uz
Feedback
መጽሐፍቶችን በpdf📚

መጽሐፍቶችን በpdf📚

Kanalga Telegram’da o‘tish

"እንኳን ደህና መጣችሁ"Welcome! በpdf(በሶፍት ኮፒ) ለማንበብ ራሳችንን እናስለምድ! ፨ተራ ነገር በመስራት የሚባክነውን ጊዜያችንን በንባብ ላይ ስናውለው ከራሳችን አልፈን ለብዙዎች የመለወጥ ምክንያት እንሆናለን፡የንባብ ባህላችንን እናዳብር! ባለንበት ራሳችንን በእውቀት እንገንባ! ፨በዚህ ቻናል የተለያዩ መፅሐፎች፣ጠቃሚ ሀሳቦች፣አፕልኬሽኖች፣አነቃቂ ምስሎች ቀርቦላችኋል አውርደው ይጠቀሙ።

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali መጽሐፍቶችን በpdf📚 analitikasi

መጽሐፍቶችን በpdf📚 (@pdfffb) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 17 711 obunachidan iborat bo'lib, Kitoblar toifasida 2 027-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 959-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 17 711 obunachiga ega bo‘ldi.

06 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 580 ga, so‘nggi 24 soatda esa 14 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 14.95% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 4.89% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 2 647 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 866 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 14 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“"እንኳን ደህና መጣችሁ"Welcome! በpdf(በሶፍት ኮፒ) ለማንበብ ራሳችንን እናስለምድ! ፨ተራ ነገር በመስራት የሚባክነውን ጊዜያችንን በንባብ ላይ ስናውለው ከራሳችን አልፈን ለብዙዎች የመለወጥ ምክንያት እንሆናለን፡የንባብ ባህላችንን እናዳብር! ባለንበት ራሳችንን በእውቀት እንገንባ! ፨በዚህ ቻናል የተለያዩ መፅሐፎች፣ጠቃሚ ሀሳቦች፣አፕልኬሽኖች፣አነቃቂ ምስሎች ቀርቦላችኋል አውርደው ይጠቀሙ።”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 07 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Kitoblar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

17 711
Obunachilar
+1424 soatlar
+1527 kun
+58030 kun
Postlar arxiv
በዚች ዓለም ላይ ብቸኛው "ሚራክል" ደመ'ወዝህ ነው።💷 ✨ አስበኸዋል .... በአመት 58 ሚሊዮን እስከ 60 ሚሊዮን ሰዎች ​በሰዓት 6,500 ሰዎች ​በደቂቃ 110 ሰዎች ​በሰከንድ 2 ሰዎች ይሞታሉ!! 💀 በቃ ሰበቡ ምንም ይሁን ይሞታሉ! ስልህ ከደመወዝህ አንድ ሰከንድ በፊት ከሞቱት 2 ሰወች አንዱ አንተ አልነበርክም! በዚህ ሁሉ ሬሳ ላይ ተረማምደህ አነሰም በዛም ስትቆጥራት ተዓምሩ አይገርምህም? 🤔 በእርግጥ አከራይህ ሲቀበሉህ እርሳቸውም ይሄን ሁሉ የፍፃሜ ሞት አልፈው ነው። ተቃቅፋችሁ እንኳን አደረሰን መባባል አለባችሁ አውቃለሁ ይሄ አያፅናናህም። ግን ይችን ፅሁፍ በስንት ሰከንድ ጨረስካት? በ2 ሰው አስላው ፤ አንተ ግን አሁንም አለህ...እንደውም ኮሜንት ልትፅፍ ነው...ገፊ ነገር ነህ ልበል?

