት ግን ከ6 እስከ 8 ሳምንታት ሊቆይ ይችላል። (HandOfArsenal) SHARE 📲 @EthioEpl

🗣 ዣቢ አሎንሶ :- "ማሎ ጉስቶ ደህና ነው። ፔፕ ቻቫሪያ አሁንም ተጨማሪ ልምምድ እየሰራ ነው፤ ነገር ግን ለጨዋታው ዝግጁ አይሆንም።" 🎙 ኤሚ ማርቲኔዝ ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ ይርቃል? 🗣 ዣቢ
🗣 ዣቢ አሎንሶ :- "ማሎ ጉስቶ ደህና ነው። ፔፕ ቻቫሪያ አሁንም ተጨማሪ ልምምድ እየሰራ ነው፤ ነገር ግን ለጨዋታው ዝግጁ አይሆንም።" 🎙 ኤሚ ማርቲኔዝ ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ ይርቃል? 🗣 ዣቢ አሎንሶ :- "ለጥቂት ሳምንታት። ከተገመተው ጊዜ በላይ ሳይሆን በታች እንደሚመለስ ተስፋ እናደርጋለን። መጠበቅ አለብን።" SHARE 📲 @EthioEpl

🚨 ማይክል ካሪክ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆኖ ለመቀጠል ትክክለኛው ሰው እንደሆነ ሲጠየቅ :- “100%፣ እርግጠኛ ነኝ” ሲል መልሷል። SHARE 📲 @EthioEpl
🚨 ማይክል ካሪክ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆኖ ለመቀጠል ትክክለኛው ሰው እንደሆነ ሲጠየቅ :- “100%፣ እርግጠኛ ነኝ” ሲል መልሷል። SHARE 📲 @EthioEpl

የዚህ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን የማሸነፍ ግምት ኦፕታ በዚህ መልኩ አስቀምጧል። SHARE 📲 @EthioEpl
የዚህ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን የማሸነፍ ግምት ኦፕታ በዚህ መልኩ አስቀምጧል። SHARE 📲 @EthioEpl

🔥🍒 የፍራፍሬ ጨዋታው ይጀምር! 🍓 ጣፋጭ ፍራፍሬዎች፣ አጓጊ ዙሮች እና አስደሳች ጊዜያት! 🎰 ሪሎቹን አሽከርክርና ዕድልህን ሞክር!
🔥🍒 የፍራፍሬ ጨዋታው ይጀምር! 🍓 ጣፋጭ ፍራፍሬዎች፣ አጓጊ ዙሮች እና አስደሳች ጊዜያት! 🎰 ሪሎቹን አሽከርክርና ዕድልህን ሞክር!

🏆!! ከዛሬ ጀምሮ የሚደረጉ የ8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ! ✅⚽️🇪🇺⚽️ ✅⚽️🇪🇺⚽️ ✅⚽️🇪🇺⚽️ ✅⚽️🇪🇺⚽️ ✅⚽️🇪🇺⚽️ ✅⚽️🇪🇺⚽️ ✅⚽️🇪🇺⚽️ ✅⚽
🏆!! ከዛሬ ጀምሮ የሚደረጉ የ8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ! ✅⚽️🇪🇺⚽️ ✅⚽️🇪🇺⚽️ ✅⚽️🇪🇺⚽️ ✅⚽️🇪🇺⚽️ ✅⚽️🇪🇺⚽️ ✅⚽️🇪🇺⚽️ ✅⚽️🇪🇺⚽️ ✅⚽️🇪🇺⚽️ ✅ ⚽️🇪🇺⚽️ ✅ ⚽️🇪🇺⚽️ SHARE"⬅️ 🤳@EthioEpl✅

🚨ማንቸስተር ዩናይትዶች ማይክል ካሪክን እሁድ ከበርንማውዝ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ በአሰልጣኝነት እንዲቀጥሉ ወስነዋል ነገር ግን የወደፊት እጣ ፈንታው አልተረጋገጠም! ኤዲ ሃው በዩናይትድ ጠንካራ እ
🚨ማንቸስተር ዩናይትዶች ማይክል ካሪክን እሁድ ከበርንማውዝ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ በአሰልጣኝነት እንዲቀጥሉ ወስነዋል ነገር ግን የወደፊት እጣ ፈንታው አልተረጋገጠም! ኤዲ ሃው በዩናይትድ ጠንካራ እጩ ተደርገው የሚታዩ ቢሆንም አንቶኒዮ ኮንቴ ስራውን የመውሰድ ፍላጎት አላቸው። በቦርንማውዝ ሌላ ሽንፈት የሚያስተናግዱ ከሆነ ካሪክን ስለመተካት ወደ ከባድ ንግግር ሊያመራ ይችላል። (The Athletic) SHARE 📲 @EthioEpl

