cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Big Habesha

This is the official telegram channel of @bighabesha from Tiktok. My YouTube channel: @bighabesha ማንኛውም አይነት ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች፣ ቲፖች፣ ትምህርታዊ መጽሃፍትና ዶክመንተሪዎች ይለቀቁበታል። You can talk to me here👉 @bighabesha

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
49 390
Obunachilar
+11024 soatlar
+7157 kunlar
+1 58130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🅰️🔠 ✅በAlibaba ካምፓኒ ተሰርቶ EMO የሚል ስያሜ የተሰጠው ኖርማል ፎቶዎችን ወደሚናገር ተንቀሳቃሽ ምስል የሚቀይረው A.I model ይፋ ተደርጓል። #Ai #Tech_News
Hammasini ko'rsatish...
👍 35👏 6🔥 3👎 2 1
መልካም እድል!! በጥቂት ሳምንታት ውስጥ Pyypl የጊፍት ካርድ አማራጭ ወደ ኢትዮጵያ ይዞ ለመምጣት እያሰበ ነው። በዚህ ጊፍት ካርድ አማዞን፣ የኔትፍሊክስ፣ የፕለይስቴሽን የመሳሰሉ ፕላትፎርሞች ላይ የፈለግነውን ነገር መግዛት እንችላለን። ይህን ነገር ለመጠቀም ትፈልጋላችሁ?Anonymous voting
  • Yes
  • No
0 votes
👍 16👏 5 1
#chatGPT_update chatGPT በክፍያ ሲሰጥ የነበረውን የGPT-4 model በነጻ እንዲሞክሩት ለተወሰኑ ተጠቃሚዎች ፈቅዷል። እንደሚታወቀው chatGPT ሶስት የprice plan አሉት። 🟣የመጀመርያው free plan ሲሆን ሞዴሉ gpt-3.5 ነው። የፈለግውን ያክል የtext ጥያቄ በነጻ መጠየቅ የምንችል ሲሆን በweb፣ iOS እና Android ላይ መጠቀም እንችላለን ከዚህ በተጨማሪ search ስናደርግ የምናገኘው ዳታ እስከ 2022 ያለውን ብቻ ነው። 🟣ሁለተኛው የPlus Plan ነው። ይህን ለመጠቀም በወር 20 ዶላር መክፈል የሚጠበቅብን ሲሆን GPT-4 access ማድረግ እንችላላን። የድምጽና የፎቶ እንዲሁም ማንኛውንም ውስብስብ መረጃ በቀላሉ search ማድረግ እንችላለን። የፈለግነውን ፋይል በመስጠት እንዲያደርግልን ማዘዝም እንችላለን። 🟣የመጨረሻው የTEAM plan ነው። ይህ ፕላን ከ2 በላይ ለሆኑ የመስሪያቤት ወይም የቤተሰብ አባላት የሚሰጥ ሲሆን Admin console ጨምሮ ብዙ ፊቸሮች አሉት። ከፍያውም እያንዳንዱ አባል በወር 25 ዶላር ይከፍላል። ከዛሬ ጀምሮ ለተወሰኑ ተጠቃሚዎች የፈቀደው የPlus plan ሲሆን ለተወሰኑ ቀናት ይቆያል። ሁላችሁም ገብታችሁ ቼክ አድርጉት።
Hammasini ko'rsatish...
👍 23👎 5🤔 2🤯 2
በዚህ ሁለት ቀን full-stack web development ለተመዘገቡ ግራፊክስ ዲዛይን 👉በነፃ ይማራሉ። የሁለት ተፈላጊ ሙያ ባለቤት ለመሆን ይፍጠኑ!! ከተማሩ በዋላ  👉100% ስራ እናስቀጥራለን። ለመመዝገብ 0975491734 / 0912970734 ላይ ይደውሉልን አልያም በቴሌግራም አካውንታችን        @Qemer_online_training ያነጋግሩን። Follow us: https://t.me/Qemertech tiktok.com/@qemer_softwaretechnology
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 1
📱የሳምሰንግ አዲስ ማይክሮ LED ቲቪ❗️ 🔴🔠🔠🔠🔠🔠🔠ትልቅ ባለ 114-ኢንች ማይክሮ ኤልዲ ቲቪን ለገበያ አቅርቧል፤ ይህም ዋጋው በጣም ውድ ከመሆኑ የተነሳ ገዢዎች 8,000 ዶላር የሚያወጣ ተጨማሪ 8K ቲቪ ተሰጥቷቸዋል። ይህ እርምጃ ሳምሰንግ የቴሌቪዥን ቴክኖሎጂን ድንበር ለመግፋት በሚያደርገው ጉዞ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ ነው።
