𝕖𝕕𝕦𝕔𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟 ️️️𝕗𝕠𝕣 𝕒𝕝𝕝 📚
Kanalga Telegram’da o‘tish
እንኳን ወደ ⒶⓀ 𝕖𝕕𝕦𝕔𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟 በሰላም መጡ! 👋 ለትምህርት ማህበረሰቡ እና ለተማሪዎች የተዘጋጀ ልዩ ቻናል! 📚 ጠቃሚ መጻሕፍትና ማስታወሻዎች ❓ የፈተናና የክለሳ ጥያቄዎች 📱 ትምህርታዊ አፕሊኬሽኖችና ቻናሎች ሁሉንም በአንድ ቦታ በቀላሉ ያግኙ! አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇 ⒶⓀ 𝕖𝕕𝕦𝕔𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟
Ko'proq ko'rsatish4 269
Obunachilar
+524 soatlar
+417 kun
+3430 kun
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Taglar buluti
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sentabr '26Sen '26
Sentabr '26
+130
2 kanalda
Avgust '26
+105
2 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+93
4 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+143
7 kanalda
Get PRO
May '26
+149
8 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+70
2 kanalda
Get PRO
Mart '26
+129
7 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+104
2 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+113
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+136
4 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+287
8 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+423
6 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+140
5 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+56
4 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+39
3 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+40
1 kanalda
Get PRO
May '25
+127
6 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+72
6 kanalda
Get PRO
Mart '25
+85
5 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+61
7 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+151
10 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+139
5 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+120
6 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+196
6 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+192
12 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+133
5 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+220
12 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+241
24 kanalda
Get PRO
May '24
+274
13 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+271
18 kanalda
Get PRO
Mart '24
+220
18 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+134
15 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+371
16 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+232
15 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+58
7 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+80
8 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+97
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+50
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+79
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+86
0 kanalda
Get PRO
May '23
+89
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+111
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+141
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+101
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+93
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+226
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+193
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+249
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+510
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+111
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+14
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+15
0 kanalda
Get PRO
May '22
+17
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+28
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+19
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+15
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+34
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '21
+47
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+50
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+184
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+80
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+75
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+264
0 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 27 Sentabr | 0 | |||
| 26 Sentabr | +7 | |||
| 25 Sentabr | +9 | |||
| 24 Sentabr | +7 | |||
| 23 Sentabr | +7 | |||
| 22 Sentabr | +8 | |||
| 21 Sentabr | +12 | |||
| 20 Sentabr | +2 | |||
| 19 Sentabr | +9 | |||
| 18 Sentabr | +6 | |||
| 17 Sentabr | +2 | |||
| 16 Sentabr | +3 | |||
| 15 Sentabr | +3 | |||
| 14 Sentabr | +7 | |||
| 13 Sentabr | +3 | |||
| 12 Sentabr | +5 | |||
| 11 Sentabr | +8 | |||
| 10 Sentabr | +4 | |||
| 09 Sentabr | +3 | |||
| 08 Sentabr | +2 | |||
| 07 Sentabr | +4 | |||
| 06 Sentabr | +4 | |||
| 05 Sentabr | +2 | |||
| 04 Sentabr | +4 | |||
| 03 Sentabr | +6 | |||
| 02 Sentabr | +2 | |||
| 01 Sentabr | +1 |
Kanal postlari
🌼✨ 🌼✨ እንኳን ለመስቀል (ደመራ) በዓል በሰላም እና በጤና አደረሰዎት! 🌿🙏
በዓሉ ለትምህርት ማህበረሰባችን የዕውቀት፣ የስኬት እና የብሩህ ተስፋ ዓመት እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን።
🌟 ለተከበራችሁ የትምህርት ማህበረሰብ፦
👨🎓 ለተማሪዎቻችን፡ አዲሱ የትምህርት ዘመን የድል፣ የትጋት እና የብሩህ አዕምሮ ማበብያ ይሁንልዎ! ባለፈው ዓመት ያስመዘገባችሁትን ውጤት በማሻሻል አዳዲስ ከፍታዎችን ለመድረስ ቁርጠኛ የሚሆኑበት የበረከት ዓመት እንመኛለን። 📚🎯
👩🏫 ለተከበራችሁ መምህራኖቻችን፡ ትውልድን በዕውቀት፣ በምግባርና በሞራል በመቅረጽ ረገድ የምትከፍሉት መስዋዕትነት ክብር የሚሰጠው ነው። በዓሉ የሰላም እና የጥንካሬ ጊዜ ይሁንልዎ! 💡🎖
👨👩👧 ለወላጆች እና ለትምህርት ባለድርሻ አካላት፡- ልጆቻችንን ለሀገር ግንባታ በማብቃት ሂደት አብረውን ለቆሙት ሁሉ ምስጋናችን የላቀ ነው! 🤝🏛
✨ ይህ በዓል ...
