cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ETHIO ARSENAL

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia. –በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________ 📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
290 180
Obunachilar
+46524 soatlar
+8187 kunlar
+2 21630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
🚨ጊዜው የዝውውር ነው። ዛሬ ጠዋት የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇
Hammasini ko'rsatish...
👍 4😁 1
🗞 Transfer News 🗞
✅ JOIN ✅
Photo unavailableShow in Telegram
ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ  Here We Go👇
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 2
የአርሰናል ዝውውር
የማንችስተር ዩናይትድ ዝውውር
የሊቨርፑል ዝውውር
የባርሴሎና ዝውውር
የሪያል ማድሪድ ዝውውር
የቼልሲ ዝውውር
የባየር ሙኒክ ዝውውር
የአል ናስር ዝውውር
የኢንተር ሚያሚ ዝውውር
የማንችስተር ሲቲ ዝውውር
Here We Go ይመልከቱ
Photo unavailableShow in Telegram
▪️አርሰናል የሪካርዶ ካላፊዮሪን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ የሚገኝ ሲሆን ተጫዋቹን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር ለመቀላቀል እያሰቡ ይገኛሉ። የአርሰናል የምልመላ ቡድን ሪካርዶ ካላፊዮሪ በአውሮፓ ዋንጫ ባሳየው አቋም ተደንቀዋል።[Sam Dean] "SHARE"   @ETHIO_ARSENAL
Hammasini ko'rsatish...
👍 287🤣 17 11👎 7🫡 6👌 4
Photo unavailableShow in Telegram
▪️ሊሮይ ሳኔ ይህንንም ተጫዋች ማስታወስ ያስፈልጋል። "SHARE"   @ETHIO_ARSENAL
Hammasini ko'rsatish...
👍 441👎 109🤣 36 18🔥 14🤷‍♂ 8
Photo unavailableShow in Telegram
ጀርመን ለአውሮፓ ዋንጫ የጠራችው ስብስብ ይህንን ይመስላል።
Hammasini ko'rsatish...
😁 266👍 40🤣 38🤷‍♂ 9 6🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
▪️አሁን ካለው ሁኔታ አንፃር አይምሮዬ ላይ የሚመጣው ብቸኛ ተጫዋች ጆሽዋ ኪሚች ብቻ ነው። ኪሚች ከሙኒክ ከለቀቀ ሊቀላቀላቸው ከሚፈልጉ ክለቦች ውስጥ አንዱ አርሰናል መሆኑ የአደባባይ ሃቅ ነው ስለዚህ እሱን ነው በግሌ የምገምተው። ሊሮይ ሳኔ ሊሆን የሚችልበት እድል አለ። ለማንኛውም ግን አሁንም ቢሆን የአውሮፓ ዋንጫ ገና ነው እንዲሁም መረጃውም 100% እርግጠኛ ሆነን መቀበል አንችልም ምንም እንኳን ከጥሩ የመረጃ ምንጭ ብንሰማውም፤ስለዚህ ተስፋችንን በልክ እናርገው። "SHARE"   @ETHIO_ARSENAL
Hammasini ko'rsatish...
👍 350👎 21 12👏 4👌 3💔 1
📨 የሚሸጥ የቴሌግራም ቻናል ✔️ ከ 2ሺ 2 መቶ በላይ ሜምበር ያለው ➡️  አሪፍ ቪው ያለው 👉 መግዛት ምትፈልጉ @Tedaye21 ላይ አናግሩን 📢 በታማኝነት ዙርያ ኢትዮ አርሰናሎች ሀላፊነት እንወስዳለን!
Hammasini ko'rsatish...
👍 12👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ስለዛ ጀርመናዊ ተጫዋች ብዉ ሰው እንደማያውቅ ተነግሮኛል ይህ የሆነው ደሞ ተጫዋቹ አርሰናል መጀመሪያ የነበረው የዝውውር ዝርዝር ውስጥ ስላልነበር እና በሲዝኑ መጨረሻ በነበሩ ንግግሮች ላይ ስሙ ስላልነበር ነው።[Team News And Ticks] "SHARE"   @ETHIO_ARSENAL
Hammasini ko'rsatish...
👍 308🔥 31 9👏 4🤣 3👎 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 አርሰናል ከአውሮፓ ዋንጫ በኋላ አንድ ጀርመናዊ ተጫዋች ያስፈርማል የሚለው ወሬ እውነት ነው። አንድ በጣም ታማኝ የምለውን የመረጃ ምንጭ አነጋግሬ ወሬው እንደሆነ አረጋግጦልኛል ነገርግን ሌሎች ክለቦች ዝውውሩ ላይ ጣልቃ እንዳይገቡ ሲባል የተጫዋቹ ስም በድብቅ ተይዟል።[Team News And Ticks] "SHARE"   @ETHIO_ARSENAL
Hammasini ko'rsatish...
👍 511😁 53👏 42🔥 17 14🤣 10🫡 6👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
የቀድሞ የክለባችን ተጨዋች ኒኮላስ ፔፔ በልምምድ ወቅት የአርሰናልን የ2021/22 ቅድመ ጨዋታ ማሊያ ለብሶ በግሉ ልምምድ ሲያደርግ ታይቷል። Once a Gunner Always a Gunner❤️ SHARE| @ETHIO_ARSENAL
Hammasini ko'rsatish...
👍 640 85🔥 39👎 16💔 11😁 6🤷‍♂ 5👏 5🎉 2
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.