Repost from maledabet
💵💰የካሲኖ ጨዋታዎችን ያለምንም ስጋት የምትጫወቱበት ቦታ ማለዳቤት! ሁሌ ማታ 3:00 ላይ 10% ካሲኖ ካሽባክ አለሎት! 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤ቶሮናመንት ይቀላቀሉ ➡️ አሁን ይጫወቱ!
💵💰የካሲኖ ጨዋታዎችን ያለምንም ስጋት የምትጫወቱበት ቦታ ማለዳቤት! ሁሌ ማታ 3:00 ላይ 10% ካሲኖ ካሽባክ አለሎት! 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤ቶሮናመንት ይቀላቀሉ ➡️ አሁን ይጫወቱ! በማለዳ ቤት የማሸነፍ እድልዎን ከፍ ያደርጉ! 🤖 ቦት - @maledabetbot ❤️ቻናላችን፦https://t.me/maledabet01 👥 Support:- https://t.me/Maledabetting

Repost from Bla Games
🔥🔥ገንዘብ እየታፈሰ ነው! ሰውን በመጋበዝ ብቻ! ወደ ብላጌም ሰውን በመጋብዝ ብቻ እጥፍ ገንዘብ ይስሩ ይምበሽበሹ! ይጋብዙ ይሸለሙ 🌐Website / 🤖 Bot 📩 ለጥያቄና ድጋፍ - @blaga
🔥🔥ገንዘብ እየታፈሰ ነው! ሰውን በመጋበዝ ብቻ! ወደ ብላጌም ሰውን በመጋብዝ ብቻ እጥፍ ገንዘብ ይስሩ ይምበሽበሹ! ይጋብዙ ይሸለሙ 🌐Website  / 🤖 Bot 📩 ለጥያቄና ድጋፍ - @blagamessupport

🚨 አንቶኒዮ ኮንቴ የማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ የመሆን ፍላጎት እንዳለው ለክለቡ አሳውቋል። ይሁን እንጂ የክለቡ አመራሮች የኮንቴ በቀላሉ የሚቀያየር ባህሪ ችግር ሊፈጥር እንደሚችል ስጋት አ
🚨 አንቶኒዮ ኮንቴ የማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ የመሆን ፍላጎት እንዳለው ለክለቡ አሳውቋል። ይሁን እንጂ የክለቡ አመራሮች የኮንቴ በቀላሉ የሚቀያየር ባህሪ ችግር ሊፈጥር እንደሚችል ስጋት አላቸው። በተጨማሪም ጣሊያናዊው አሰልጣኝ በዓመት ከ10 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ደመወዝ ስለሚጠይቅ፣ እሱን መቅጠር ከክለቡ የገንዘብ አቅም በላይ እንደሚሆን ተገልጿል። [ The Times ] SHARE 📲 @EthioEpl

Repost from N/a
🔥 HAPPY BIRDS DAY - ያዝናናል ያሸልማል ያምበሸብሻል! አሁኑኑ ይጫወቱ! ምርጡን ጨወታ በምርጡ የካሲኖ ጨዋታ መድረክ በ ወግቤት ይጫወቱ ያሸንፉ 🔥 Wegsport.com 🔥 support:
🔥 HAPPY BIRDS DAY - ያዝናናል ያሸልማል ያምበሸብሻል! አሁኑኑ ይጫወቱ! ምርጡን ጨወታ በምርጡ የካሲኖ ጨዋታ መድረክ በ ወግቤት ይጫወቱ ያሸንፉ 🔥 Wegsport.com 🔥 support:- https://t.me/weggbet 💬 ቻናላችን፦https://t.me/wegbet01

🚨 አንቶኒዮ ኮንቴ የማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ የመሆን ፍላጎት እንዳለው ለክለቡ አሳውቋል። ይሁን እንጂ የክለቡ አመራሮች የኮንቴ በቀላሉ የሚቀያየር ባህሪ ችግር ሊፈጥር እንደሚችል ስጋት አ
🚨 አንቶኒዮ ኮንቴ የማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ የመሆን ፍላጎት እንዳለው ለክለቡ አሳውቋል። ይሁን እንጂ የክለቡ አመራሮች የኮንቴ በቀላሉ የሚቀያየር ባህሪ ችግር ሊፈጥር እንደሚችል ስጋት አላቸው። በተጨማሪም ጣሊያናዊው አሰልጣኝ በዓመት ከ10 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ደመወዝ ስለሚጠይቅ፣ እሱን መቅጠር ከክለቡ የገንዘብ አቅም በላይ እንደሚሆን ተገልጿል። [ The Times ] SHARE 📲 @EthioEpl

