መጽሐፍቶችን በpdf📚
"እንኳን ደህና መጣችሁ"Welcome! በpdf(በሶፍት ኮፒ) ለማንበብ ራሳችንን እናስለምድ! ፨ተራ ነገር በመስራት የሚባክነውን ጊዜያችንን በንባብ ላይ ስናውለው ከራሳችን አልፈን ለብዙዎች የመለወጥ ምክንያት እንሆናለን፡የንባብ ባህላችንን እናዳብር! ባለንበት ራሳችንን በእውቀት እንገንባ! ፨በዚህ ቻናል የተለያዩ መፅሐፎች፣ጠቃሚ ሀሳቦች፣አፕልኬሽኖች፣አነቃቂ ምስሎች ቀርቦላችኋል አውርደው ይጠቀሙ።
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام መጽሐፍቶችን በpdf📚
تُعد قناة መጽሐፍቶችን በpdf📚 (@pdfffb) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 18 139 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 024 في فئة الكتب والمرتبة 1 999 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 18 139 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 26 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 598، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 15، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 17.72%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.11% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 208 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 926 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 20.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“"እንኳን ደህና መጣችሁ"Welcome!
በpdf(በሶፍት ኮፒ) ለማንበብ ራሳችንን እናስለምድ!
፨ተራ ነገር በመስራት የሚባክነውን ጊዜያችንን በንባብ ላይ ስናውለው ከራሳችን አልፈን ለብዙዎች የመለወጥ ምክንያት እንሆናለን፡የንባብ ባህላችንን እናዳብር! ባለንበት ራሳችንን በእውቀት እንገንባ!
፨በዚህ ቻናል የተለያዩ መፅሐፎች፣ጠቃሚ ሀሳቦች፣አፕልኬሽኖች፣አነቃቂ ምስሎች ቀርቦላችኋል አውርደው ይጠቀሙ።”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 28 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الكتب.
The more that you read, the more things you will know. The more that you learn, the more places you'll go. Dr. Seuss
ሰው ጤነኛ የሚባለው ከላይ ፈጣሪን ሲፈራ፡ ከጎን ሰውን ሲያፍር ፡ ከውስጥ ህሊናውን ሲያዳምጥ ነው። ተቀዳሚ ሙፍቲህ ሀጂ ኡመር እንድሪስ
ጥይትና ወታደር ያልቃል፤ ጥላቻ ቂምና የአገር ፍቅር ስሜት ዘላለም ያዋጋልማንም አገሬ አጥፍታለች አይልም። ምክንያት ኖረ አልኖረ መሪወች ጦርነት ካወጁ ሕዝብ ተቧድኖ መተላለቁ አይቀርም። ይሄ አቧራውን አራግፎ ለትንታኔ የተነሳ አሙቁልኝ ሁሉ ነገ እንዴት እጁን ታጥቦ ዞር እንደሚል በአሥር ዓመት አሥር ጊዜ አይተናል። በወዲያም በወዲህም ያላችሁ እባካችሁ ተረጋጉ። የኛዎቹ ኢሳያስ የሚባለውን ሰውዬ ማስወገድ ሰላም የሚያመጣ ከመሰላችሁ ከታሪክ ተማሩ፤ ጋዳፊ ተገደለ በየመንደሩ ጋዳፊ ማረን የሚያስብል የጎበዝ አለቃ ተፈጠረ፣ ሳዳም ተገደለ በየመንደሩ ብዙ ወሮበላ ተፈጠረ፤ አንባገነን መሪዎችን መግደልም ይሁን ማስወገድ ታሽጎ የኖረውን የጂኒን ጠርሙዝ መክፈት ነው።)) እንቢ ካላችሁ ፈጣሪ ለንፁሃን ይራራ! ©አሌክስ አብርሃም ሁሌም ማንበብ!
