cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ || ENGLISH PREMIER LEAGUE

ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦ 👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ ለሀሳብ እና አስተያየት 👉 @Yafet_Junior

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
124 864
Obunachilar
+25124 soatlar
-3637 kunlar
+3 05130 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
የማን ሲቲ ተጫዋች የሆነው ፊል ፎደን ዛሬ 24 ኛ አመት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል! ፎደን በማን ሲቲ ቤት! 164🏟️ ጨዋታ 54⚽️ጎል 26🅰አሲስት 6🏆 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ HAPPY BIRTH DAY Phil Foden 🔵🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 SHARE 📲 @EthioEpl
8781Loading...
02
ፖል ስኮልስ፡ “እኔኔ እና ኮቢ ማይኖን በማነፃፀር ጊዜህን አታባክን…” በ19 አመቴ ከነበርኩበት ተጫዋች 10 እጥፍ ይበልጣል። SHARE 📲 @EthioEpl
1 3940Loading...
03
🚨⚒️ ፋብሪሲዮ ብሩኖ ወደ ዌስትሃም HERE WE GO #David_Fabio
1 8240Loading...
04
አሌክስ ፈርጉሰን ከማን ዩናይትድ ከለቀቁ በኋላ ማን ዩናይትድ በ8 አሰልጣኞች እንዲሁም ማን ሲቲ በ2 አሰልጣኞች ማሳካት የቻሉት ዋንጫ፦ SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
2 2319Loading...
05
ማርከስ ራሽፎርድ ለ አንቶኒ ማርሻል፡- "ብዙ ትዝታዎች በአብሮነት አለን ፤ ተባረክ ወንድሜ ❤️" SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
2 7600Loading...
06
🔢🔢ከፌብሩዋሪ ወር በኋላ በዝውውር ገበያው ላይ ከፍተኛ ጭማሪ ያሳዩ ተጫዋቾች ፥ SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
3 0773Loading...
07
ጆኒ ኢቫንስ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት ሁሉንም ትላልቅ ክብሮች ከፍ አድርጓል ።🏆 SHARE 📲 @EthioEpl
4 2112Loading...
08
ኡናይ ኤምሬ ከአስቶን ቪላ ጋር የሚያቆየውን አዲስ የ 5 አመት ኮንትራት ተፈራርሟል።  SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
4 3841Loading...
09
ሊድስ ዩናይትድ በታሪክ 90+ ነጥብ ሰብስቦ ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ያላደገ የመጀመሪያው የሻምፒዮንሺፕ ቡድን ሆኗል።😱 SHARE 📲 @EthioEpl
4 5612Loading...
10
​​🚨 BREAKING: ማንችስተር ዩናይትድ ከኤሪክ ቴንሀግ ጋር ለመለያየት ወስነዋል። (Source: Daily Mail) SHARE 📲 @EthioEpl
4 5896Loading...
11
🩵🩵 HISTORY MAKERS 🩵🩵 SHARE 📲 @EthioEpl
4 3811Loading...
12
🚨 አስቶንቪላ ለፊሊፔ ኩቲንሆ ከ6-8 ሚሊየን ፓውንድ ዋጋ ቢጠይቅም ለውስትም ክፍት ነው። (ምንጭ፡ RudyGaletti) SHARE 📲 @EthioEpl
4 6360Loading...
13
የቀድሞ የማን ሲቲ ተጫዋች ጆአኦ ካንሴሎ ዛሬ 32ኛ አመት የልደት ክብረ በዐሉን አሰያከበረ ይገኛል HBD JOAO 🥳🎂 SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
4 5981Loading...
14
🚨❗️BREAKING: የቼልሲ ዋና አሰልጣኝነት የመጨረሻ እጩዎች ። 👇 ● ሮቤርቶ ደ ዘርቢ ● ቶማስ ፍራንክ ● ኤንዞ ማሬስካ ● ኪይራን ማኬና (SkyKaveh ) SHARE 📲 @EthioEpl
4 6460Loading...
15
ቅዳሜና በዌምብሌይ ከተደረገው የማን ዩናይትድ እና የማን ሲቲ ጨዋታ (84,814) የበለጠ ደጋፊዎቸ በሻምፒዮንሺፕ የጥሎ ማለፍ ፍፃሜ ለመከታተል (85,862) ተገኝተዋል 🏟 SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
4 6812Loading...
16
የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ቡድኖች ፦ SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
4 6455Loading...
17
🚨ፔፕ ጋርዲዮላ በቀጣዩ የውድድር ዘመን መጨረሻ ማን ሲቲን ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል። SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
4 9235Loading...
18
ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደጉት 3 ቡድኖች... ሌስተር ሲቲ፣ ኢፕስዊች ታዉን እና ሳውዝሃምፕተን 👏 SHARE 📲 @EthioEpl
5 4826Loading...
