cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ || ENGLISH PREMIER LEAGUE

ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦ 👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ ለሀሳብ እና አስተያየት 👉 @Yafet_Junior

Show more
Advertising posts
129 476
Subscribers
+18824 hours
+1 3387 days
+5 00030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

00:31
Video unavailableShow in Telegram
ናኒ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጣ ነው ! ፖርቹጋላዊው የቀድሞ የማን ዩናይትድ ተጫዋች ናኒ የመቻል እግር ኳስ ክለብ 80ኛ አመት ክብረ በዐልን አስመልክቶ ከጥቂት ቀናት በኋላ የክብር ተጋባዥ ሆኖ አዲስ አበባ የሚመጣ ይሆናል SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Show all...
6.02 MB
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿➡️🇮🇹አስሚላን የቼልሲውን የመሀል ስፍራ ተጫዋች የሆነውን ካርኒ ቹክዌሜካን የመግዛት አማራጭ ባለው ውል በውሰት ሊያስፈርሙት አቅደዋል [ዲማርዚዮ] SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Show all...
👍 8🤯 2😁 1😭 1
Photo unavailableShow in Telegram
በስማችሁ በማልያ የተሰሩ ያባበዱ ፎቶዎች በፎቶ ቻናላችን ላይ ለቀንላችኋል አሁኑኑ በመቀላቀል በስማችሁ እንዲሰራ COMMENT አድርጉልን 😍 ለማሰራት👇 ✔️@FootballWallpapers_ET ✔️@FootballWallpapers_ET
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ኤሪክ ቴን ሃግ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት የሚያቆየውን 27ሚሊየን ፓውንድ የሚያወጣ የሁለት አመት ኮንትራት ለመፈራረም ተቃርቧል። [DiscoMirror] SHARE 📲 @EthioEpl
Show all...
👍 13 8😁 3💔 3🤣 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዊልያም ሳሊባ በዚህ ሲዝን በ25 ጨዋታዎች ላይ ለክለቡ እና ለሀገሩ ክሊንሺት አስመዝግቧል ። It’s what he does. 🇫🇷👏🏼 SHARE 📲 @EthioEpl
Show all...
👏 18👍 5🥰 4
Photo unavailableShow in Telegram
🇫🇷ፒኤስጂ ለማርከስ ራሽፎርድ ጥያቄ ለማቅረብ እያሰቡ ነው፤ ራሽፎርድ ፒኤስጂን ለመቀላቀል ክፍት እንደሆነ ካወቁ እሱ ላይ ያላቸውን ፍላጎት ሊያጠናክሩ ይችላሉ።  (ምንጭ፡ አሌክስ ክሩክ) SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Show all...
👍 26 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሊቨርፑሉ አጥቂ ዳርዊን ኑኔዝ ለሀገሩ ኡራጓይ ባደረጋቸው ያለፉት 7 ጨዋታዎች 10 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል!! ለሊት በተደረገ ጨዋታም 1 ጎል ማስቆጠር ችሏል!! SHARE 📲 @EthioEpl
Show all...
👍 29🔥 9
Photo unavailableShow in Telegram
🇧🇪🎂 ከአለማችን ምርጥ አማካዮች አንዱ የሆነው ኬቨን ደብሩይን ዛሬ 33ኛ አመት የልደት በዐሉን እያከበረ ይገኛል! 👕 715 ጨዋታዎች ⚽️ 177 ጎሎች 🎯 279 አሲሴቶች 🏆23 ዋንጫዎች 🥇 3x የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ⭐️ 3x ምርጥ ተጫዋች ⭐️ 4x የማንቸስተር ሲቲ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ⭐️ 3x PL የወሩ ምርጥ ተጫዋች ⭐️ 1x የቡንደስሊጋው የወሩ ወጣት ተጫዋች INCREDIBLE ! 🎉 SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Show all...
22👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
📆 ከ8 አመት በፊት በዚህ ቀን ሳዲዮ ማኔ በ€41M ብቻ ለሊቨርፑል ፈርሟል። 🇸🇳 🏆 ፕሪምየር ሊግ 🏆 ሻምፒዮንስ ሊግ 🏆 UEFA ሱፐር ካፕ 🏆 የአለም ክለቦች ዋንጫ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ሊግ ዋንጫ 🏆 ኤፍኤ ዋንጫ Club legend 🔥🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Show all...
👍 30 5🔥 4🥰 2😱 2🤯 1
Photo unavailableShow in Telegram
📊ኦፕታ ሱፐር ኮምፒውተር ዩሮ 2024 የማሸነፍ ከፍተኛ እድል ያላቸውን ሀገራት በተርታ ሲያስቀምጥ እንግሊዝ 19.1% በመያዝ ዩሮውን ለማሸነፍ ተመራጭ ሀገር ሆናለች SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Show all...
👍 14😁 13😱 7🔥 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.