Assal Rad’s The State of Resistance: Politics, Culture, and Identity in Modern Iran is a meticulously researched exploration of how ordinary citizens forge a national identity in direct opposition to both state ideology and foreign interference. Moving beyond the geopolitical headlines that typically frame the country, Rad employs a bottom-up historical narrative. She weaves together public history and cultural touchstones—such as poetry, cinema, and everyday social defiance—to argue that the Iranian populace is fundamentally distinct from the Islamic Republic's state apparatus. By framing identity as an act of ongoing resistance, the book captures the internal struggles over freedom and political power, revealing a society that relies on its deep cultural heritage to contest modern authoritarianism. Comparative Analysis: Parallels with Modern Ethiopia When juxtaposed with today's Ethiopian political landscape, Rad's framework of "state versus society" offers profound comparative insights. Both nations share the unique historical burden and pride of being ancient, historically uncolonized civilizations, which heavily influences their modern political discourse. State Engineering vs. Organic Identity: Just as the Iranian state attempts to enforce a top-down, religiously and ideologically homogenous identity that clashes with the diverse culture of its citizens, Ethiopian politics struggles with the tension between central state-building and fierce ethno-national identities. Successive Ethiopian administrations have attempted to engineer unified national narratives, which frequently meet structural resistance from localized cultural and political identities demanding autonomy. The Paradox of Sovereignty: Rad argues that Iranian identity is highly galvanized by opposition to foreign interference, even as the public actively protests its own government. Similarly, contemporary Ethiopian politics is defined by a fierce defense of sovereignty against external pressures—visible in the diplomacy surrounding the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) and international responses to internal conflicts. In both nations, the state frequently weaponizes this anti-imperialist sentiment to demand domestic unity, yet citizens increasingly separate their defense of the homeland from their allegiance to the ruling class. Culture as a Battleground: In both societies, art, language, and historical interpretation are highly politicized arenas. Just as Iranian resistance is expressed through subversive cinema and public history, Ethiopian political resistance frequently manifests in intense debates over historical memory, language rights, and historiography. Engaged in reading always!

🤌🏾

Repost from Kelemat Ads
🚨 Update 🔥 ከቴምር ፕሮፐርቲስ በ1.8 ሚሊዮን ብር ስንሸጥ የነበረው የንግድ ሱቅ ተሸጦ በማለቁ ለተከፋችሁ ደንበኞች አዲስ ዜና አለን:: ከ 2 ሚሊዮን ብር ጀምሮ ያሉት የንግድ ሱቆች ሽያጭ
🚨 Update 🔥 ከቴምር ፕሮፐርቲስ በ1.8 ሚሊዮን ብር ስንሸጥ የነበረው የንግድ ሱቅ ተሸጦ በማለቁ ለተከፋችሁ ደንበኞች አዲስ ዜና አለን:: ከ 2 ሚሊዮን ብር ጀምሮ ያሉት የንግድ ሱቆች ሽያጭ በፍጥነት እየተከናወነ ነው:: በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ በየወሩ 1% እየከፈላቹ የንግድ ሱቆች ባለቤት መሆን ትችላላቹ:: በተጨማሪም በተመሳሳይ የአከፋፈል ሁኔታ ☕️ ለካፌ 🍽 ለሬስቶራንት 🛒 ለሱፐር ማርኬት 🏋️‍♂️ ለጂም እና ለመሳሰሉት የሚሆኑ ሰፋፊ የካሬ አማራጮችም አሉን። 100% ለከፈለ 30% በነፃ ነው በተጨማሪም ለአፓርታማ በእነዚህ የክፍያ አማራጮች ቅድመ ክፍያ በመክፈል መግዛት ይቻላል: 📍መገናኛ ሳይት 100% ለከፈለ 35% በነፃ ነው 40/60 አከፋፈል አመቻችተናል     ቀሪ ክፍያ 👉 ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ 👉 ከወለድ ነፃ አከፍፈል 👉 በግንባታ ሂደት የሚከፈል ስለ ሱቆቹም ሆነ ስለ መኖሪያ ቤቶች ሙሉ መረጃ ለማግኘት በ 0998878106 ይደውሉ። እንዲሁም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ቴምር ፕሮፐርቲስ ውስጥ ስላሉት አማራጮች ይመልከቱ 👇🏽👇🏽👇🏽 http://t.me/realtorbisrat_bot/realtorbisrat