🕊 የሰላም
❤️ የፍቅር
🩺 የጤና
🎯 የስኬት
ዓመት ይሁንልን!
🌻✨መልካም በዓል! መልካም የትምህርት ዘመን! 🌻✨
| 2 | +3 📚 English reference books | 613 |
| 3 | Modern English Grammar (Rayevska).pdf | 1 |
| 4 | #ምደባ
የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ።
ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የክልል፣ የወረዳ፣ የዞን እና የትምህርት ቤት ስርጭት እንዲሁም የፆታ ሚዛን ታሳቢ በማድረግ መከናወኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
በተጨማሪም ከ600 ነጥብ 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው መመደባቸውን አስታውቋል።
ተማሪዎች የምደባ ውጤታቸውን በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት https://student.ethernet.edu.et/view-placement ማየት ይችላሉ ብሏል።
ቅሬታ ያላቸው ምደባው ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ በኦንላይን ፦ https://student.ethernet.edu.et/complaints ብቻ ቅሬታ ማቅረብ እንደሚችሉ ተገልጿል። | 883 |
| 5 | ሰላም ለሁላችሁም ውድ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች! 🎓✨
ገና ጥናት ያልጀመራችሁም ሆነ የጀመራችሁ አሁን ድንቅ ለውጥ ማምጣት የምትችሉበት ወርቃማ ዕድል በእጃችሁ ላይ አለ። 🚀
በዚህ የ 1 ወር የፈጣን የጥናት ፕሮግራም(natural & social science) አጭር ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም አስደናቂ ውጤት ማስመዝገብ የሚችሉበትን መንገድ አመቻችተናል! 💡📚
ምን እንሰጣችኋለን?
✅ የተዋቀረ የ1 ወር የንባብ መርሐ-ግብር 📅 (ሰዓቱን በአግባቡ የሚመጥን)
✅ አጭር ማጠቃለያዎች እና ማቴሪያሎች 📖 (ለፈተና የሚመቹ ዋና ዋና ነጥቦች)
✅ የቀድሞ የፈተና ጥያቄዎች (Model & Entrance Exams) 📝
📌 አሁን የሚጠበቅብዎት ትኩረቱን ሰብስቦ መጀመር ብቻ ነው። ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል የሚያስፈልጓችሁን ጥናት ነክ መጻሕፍት እና መርሐ-ግብሮች ሙሉውን በነፃ ያግኙ! 👇🔥
✍ ጊዜን በአግባቡ ተጠቅሞ ታሪክ ለመሥራት ዝግጁ ነዎት? አብረን እንለወጥ! 💪🎯 | 950 |
| 6 | +1 final amharic grade 9 sb.pdf | 3 973 |
| 7 | +1 Afaan Oromoo kit.Bar. kutaa 10ffaa 1ffaa.pdf | 3 199 |
| 8 | +9 ✅የ12ኛ ክፍል መጽሀፍ | 4 321 |
| 9 | +9 ✅የ11ኛ ክፍል መጽሀፍ | 2 893 |
| 10 | +9 ✅የ10ኛ ክፍል መጽሀፍ | 2 801 |
| 11 | +9 ✅የ9ኛ ክፍል መጽሀፍ | 2 866 |
| 12 | እንኳን ለ2019 አዲስ የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ! 🎒📚✨
የእረፍት ጊዜያችሁ በሰላም እንዳለፈ ተስፋ እናደርጋለን። 😌
✅ ነገ የሚጀምረው አዲስ የትምህርት ዘመን ለሁላችንም የዕውቀት 🧠፣ የስኬት 🏆 እና የበረከት 🤲 ዓመት እንዲሆንልን እንመኛለን።
🔖 አዳዲስ ዓላማዎችን ሰንቀን፣ በትጋት እና በከፍተኛ ተነሳሽነት ወደ ትምህርት ገበታችን የምንመለስበት ይህ ዓመት የብሩህ ተስፋችን ✨ ማሳያ ይሁን።
🙏 ለተማሪዎች 🎓፣ ለወላጆች 👨👩👧👦 እና ለመምህራን 🧑🏫 ሁሉ የተሳካ እና ውጤታማ የትምህርት ዘመን ይሁንልን! 🚀
🌟 መልካም የትምህርት ዘመን! 🌟
🎓🎉 WELLCOME BACK TO SCHOOL! 🎉🎓 | 915 |
| 13 | ተራዝሟል!
በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ እስከ መስከረም 05/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ስለሆነም በተለያዩ ምክንያቶች እስካሁን ምርጫችሁን ያላስገባችሁ ተማሪዎች በተራዘመው የጊዜ ገደብ ውስጥ https://student.ethernet.edu.et ላይ በመግባትና የፋይዳ መለያ ቁጥራችሁን በመጠቀም ምርጫችሁን እንድታጠናቅቁ አሳስቧል። | 2 481 |
| 14 | 🎉 እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ! 🇪🇹✨
📚 የ2019 የትምህርት እና የዕውቀት ዘመን! 🌟
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፤ አዲሱ ዓመት የንባብ፣ የምርምር እና የአእምሮ ማበልጸጊያ ልዩ ዓመት ይሁንልን! 🧠💡
🎯 አዳዲስ አላማዎች
ዕውቀት ማዕከል ይሁን 🔬 በቴክኖሎጂ፣ በሳይንስ እና በዘመናዊ አሰራር አድማሳችንን የምናሰፋበት ዓመት እናድርገው።
📖 ንባብ የዕለት ልማድ ይሁን በየቀኑ አዳዲስ ነገሮችን በመማር አእምሮአችንን የምንገነባበት እና እውቀትን ለሌሎች የምናካፍልበት ጊዜ ይሁን።
💡ጥልቅ አስተሳሰብ ችግሮችን በፈጠራና በጥልቀት የማሰብ ችሎታ (Critical Thinking) የምንፈታበት ዘመን ይሁንልን።
🎓 ለተማሪዎችና ለዕውቀት ፈላጊዎች ሁሉ
ትምህርታችሁ የሚቀናበት፣ ያቀዳችኋቸው ግቦች የሚሳኩበት፣ የድካማችሁ ዋጋ በድል የሚታጀብበት ብሩህ ዓመት ይሁንላችሁ! 🚀✨
የዕውቀት ብርሃን ጨለማን እንደሚያስወግድ ሁሉ፣ አዲሱ ዓመትም የጥበብና የስኬት ዘመን ይሁንልን! 🕯️🤝
መልካም በዓል! 🎊🇪🇹 | 910 |
| 15 | የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ያድርጉ!
በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ 👇
ከነሐሴ 28/2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ የሚያደርጉበት ሊንክ 👇
https://student.ethernet.edu.et/
የሕክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከስድስት ወር በታች ህጻን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል ተብሏል።
#ትምህርት ሚኒስቴር | 1 287 |
| 16 | ⭐️ የ2019 ዓ.ም አመታዊ የትምህርት ካላንደር | 1 523 |
| 17 | 🎉 የእንኳን ደስ አላችሁ 🎓
✨ ውድ የ "𝕖𝕕𝕦𝕔𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟 ️️️𝕗𝕠𝕣 𝕒𝕝𝕝 📚" ቻናል ቤተሰቦች፦
👏 ለተሳካላችሁና ድል ላቀዳጃችሁ፦
እንኳን ደስ አላችሁ! 🥂 ጠንክሮ የሰሩትን ልፋት ፍሬ ማየት ያስደስታል፤ ይህ የመጀመሪያው የከፍታ ጀብዷችሁ ይሁንልን! 🚀
🔖 ውጤታችሁ ላልመጣና ተስፋ ላልቆረጣችሁ፦
ውድ ተማሪዎቻችን፣ ዛሬ የተገኘው ውጤት የህይወታችሁ ማጠቃለያ አይደለም። 💚 ይልቁንም ጠንክሮ ለመነሳት እና አዲስ ታሪክ ለመጻፍ ሌላው ትልቅ ዕድል ነው። ተስፋ አትቁረጡ፤ እኛም ሁልጊዜ ከጎናችሁ ነን! 💪
🌟 ለሁላችሁም በቀጣይ ጉዟችሁ የድል እና የስኬት ቀናትን እንመኛለን! | 1 719 |
| 18 | ሰላም ተማሪዎች! 📚
ውጤት ለትንሽ ደቂቃ መስራት ጀምሮ የነበረ ቢሆንም ፤ አሁን ላይ ሲስተም busy ሆነብን። 🔄
ይህ ውጤት ሲለቀቅ ብዙ ጊዜ እንደዚህ ስለሚሆን ፤ በመሀል በመሀል ቼክ እያደረጋችሁ ቆዩ። መልካም ዕድል! ⏳✨ | 1 329 |
| 19 | 👉 ተማሪዎች ከላይ ካለው በተጨማሪ ውጤታችሁን ከዚህ በታች ባሉት አማራጮች ማየት ትችላላችሁ፦
✅ በቴሌግራም፡
https://result.eaes.et/telegram
✅ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡ https://result.eaes.et/sms
⚠️ ቅሬታ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፦
ውጤት ላይ ቅሬታ ሲኖራችሁ በአካል መምጣት ሳያስፈልግ ከቤታችሁ ሆናችሁ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ማመልከት ትችላላችሁ፦
📝 ቅሬታ ማስገቢያ ድህረ ገጽ፡ https://result.eaes.et/complaint | 1 290 |
| 20 | ሰላም! 🎓 የ12ኛ ክፍል ውጤትህን/ቺን ከታች ባለው ሊንክ ማየት ትችላለህ/ሽ። 📚
✨ መልካም ዕድል! 🍀
🔗 https://result.eaes.et/ | 1 607 |
