cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ || ENGLISH PREMIER LEAGUE

ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦ 👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ ለሀሳብ እና አስተያየት 👉 @Yafet_Junior

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
125 772
المشتركون
-26924 ساعات
+8397 أيام
+2 31530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
አርሰናል በ2022/23 እና በ2023/24 ያለው ስታቲስቲክስ አስደናቂ ቢሆንም በሁለቱም ሲዝኞች ያለ ዋንጫ ሁለተኛ ሆኖ አጠናቋል። SHARE 📲 @EthioEpl
إظهار الكل...
👍 11😁 7👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ቼልሲዎች በክረምቱ የዝውውር መስኮት ማይክል ኦሊሴን ከክርስቲያል ፓላስ ማስፈረም ይፈልጋሉ! የተጫዋቹ ዋጋ £60 ሚ ሲሆን ማን ዩናይትድ የተጫዋቹ ፈላጊ መሆኑ አይረሳም!! SHARE 📲 @EthioEpl
إظهار الكل...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
📸 የፎቶ ግብዣ SHARE 📲 @EthioEpl
إظهار الكل...
🔥 10
Photo unavailableShow in Telegram
DEAL DONE:✍ ቶሲን አደራቢዮ ከፉልሀም በነፃ ዝውውር ቼልሲን ተቀላቅሏል!! SHARE'' 🤳@FabrizioRomano_ET1
إظهار الكل...
🥰 17👍 7👏 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቼልሲዎች ጁሊያን አልቫሬዝን ከቼልሲ ማስፈረም ይፈልጋሉ! (@gastonedul) SHARE 📲 @EthioEpl
إظهار الكل...
😁 48👍 22🤯 3
ኒውካስል ዩናይትድ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የሚጠቀሙበትን ማሊያ ይፋ አድርገዋል! ከ 10 ስንት ይገባዋል!
إظهار الكل...
👍 14💯 5👏 2😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
ክሪስታል ፓላስ በእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ለዩሮ 2024 ቡድን ውስጥ ከየትኛውም የሊጉ ክለቦች በበለጠ አራት ተጫዋቾች አስመዝግቧል። 🦁 ኤቤረቺ ኢዜ 🦁 ማርክ ጉሂ 🦁 ዲን ሄንደርሰን 🦁 አዳም ዋርተን SHARE 📲 @EthioEpl
إظهار الكل...
👍 21
Photo unavailableShow in Telegram
ኦሌ ዋትኪንስ እና ኢቫን ቶኒ በፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ህይወታቸው ያላቸው ስታት፦ SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
إظهار الكل...
👍 36 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሜሱት ኦዚል እና ማርቲን ኦዲጋርድ በአርሰናል ቤት ያላቸው ስታት! ሁለቱም በጊዜያቸው ለእናንተ ማን የተሻለ ነው? SHARE 📲 @EthioEpl
إظهار الكل...
40👍 11
Photo unavailableShow in Telegram
OFFICIAL: አሌክሲስ ማካሊስተር ፉልሀም ላይ ያስቆጠረው ጎል የሊቨርፑል የአመቱ ምርጥ ጎል በመባል ተመርጧል!! SHARE 📲 @EthioEpl
إظهار الكل...
🔥 40👍 13👏 4