ታስሬ ነበር💔 የሚያዉቁኝ ሰዎች ሁሉ "ታስሮ ስላልጠየቅነው ነው የተቀየረብን" ይላሉ:: እውነታቸውን ነው ተቀይሬያለሁ....... ተቀይሜያቸው ግን አይመስለኝም ህይወቴ ውክብክብ ያለ ነበር ። የጓደኞቼ ብዛት የትየለሌ የሚባል አይነት ነው። ስልክ ሳወራ ነው የምውለው ። ሁሉም የማወራው ስልክ አንገብጋቢ፣ አስፈላጊ ይመስለኝ ነበር .... የሚሰማኝን የምነገራቸው፣ የሚሰማቸውን የሚነግሩኝ ፣ ተባበሩኝ የምላቸው ፣ ተባበረኝ የሚሉኝ ፣ ቀልድ የምናወራ፣ በርታ በርታ የምንባባል፣ አጀንዳዎችን የምንተነትን ፣ የማባብላቸው ፣ ያልፋል የሚሉኝ ሰዎች ጋ ስደዋወል የምውል ሰው ነበርኩ ። እቅድ በየቀኑ አወጣለሁ...... ሼልፌ ላይ ማንበብ ያለብኝ መፅሀፎች፣ ጀምሬ የተውኩት ስዕል፣ የሆነ ቀን ይጠቅመኛል ብዬ ያኖርኳቸው ዶክመንቶች፣ እስክገዛው ድረስ 'አንገብጋቢ ነው' ያልኩት ከገዛሁት ሳምንት በኃላ ችላ ያልኩት እቃ.... ቤቴ ብዙ ነገሩ ለመስራት ባዘጋጀኋቸው፣ ጀምሬ በተውኳቸው እና እንዳሉኝ በዘነጋውት ነገሮች ተሞልቷል.... ከምሰራው የምሞክረው ይበልጣል ፣ ከምተገብረው የማቅደው ይበዛል፣ ጥሩ ሰው ለመባል የምጥረው ጥሩ ከማደረገው ይበልጣል..... እፊቴ ለሚያብራራ ሰው ሳይገባኝ አንገቴን የምነቀንቀው፣ ስለማከብረው ብቻ ሲቀልድ የውሸት የምስቀው ይበዛል..... ታሪኩን ለሚነግረኝ ሰው መወገን ግዴታ ይመስለኛል!!! ውሎዬ ሁሉ perform በማድረግ የታጀበ ነበር !! ድንገት ባልሰራሁት ወንጀል ተጠርጥሬ ዘብጥያ ወረድኩ ። እስር የመጀመርያዬ ነበር…. ፖሊሶቹ ሲወስዱኝ እንደሚረሸን ሰው ነው ልቤ ላይ የተሰማኝ ፍርሃት ..... እስርቤት የመጀመርያ ሶስት ሳምንት ጠያቂዎቼ በዙ። ቀን ሲጨምር ስድስት ሰዎች ብቻ ቀሩ..... ቀን ሲጨምር አምስት ሰዎች ብቻ ፀኑ ሶስት ቤተሰቤ ሁለት ጓደኞቼ ። እውነት ነው ህይወት አይሞላም ቅድሚያ የሚሰጡት ብዙ ጉዳይ አላቸው ። በሆነ በተከለለ አጥር ውስጥ ከድብርት ጋ ተያየን... ከድብርቴ ስወጣ እርግት ስል ታውቆኛል ። ከ 11 ወር በኋላ ተፈታሁ። ስፈታ ከዚ በፊት የኖርኩበት መንገድ ተቀይሯል። ዋናዬን ለየሁ! ጨለማው ውስጥ ያገኘሁት እኔ ያሳዝን ነበር…. ሰነፍ ነበር ጠንካራ አልነበረም…. የዋህ ነበር ስሜቱን ዋጥ ማድረግ …. የተሰማውን አለመናገር አይችልም ነበር ። ንፁህነቴ ተረጋግጦ ከእስር ስወጣ የድሮ ማንነቴ ሞቶ ነበር። ከእስር ስወጣ አንድም የተቀየመኩት ያለ አይመስለኝም …የድሮ እራሴን ከመታዘብ ውጪ። ከእስር ስወጣ ስገባ የነበርኩትን እኔን ትቼው ነው የወጣሁት እራስን እንደመቀየም አይነት ከባድ ስሜት ያለ አይመስለኝም !! ካልገመቱት እውነታ ጋ እንደመፋጠጥ አሳዛኝ ነገር የለም! ጭንቅላት ውስጥ የፈጠሩትን አለም እንደማጣት አይነት ህመም የለም ! አክብደው የሚያዩትን ነገር ተራ ሆኖ እንደማግኘት ግራ የሚያጋባ ነገር የለም! አውቀዋለሁ ያሉትን ነገር አለማወቅ አይነት አስፈሪ ነገር የለም ! እስርቤት ብቻዬን ስቆዝም በመታሰሬ አዝኜ መስሏቸው ነበር። መጀመርያ ሰሞን ነበር ባልሰራሁት መታሰሬ ያሳዘነኝ….ስቆይ ያስደነገጠኝ የመጣሁትን መንገድ ስመለከት ነው ። የኖርኩትን ህይወት ሰከንድ ሳይቀር መዝግበዉ እንደሰጡኝ አይነት ነው ራሴን አገላብጬ ያየሁት .... የማይረባ ማንነታችንን እርቃኑን ለመጀመርያ ግዜ ማየት እንዴት ያሳዝናል!! ከእስር ስወጣ ሌላ ሰው ሆኜ ነበር ። ከዚህ ሁሉ በኃላ …… ከመታሰሬ በፊት የነበረውን እኔን ዋስ ሆኖ ማስፈታት ማን ይቻለዋል ?!! ሁሌም ማንበብ📖✨