Hammasini ko'rsatish...
👍 13👏 2 1
#Notcoin ወደ wallet deposit ማድረግ ነገ may 14 ይዘጋል። ኖትኮይን ወደ Binance, okx, Bybit እና Telegram wallet ከነገ ጀምሮ list እስከሚደረግ ድረስ transfer ማድረግ ይቆማል። ⚫ከሁለት ቀን በኋላ (May 16) የlisting process አልቆ ሙሉ በሙሉ ለትሬዲንግ ዝግጁ ሲሆን transfer ወይም deposit ማድረግ እንችላለን። ነገር ግን ብዙ ጊዜ የክሪፕቶ ዋጋ በየደቂቃው ስለሚለዋወጥ list በተደረገበት ቅጽበት የሚኖረው ዋጋ ከፍ ሊል ይችላል። ያ ማለት ዛሬ deposit ሳያደርጉ የቀሩ ሰዎች list ከተደረገ በኋላ deposit ቢያደርጉ transfer ለመሆን ጊዜ ስለሚወስድ list በተደረገበት ዋጋ መሸጥ ያመልጣቸዋል ማለት ነው።
Hammasini ko'rsatish...
👍 36🤔 5
Old Group ላላችሁ በቤተሰብ ዋጋ እየገዛን ነው! 🔻 ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫለችሁ 🥹 ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ✅️ 🎁ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...❗️ ✅ 2019✔️ ✅ 2020 ✔️ ✅2021 ✔️ ✅2022 ✔️ ⚠️ ማሳሰቢያ ❗️ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን  ዋጋው እኩል ነው ❗️እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ two step verification ኦን መሆኑን check አርጉ      ✅ ለመሸጥ ያናግሩ - @Epho_w
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
Pyypl Virtual card በመጠቀም Online ላይ የተለያዩ ክፍያዎችን መክፈልና ከAlibaba, AliExpress እና Amazon ላይ የተለያዩ እቃዎችን በማስመጣት መሸጥ ትችላላችሁ። ⚫ከBinance ላይ በቀላሉ Deposit ማድረግ ትችላላችሁ። ⚫Verify ለማድረግ Passport ወይም National ID ተጠቀሙ። ⚫ሙሉ Step ቪዲዮውን ማየት ትችላላችሁ። 🌐TikTok ላይ የሰራሁትን በዚህ link ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ። https://vm.tiktok.com/ZMMvdyo2e/
Hammasini ko'rsatish...
👍 24 3
🌀 አፕል ከOpenAI ጋር ያለው ትብብር❗️ 🟠አፕል ከOpenAI ጋር ጉልህ የሆነ ሽርክና ለማድረግ ከጫፍ ደርሷል ተብሏል። ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ቻት ጂፒቲ የOpenAI የላቀ የውይይት AI ሞዴል ከአይፎን ጋር የሚያዋህድ ውል ተፈራርመዋል። ይህ ግኑኝነት ተጠቃሚዎች ከሚጠቀሙባቸው መሣሪያዎቻቸው ጋር የሚገናኙበትን መንገድ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል፤ ይህም ከዚህ በፊት ከነበረው የበለጠ ማሻሻያ ይደረግለታል ተብሏል፤ ዘገባው የWionTv ነው። #Tech_News
Hammasini ko'rsatish...
👍 11
ለጀማሪዎች ስለሳይበር ሴኩሪቲ ማወቅ ከፈለጋችሁ በጣም አሪፍ ብሎግና አፕሊኬሽን ልጠቁማች ⚫Tech hach ⚫Windows tricks ⚫Android tricks ⚫Hacking and cracking ⚫Programming ⚫Virus creation በጣም በቀላሉ በራሳችሁ መሞከር ትትላላችሁ። Blog Https://www.spyboy.blog Application https://t.me/big_habesha/228
Hammasini ko'rsatish...

Learn ethical hacking , cyber security, pen-testing, social engineering, linux, tip & tricks.

👍 16🔥 2🤔 1