🚨 ጄሰን ዊልኮክስ ማይክል ካሪክ ከስራው ከተባረረ በማንችስተር ዩናይትድ ቀጣይ አሰልጣኝ ለመሆን ኤዲ ሃውን ከዋነኞቹ እጩዎች አንዱ አድርጎ እያሰበ ነው። ዊልኮክስ እንግሊዛዊው አሰልጣኝ የሚሰራውን
🚨 ጄሰን ዊልኮክስ ማይክል ካሪክ ከስራው ከተባረረ በማንችስተር ዩናይትድ ቀጣይ አሰልጣኝ ለመሆን ኤዲ ሃውን ከዋነኞቹ እጩዎች አንዱ አድርጎ እያሰበ ነው። ዊልኮክስ እንግሊዛዊው አሰልጣኝ የሚሰራውን ስራ ከፍተኛ ግምት የሚሰጠው ሲሆን፣ በፕሪሚየር ሊጉ ያለው ልምድ ማንችስተር ዩናይትድን ሊያግዝ እንደሚችል ያምናል። [ Alex Crook ] SHARE 📲 @EthioEpl

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 - ዛሬ የሚደረግ የ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ! ምሽት 04:00 | ኢፕስዊች ታዎን ከ ኖቲንግሃም 🏟️ - በፖርትማን ሮድ ስታዲየም SHARE 📲
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 - ዛሬ የሚደረግ የ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ! ምሽት 04:00 | ኢፕስዊች ታዎን ከ ኖቲንግሃም 🏟️ - በፖርትማን ሮድ ስታዲየም SHARE 📲 @EthioEpl

⚽️ በዘንድሮው የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ብዙ ጎልና እና አሲስት ያደረጉ ተጫዋቾች ኤርሊንግ ሀላንድ 8 ጎል 0 አሲስት 😂🔥 SHARE 📲 @EthioEpl
⚽️ በዘንድሮው የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ብዙ ጎልና እና አሲስት ያደረጉ ተጫዋቾች ኤርሊንግ ሀላንድ 8 ጎል 0 አሲስት 😂🔥 SHARE 📲 @EthioEpl

🚨በቼሻየር የሚገኘው የብሩኖ ፈርናንዴዝ መኖሪያ ቤት ትናንት ምሽት ማንቸስተር ዩናይትድ ከኮሞ ጋር በሚጫወትበት ሰአት ዝርፊያ ተፈጽሞበታል። ብሩኖ እና ሚስቱ አና በሁኔታው በጣም አዝነዋል ! SHAR
🚨በቼሻየር የሚገኘው የብሩኖ ፈርናንዴዝ መኖሪያ ቤት ትናንት ምሽት ማንቸስተር ዩናይትድ ከኮሞ ጋር በሚጫወትበት ሰአት ዝርፊያ ተፈጽሞበታል። ብሩኖ እና ሚስቱ አና በሁኔታው በጣም አዝነዋል ! SHARE 📲 @EthioEpl

🚨 OFFICIAL: ራይስ እና ፎደን የUCL የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ መካተት ችለዋል! 🇪🇺 SHARE 📲 @EthioEpl
🚨 OFFICIAL: ራይስ እና ፎደን የUCL የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ መካተት ችለዋል! 🇪🇺 SHARE 📲 @EthioEpl

⭐️⚽️ OFFICIAL: ፊል ፎደን የUCL የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል! 1️⃣ ፎደን 2️⃣ ኒኮ ፓዝ 3️⃣ ንጉሞሃ 4️⃣ ማክቶሚናይ SHARE 📲 @EthioEpl
⭐️⚽️ OFFICIAL: ፊል ፎደን የUCL የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል! 1️⃣ ፎደን 2️⃣ ኒኮ ፓዝ 3️⃣ ንጉሞሃ 4️⃣ ማክቶሚናይ SHARE 📲 @EthioEpl

Repost from Bla Games
🔥🔥ብትሸነፈም 15% የገንዘብ ተመላሽ አለህ! ብላጌም ላይ በየቀኑ የካሲኖ ጨዋታዎችን በመጫወት 15% ካሽባክ ያግኙ! ይመዝገቡ ይጫወቱ ይሸለሙ 🌐Website / 🤖 Bot 📩 ለጥያቄና ድጋፍ -
🔥🔥ብትሸነፈም 15% የገንዘብ ተመላሽ አለህ! ብላጌም ላይ በየቀኑ የካሲኖ ጨዋታዎችን በመጫወት 15% ካሽባክ ያግኙ! ይመዝገቡ ይጫወቱ ይሸለሙ 🌐Website  / 🤖 Bot 📩 ለጥያቄና ድጋፍ - @blagamessupport