ጣኦት አምልኮ 🗿 ጣኦት አምልኮ:- (Idolatry) ማለት ከእውነተኛው አምላክ ውጪ ለተሠሩ፣ ለተቀረጹ፣ ወይም ፍጡር ለሆኑ ነገሮች (እንደ ምስሎች፣ ድንጋዮች፣ እንጨቶች፣ ወይም ምድራዊ ኃይሎች) የሚደረግ የክብር፣ የስግደት እና የአምልኮ ሥርዓት ነው። የጣኦት አምልኮ ጽንሰ-ሀሳብ ከዘመናት በፊት ከነበረው የድንጋይና የእንጨት ምስል ስግደት ጀምሮ እስከ ዘመናችን የቁሳቁስና የሐሳብ ከፍ ከፍ ማድረጊያ ልማዶች ድረስ ረጅም ጉዞ አድርጓል። በሃይማኖታዊ አስተምህሮ:-  አምላክ አንድ መሆኑን እና አምልኮ ለፈጣሪ እንጂ ለፈጠራቸው ፍጥረታት ወይም ለሰው ሠራሽ ነገሮች መቅረብ እንደሌለበት በጥብቅ ይከለክላል። አምላክን ከፍጥረታት ጋር እኩል ማድረግ ወይም የሰው እጅ ሥራን አምላክ አድርጎ መውሰድ ታላቅ ክህደት ተደርጎ ይወሰዳል። የሞራል እና የስነ-ምግባር መበላሸት: በጥንታዊ ጣኦት አምልኮዎች (ለምሳሌ በአንዳንድ የከነዓን ወይም የሜሶፖታሚያ አረማዊ ስርዓቶች) የሚፈጸሙ አሰቃቂ መስዋዕቶች (የሰዎች መስዋዕትን ጨምሮ) እና የሞራል ዝቅጠት በህብረተሰቡ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል። በጥንታዊው ዓለም:- በታሪክ ሂደት ውስጥ እንደ ግብፅ፣ ሜሶፖታሚያ፣ ግሪክ እና ሮም ባሉ ጥንታዊ የዓለም ስልጣኔዎች ውስጥ ጣኦት አምልኮ የተለመደ ነበር። እያንዳንዱ ማኅበረሰብ ለዝናብ፣ ለመሬት፣ ለጦርነት ወይም ለጤና የሚሆኑ አማልክት (ጣኦታት) ነበሯቸው። የጣኦታት መፈጠር ምክንያት (Anthropological Perspective) የማህበራዊ ሳይንስ ተመራማሪዎች እና የታሪክ ሊቃውንት የጣኦት አምልኮ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ እንዲስፋፋ ያደረጉ ዋና ዋና ምክንያቶች የሚከተሉትን እንደሆኑ ይገልጻሉ፡ 🔰የተፈጥሮ ኃይላትን ለመቆጣጠር በጥንት ዘመን ሰዎች እንደ ነጎድጓድ፣ እሳተ ገሞራ፣ ድርቅ እና ወረርሽኝ ያሉትን አስፈሪ የተፈጥሮ ክስተቶች ማብራራትም ሆነ መቋቋም ሳይችሉ ሲቀሩ፤ ለእነዚህ ኃይሎች አካል ወይም መታሰቢያ ሰጥተው ለማስታገስ ሞክረዋል። 🔰የሚዳሰስ (Visual) አምልኮ ፍላጎት ረቂቅ የሆነውን ፈጣሪ በአዕምሮ ብቻ አስቦ ለመረዳት ወይም ለመቅረብ ከሚከብድ ይልቅ፣ በዓይን የሚታይ እና በእጅ የሚዳሰስ ምስል ማየት ለአእምሮ ቅርብ ሆኖ በመሰማቱ። 🔰የፖለቲካ እና የስልጣን ማጠናከሪያ ነገስታት እና ገዢዎች ህዝቡን ለመቆጣጠር ሲሉ የራሳቸውን ምስሎች ወይም የአማልክት ወኪል መሆናቸውን የሚያሳዩ ሐውልቶችን በማቆም ስልጣናቸውን በሃይማኖታዊ ሽፋን አጠናክረውበታል። ድብቅ እና ዘመናዊ የጣኦት አምልኮ (Hidden Idolatry) በዘመናችን ሰዎች በአካል ወደ ድንጋይ ወይም እንጨት ምስል ወድቀው ባይሰግዱም፣ በዘመናዊው አኗኗር ውስጥ ግን የጣኦት አምልኮ መገለጫዎች በለወጠ መልክ ይስተዋላሉ፡ የራስ ወዳድነት እና የEgocentrism አምልኮ: የራሳቸውን ሀሳብ፣ ፍላጎት እና ጥቅም ብቻ ከሁሉ በላይ በማድረግ ሌሎችን መናቅና ማጥቃት። የቴክኖሎጂ እና የፍጆታ (Consumerism) ባርነት: በቁሳቁስ፣ በታዋቂነት ወይም በቴክኖሎጂ ላይ ብቻ ጥገኛ በመሆን ህይወትን ሙሉ በሙሉ ለእነሱ ማስገዛት።
ማስታወሻ: የጣኦት አምልኮ ትርጉም ከዘመን ዘመን ቢለወጥም፣ ዋናው መሠረቱ ግን “ፍጡርን ወይም የሰው እጅ ሥራን ከፈጣሪ ወይም ከእውነት በላይ ከፍ ማድረግ” በሚለው ነጥብ ላይ ይመለሳል።
ሁሌም ማንበብ📖✨

