cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ™

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም! ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya2Амхара2Sport35
Advertising posts
446 162Obunachilar
+1 14924 soatlar
+6 2827 kunlar
+28 69930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

የጨዋታ ሃይላይት ለመመልከት 👉 JOIN Here @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Hammasini ko'rsatish...
👍 22🏆 11😁 2
በ2024 በሊጉ ብዙ ነጥብ የሰበሰቡ ቡድኖች ፦ ◉ አርሰናል - 40/45 ◉ ማንቸስተር ሲቲ - 39/45 ቀጣዮቹ ሶስት ጨዋታዎች ሁሉንም ነገር ይወስናሉ። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Hammasini ko'rsatish...
118👍 37🙏 10😁 8🔥 6
የፈረንሳይ ሊግ 1 ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ፦ 26 ⚽️ - 🇫🇷 ምባፔ 17 ⚽️ - 🇨🇦 ዴቪድ 16 ⚽️ - 🇫🇷 ላካዜት 14 ⚽️ - 🇬🇦 ኦባሚያንግ 13 ⚽️ - 🇫🇷 ቤን ዬደር @Bisrat_Sport_433et  @Bisrat_Sport_433et
Hammasini ko'rsatish...
👍 86🔥 14😱 4 2
አርቴታ ስለ መጨረሻዎቹ 10 ደቂቃዎች 🗣  " እየፀለይኩ ነበር " @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Hammasini ko'rsatish...
😁 287 68👍 26🙏 7🤩 3😭 2
ፖስቴግሉ የመጀመሪያ አጋማሽ መጥፎ ነበርን ከእረፍት በሁዋላ ግን ወደ ጨዋታ ተመልስናል በራሳችን ጥፋት ተሸንፈን ወተናል ለአርሰናል ድሉ ወሳኝ ነበር በዚ ሲዝን የሊጉን ዋንጫ እንደሚያሳኩም ተስፋ አረጋለው ከሲቲ ከባድ ፍክክር ቢጠብቃቸውም
Hammasini ko'rsatish...
👍 159😁 38🔥 28 22🤝 3😱 1🙏 1
ሳካ ከጨዋታው መጠናቀቀ ቡኋላ ጋዜጠኛው 🗣 ከደቂቃዎች ቡኋላ የሲቲጨዋታ ይጀመራል ታዲይ ይህንን ጨዋታ ሲቲ ነጥብ እንዲጥል በመመኘት ታዩታላቹ ? "አዎ ሁላችንም ሰበሰብ ብለን ባስ ውስጥ ሆነን እናያለን"
Hammasini ko'rsatish...
😁 407👍 37😭 19🔥 7😢 6 3🫡 2🤗 1
ኦባሚያንግ በዚህ የውድድር ዓመት ለማርሴ 37 የጎል ተሳትፎ 👏 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Hammasini ko'rsatish...
👍 275🔥 41 12😱 5
ፔፕ ጋርዲዎላ ቻምፒዬንስ ሊግ በመሳተፋችን ደስ ብሎኛል ይህን ደስታ ከባለቤቴ ጋ በመሆን አከብረዋለው። ፔፕ እና ቀልዱ 😁
Hammasini ko'rsatish...
😁 587👍 37🤩 11🤯 9 7😎 7🍾 5🔥 1😱 1
ኤርሊንግ ብራውት ሀላንድ ዛሬ ኳስና መረብን ማገናኘቱን ተከትሎ በሊጉ 21ኛ ጎሉ ሆኖ ተመዝግቦለታል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 240😁 41🔥 22 6🤩 3😭 3👏 2
ከ 2000 በሁዋላ የ ሊግ 1 ሻምፒዬን ክለቦች ፒኤስጂ 9 🤝
Hammasini ko'rsatish...
👍 119😁 23 3🔥 3