19
ሳውዝሀምፕተን ወደ ፕርሚየር ሊግ አድገዋል ! ባለፈው አመት ወደ ሻምፒየን ሽፑ የወረደው ሳውዝሀምፕተን ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ባደረገው የጥሎ ማለፍ ፍፃሜ ጨዋታ 1ለ0 በማሸነፍ ወደ እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል። በዌምብሌይ ስታዲየም በተደረገው የፍፃሜ ጨዋታ የሳውዝሀምፕተንን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ አዳም አርምስትሮንግ ማስቆጠር ችሏል።
5 4180Loading...
20
ራፋኤል ቫራን ትላንት 20ኛ የክለብ  ዋንጫውን ማንሳት ችሏል። 🏆🏆🏆🏆 ሻምፒዮንስ ሊግ 🏆🏆🏆🏆 ፊፋ የአለም ክለቦች ዋንጫ 🏆🏆🏆 ላሊጋ 🏆🏆🏆 UEFA ሱፐር ካፕ 🏆🏆🏆 የስፔን ሱፐር ካፕ 🏆 ኮፓ ዲላሬ 🏆 የካራባኦ 🏆 ኤፍኤ ካፕ SHARE 📲 @EthioEpl
5 1622Loading...
21
OFFICIAL : ኮል ፓልመር የ2023/24 የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ጨዋታ ቀያሪ በመባል የካስትሮልን ሽልማትን አሸንፏል። SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
5 0418Loading...
22
YOUNG GUNS &CO. የኤፍ ኤ ካፑ ፍፃሜ ቁልፍ ሰዎች! 🎤ዛሬ በመንሱር አብዱልቀኒ የቀረበውን ፕሮግራም በEPL-CAFE ቻናላችን ማዳመጥ ትችላላችሁ👇👇እንዳያመልጣችሁ 🔥 https://t.me/EthioEpl_Cafe/396 https://t.me/EthioEpl_Cafe/396
4 9690Loading...
23
✅OFFICIAL: አሌሀንድሮ ጋርናቾ ኢቨርተን ላይ ያስቆጠረው ድንቅ ጎል የ2023/24 የውድድር ዘመን የአመቱ ምርጥ ጎል በመባል ተመርጣለች! SHARE 📲 @EthioEpl
5 1155Loading...
24
🔴©️ ብሩኖ ፈርናንዴዝ፡ "በማንችስተር ዩናይትድ መቆየት እፈልጋለሁ" "አላማዬን አውቃለሁ ፡ ዋንጫዎችን እዚህ ማሳካት እፈልጋለሁ ወይም ቢያንስ እስከ መጨረሻው ደቂቃ ድረስ መወዳደር እፈልጋለሁ" ሲል ለስፖርት ቲቪ ተናግሯል። SHARE 📲 @EthioEpl
5 0142Loading...
25
ፔፕ ጋርዲዮላ 🗣️፡ "ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ከአለማችን ምርጥ 5 የመሀል ተከላካዮች መካከል አንዱ ነው።" "በጨዋታው ላይ ፈተና ሆኖብን ነበር በመከላከሉም ልዩነትን ፈጥሮ ድንቅ ሆኖ አምሽቷል"። SHARE 📲 @EthioEpl
5 0878Loading...
26
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ቼልሲን የተቀላቀለው ሞይሰስ ካይሴዶ ባለፉት ጨዋታዎች ላይ የተሰጠው ሬቲንግ! ያልተዘመረለት ጀግና👏 SHARE 📲 @EthioEpl
5 2295Loading...
27
ግብፃዊው ኮኮብ ሞ ሳላህ በሊቨርፑል ቤት በሊጉ!👑 250 🏟 ጨዋታዎች 155 ⚽️ ጎሎች 68 🅰 አሲስቶች Phenomenal 🤩 SHARE 📲 @EthioEpl
5 3272Loading...
28
ቀኑን ሙሉ ውድ ጊዜያቹን ሰውታቹ አብራቹ ስለነበራቹ ከልብ እናመሰግናለን ❤️ነገ በአዲስ መረጃ እስከምንገኛኝ መልካም አዳርን ተመኘን! ከዛሬው ተጠባቂ ጨዋታ የተገኙ 4K ጥራት ያላቸው ፎቶዎችን በGALLERY ቻናላችን ማግኘት ትችላላችሁ 👇 👉@FootballWallpapers_ET 👉@FootballWallpapers_ET
3 9450Loading...
29
ሜሰን ማውንት ባደረጋቸው ባለፉት 6 የዌምብሌ የፍፃሜ ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም ነበር። 🥈2019 EFL Play-offs 🥈2020 FA Cup 🥈2021 FA Cup 🥈2021 Euros 🥈2022 EFL Cup 🥈2022 FA Cup 🏆2024 FA Cup ⭐ ማን ዩናይትድን በተቀላቀለ በመጀመሪያው ሲዝን ይህን ማሳካት ችሏል!🔥 SHARE 📲 @EthioEpl
5 6465Loading...
30
ቴን ሃግ፡ 🗣 “ዛሬ የተሻልን ነበርን''! SHARE 📲 @EthioEpl
5 4621Loading...
31
ማርከስ ራሽፎርድ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ!🥹👏 SHARE 📲 @EthioEpl
5 5496Loading...