The Politics of Public–Private Partnerships and International Development: Insights from Ethiopia 🇪🇹 Editors: Jon Harald Sande Lie, Paul Beaumont, and Marit Tolo Østebø Publisher: Routledge (Routledge Explorations in Development Studies) Publication Year: 2026 1. Overview and Core Premise 📖 The Politics of Public–Private Partnerships and International Development: Insights from Ethiopia investigates the rising prominence of Public-Private Partnerships (PPPs) as a vital policy instrument linked to the UN Sustainable Development Goals (SDGs) and Agenda 2030. 🌍 Rather than assessing PPPs through a traditional, narrow evaluative lens (e.g., asking strictly whether a project met financial or delivery metrics), the volume approaches PPPs as unfolding global processes deeply embedded in local and international politics. Using Ethiopia as a rich empirical lens, the contributors unpack how global development models interface with specific state traditions, political histories, and economic configurations. 🔍 2. Key Thematic Focuses 🎯 The Global-Local Translation: The book examines how global standard frameworks for development financing travel across borders and adapt to national landscapes, highlighting Ethiopia’s distinct patterns of selective learning and policy adoption. 🔄 The Historical Trajectory of the "Private": Several contributions trace the historical evolution of the private sector in Ethiopia, detailing the century-long tension between centralized developmental state models and pluralist social or market forces. ⏳ Institutional and Technocratic Tensions: The chapters explore how decision-makers balance alternative funding mechanisms under immense political urgency, often navigating the space between technocratic restraint and state-led economic control. ⚖️ Beyond Economic Efficiency: The book broadens the conversation to look at systemic consequences, showing how public-private frameworks can alter state boundaries, affect industrial policy, and inadvertently reinforce existing structural or cultural inequalities rather than simply mitigating poverty. 🏛 Engaged in reading always!📖✨

The_Politics_of_Public–Private_Partnerships_and_International_Development.pdf3.59 MB

✝ የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉ ሞኝነት ነው፤ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኀይል ነው። 1 ቆሮንቶስ 1:18 ሁሌም ማንበብ!
✝ የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉ ሞኝነት ነው፤ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኀይል ነው። 1 ቆሮንቶስ 1:18 ሁሌም ማንበብ!

✝መስቀል✝ ጉራጌ መስከረም 12 በመስቀል መድመቅ ይጀምራል። እስከ ጥቅምት 5 የመስቀል ድባብ ከምድሩ አይሸሽም። መስከረም 13 ወሬት የኸና ተብሎ ይጠራል። በዚህ ቀን በመስቀል በዓል ለምግብ ማቅረቢያ
+6
✝መስቀል✝ ጉራጌ መስከረም 12 በመስቀል መድመቅ ይጀምራል። እስከ ጥቅምት 5 የመስቀል ድባብ ከምድሩ አይሸሽም። መስከረም 13 ወሬት የኸና ተብሎ ይጠራል። በዚህ ቀን በመስቀል በዓል ለምግብ ማቅረቢያነት የሚውሉ ቁሳቁሶች ከየጎጆው ግድግዳ ላይ ይወርዳሉ፡፡ የቤት መገልገያ ቁሳቁሶች በጥንቃቄ ፀድተው ይዘጋጃሉ። መስከረም 14 ዴንጔሳት ነው። የዴንጊያ እሳት የተባለበትም ማታ _ በየደጃፉ በልጆች የተደመሩ ዳመራዎች የሚቃጠሉበት ቀንም ስለሆነ ነው፡፡ ኹሉም የቤተሰብ አባል በተዘጋጀለት የሸክላ ጣባት የጐመን ክትፎ ይበላል፡፡ ቀደም ባለው ልማድ የዚህ ቀን ሙሉ ወጪ የሚሸፍኑት ሴቶች ናቸው :: _ ይህው የዴንጔሳት ክትፎ እየተጋበዝኩ ከማፌድ ሰማይ ስር አንዱን ግዙፍ ጎጆ እንደ ቆብ ደፍቼ በጉራጌ ባህል ኬር እላለሁ፡፡ መስቀል ታላቅ በዓል ነው። ዘመን መቀየሩ የሚበሰርበት የመስከረም ውበት። በሕይወት ዘመኑ አንድ ጊዜ ወይ ለመስቀል አልያም ለአረፋ የጉራጌን ምድር ያላየ ሀገሬን አውቃለሁ ባይል መልካም ነው፡፡ ©ሄኖክ ስዩም (ተጓዡ ጋዜጠኛ) ከ መንገድ አይኑ ይፍሰስ መጽሐፍ እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ! ሁሌም ማንበብ!