32
ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ ሲዝን በወንዶችም በሴቶችም የኤፍ ኤ ካፕ አሸናፊ መሆን ችለዋል! Congratulation the red devils❤️ SHARE 📲 @EthioEpl
5 30522Loading...
33
ኤርሊንግ ሀላንዳ ለማን ሲቲ ባደረጋቸው ያለፉት 5 የፍፃሜ ጨዋታዎች ምንም አይነት ጎል ማስቆጠር አልቻለም! SHARE 📲 @EthioEpl
5 2915Loading...
34
ማን ዩናይትድ በመጥፎ የውድድር ዘመን እያሳለፈ ቢገኝም ነገር ግን ሀያሉ ማን ሲቲን በማሸነፍ የኤፍ ኤ ካፕ አሸናፊ መሆን ችለዋል። ክብር ይገባቸዋል👏 SHARE 📲 @EthioEpl
5 2743Loading...
35
🎙️ስኮት ማክቶሚናይ፡ "በአሰልጣኙ በጣም ደስተኞች ነን" SHARE 📲 @EthioEpl
5 1152Loading...
36
ዩናይትድ የኤፍ ኤ ካፕ አሸናፊ መሆኑን ተከትሎ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በቀጥታ የኢሮፓ ሊግ ተሳታፊ መሆናቸውን አረጋግጠዋል። ቼልሲ ኮንፍረንስ ሊግ የሚሳተፉ ይሆናል! SHARE 📲 @EthioEpl
5 33612Loading...
37
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማን ዩናይትድ የኤፍኤ ካፕ ዋንጫውን ለ13ኛ ጊዜ ማሸነፍ ችለዋል SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
5 3126Loading...
38
🇬🇧የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ             ⏰ተጠናቀቀ ማንችስተር ዩናይትድ 2-1 ማንችስተር ሲቲ #ጋርናንቾ ⚽️ #ዶኩ ⚽️ #ማይኖ ⚽️                              SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
5 1519Loading...
39
Media files
10Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
የማን ሲቲ ተጫዋች የሆነው ፊል ፎደን ዛሬ 24 ኛ አመት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል! ፎደን በማን ሲቲ ቤት! 164🏟️ ጨዋታ 54⚽️ጎል 26🅰አሲስት 6🏆 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ HAPPY BIRTH DAY Phil Foden 🔵🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 SHARE 📲 @EthioEpl
Hammasini ko'rsatish...
🥰 10🔥 6👍 5🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
ፖል ስኮልስ፡ “እኔኔ እና ኮቢ ማይኖን በማነፃፀር ጊዜህን አታባክን…” በ19 አመቴ ከነበርኩበት ተጫዋች 10 እጥፍ ይበልጣል። SHARE 📲 @EthioEpl
Hammasini ko'rsatish...
👍 26🙏 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨⚒️ ፋብሪሲዮ ብሩኖ ወደ ዌስትሃም HERE WE GO #David_Fabio
Hammasini ko'rsatish...
👍 13🔥 1🥰 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
አሌክስ ፈርጉሰን ከማን ዩናይትድ ከለቀቁ በኋላ ማን ዩናይትድ በ8 አሰልጣኞች እንዲሁም ማን ሲቲ በ2 አሰልጣኞች ማሳካት የቻሉት ዋንጫ፦ SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Hammasini ko'rsatish...
😱 15😁 5💔 5👍 2😭 2🔥 1🥰 1👏 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማርከስ ራሽፎርድ ለ አንቶኒ ማርሻል፡- "ብዙ ትዝታዎች በአብሮነት አለን ፤ ተባረክ ወንድሜ ❤️" SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Hammasini ko'rsatish...
👍 51🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
🔢🔢ከፌብሩዋሪ ወር በኋላ በዝውውር ገበያው ላይ ከፍተኛ ጭማሪ ያሳዩ ተጫዋቾች ፥ SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Hammasini ko'rsatish...
🔥 25👍 7🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ጆኒ ኢቫንስ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት ሁሉንም ትላልቅ ክብሮች ከፍ አድርጓል ።🏆 SHARE 📲 @EthioEpl
Hammasini ko'rsatish...
👍 46🥰 10🤣 5🔥 3 2🙏 1🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኡናይ ኤምሬ ከአስቶን ቪላ ጋር የሚያቆየውን አዲስ የ 5 አመት ኮንትራት ተፈራርሟል።  SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Hammasini ko'rsatish...
👍 37🔥 2🤯 2💔 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሊድስ ዩናይትድ በታሪክ 90+ ነጥብ ሰብስቦ ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ያላደገ የመጀመሪያው የሻምፒዮንሺፕ ቡድን ሆኗል።😱 SHARE 📲 @EthioEpl
Hammasini ko'rsatish...
👍 33😱 18💔 11😁 2
​​🚨 BREAKING: ማንችስተር ዩናይትድ ከኤሪክ ቴንሀግ ጋር ለመለያየት ወስነዋል። (Source: Daily Mail) SHARE 📲 @EthioEpl
Hammasini ko'rsatish...

👍 24👏 13💔 8🥰 5😱 2