ካረቄ የበለጠ ጋኔን የለም (ጥር 6፣ 1918 ዓ.ም ፤ ብርሃንና ሰላም) እንኳን አደረሳችሁ። ሁሌም ማንበብ!
ካረቄ የበለጠ ጋኔን የለም (ጥር 6፣ 1918 ዓ.ም ፤ ብርሃንና ሰላም) እንኳን አደረሳችሁ። ሁሌም ማንበብ!

✝የመስቀል ደመራ🔥 የመስቀል ደመራ ከሃይማኖታዊ ሥርዓቱ ባለፈ የክረምቱን ጨለማ ገፍፎ የብርሃን ንጋት የሚያበስር፣ ሕዝቦች በአንድነት ተሰባስበው የፍቅር እና የአብሮነት ማሰሪያቸውን የሚያጸኑበት ልዩ
+7
✝የመስቀል ደመራ🔥 የመስቀል ደመራ ከሃይማኖታዊ ሥርዓቱ ባለፈ የክረምቱን ጨለማ ገፍፎ የብርሃን ንጋት የሚያበስር፣ ሕዝቦች በአንድነት ተሰባስበው የፍቅር እና የአብሮነት ማሰሪያቸውን የሚያጸኑበት ልዩ ሀገራዊ ሁነት ነው። በሀገራችን የውበት፣ የፍቅር እና የአንድነት ትልቅ ምልክት ነው። ደመራ፤ እያንዳንዱ እንጨት እና ችቦ ለብቻው ሲቆም የራሱ ውበት ቢኖረውም፣  ተሳስሮ፣ ደመራ ሆኖ ሲቆም ግን መላውን አካባቢ የሚፈታተነውን ጨለማ የሚገፍፍ ታላቅ የብርሃን ምንጭ ይሆናል። አንድ እንጨት ብቻውን ሲቆም ደመራ አይባልም፤ ብርሃንም ሆነ ሙቀት የመስጠት አቅሙ እጅግ አነስተኛ ነው። የኅብረ ብሔራዊነታችን ጥንካሬ እና ተስፋ ተምሳሌት ነው። በተመሳሳይ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች፣ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች እና የሙያ መስኮች ተበታትነው እና ተነጥለው ሲቆሙ፤  ብርሃን እና ዕድገትን ማምጣት አይችሉም። ልዩነታችንን ውበታችን፣ ኅብረታችንን ደግሞ ጥንካሬያችን አድርገን  ሀገራችንን ወደ ከፍታ ማማ እናወጣታለን። መልካም በዓል✨ ሁሌም ማንበብ!

#ሃሌ_ሉያ_ይቤሎሙ_ኢየሱስ_እመኑ_ብየ_ወእመኑ_በአቡየ 🕊️ ዮምሰ ለእሊአየ አበርህ በመስቀልየ... ✝️ እንኳን ለ፳ ፻ ፲ ፱ ዓ.ም ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ታላቁ የመስቀል ደመራ
+3
#ሃሌ_ሉያ_ይቤሎሙ_ኢየሱስ_እመኑ_ብየ_ወእመኑ_በአቡየ 🕊️ ዮምሰ ለእሊአየ አበርህ በመስቀልየ... ✝️ እንኳን ለ፳ ፻ ፲ ፱ ዓ.ም ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ታላቁ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!! 🙏 በዓሉ በፍቅር ተሰባስበን 🔥 ከልብ በሆነ ደስታ በመስቀሉ✨ የተከፈለልንን ዋጋ እያሰብን የበደለን/የበደልነው ካለ ይቅር ❤️እያልን የምናሳልፍበት ይሁንልን 🤲

ያልበሰለ ፍቅር❤️ ሕይወት ለሴት ሌላ ናት… ጨካኝ ናት። ስነቃ ዙሪያዬ በእርጉዝ፣ ዙሪያዬ በሰርግ፣ ዙሪያዬ በ“ቆመሽ ቀረሽ” ምክር ታጅቦአል። አንተ እንደ መጀመሪያው አፍላ ፍቅር፣ አፍላ ጭቅጭቅ፣ አ
ያልበሰለ ፍቅር❤️ ሕይወት ለሴት ሌላ ናት… ጨካኝ ናት። ስነቃ ዙሪያዬ በእርጉዝ፣ ዙሪያዬ በሰርግ፣ ዙሪያዬ በ“ቆመሽ ቀረሽ” ምክር ታጅቦአል። አንተ እንደ መጀመሪያው አፍላ ፍቅር፣ አፍላ ጭቅጭቅ፣ አፍላ መውደድ ላይ ነህ። ኩርፌያዬ፣ ስጋቴ፣ ጭቅጭቄ ውስጥህ አልዘልቅም አለ። ቁም ነገር የሌለው ፍቅር፣ ያልበሰለ ፍቅር፣ ነገ የሌለው ፍቅር፤ 'አቤት እዚ ጋ ነኝ' የማይሉት ፍቅር ከወንድ በላይ ለሴት ምቾት አይሰጥም። የማይታገል ወንድ፣ ሃላፊነት የማይሸከም ወንድ፣ “እከለልበታለሁ” የማይሉትን ወንድ፣ “አለልኝ” የማይባል ወንድን ባል ማድረግ ያስፈራል። ፍቅር ሃላፊ እንደሆነ አስተዳደጌ ነግሮኛል ... አያያዛችን ... ፍቅሩ ሲያልፍ፣ የኑሮን ቀንበር ስንሸከም፣ ሲያንገዳግደን፣ ሃላፊነት ሲወጥረን፣ ልጆች ሲመጡ ....... ጫንቃችን “አልተዘጋጀም” አልኩኝ። እንዳላጠናክርህ የምለው አይገባህም፤ እንዳታጠናክረኝ አልጠነከርክም። ልቤ እየወደደህ አልረጋ አለ… “የት ነሽ?” ስባል “እዚ ጋ” ማለት ተሳነኝ፤ ልቤ ሸሸክ… ሄድኩኝ። የተለየውህ እንደ ዋዛ አልነበረም፤ ሌት ቀን አስቤ "ያልበሰለ ሰው ፍቅር አያሻግረም ብዬ እያዘንኩኝ ነው " ሁሌም ማንበብ!

You don’t need to be good at everything. 🚫 You need to become useful at the right combination of things. 🎯 One skill can make you competent. But combining multiple complementary skills can make you rare. ✨ Writing + marketing. 📝 Design + psychology. 🧠 Coding + business. 💻 Sales + communication. 🗣 Content + storytelling. 📖 AI + industry knowledge. 🤖 Individually, thousands of people may have each skill. But far fewer people can combine them effectively. That’s where your advantage starts. 📈 Think about a multi-color pen. 🖊 It contains several different inks, but they all work through one tool. Your skills can work the same way. Don’t collect random skills just to say you know them. 📂 Instead, build a skill stack around one clear direction. 🏗 Learn enough skills to become versatile. Then focus that versatility on one thing that matters. Because being a beginner at 20 different things won’t necessarily make you valuable. But becoming exceptionally useful at the intersection of 3–5 complementary skills can. 🔗 Don’t spread yourself across everything. Build your stack. Then point it in one direction. 🧭 Engaged in reading always📖✨