cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ministry Of Education

📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው 🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot 🔴ለFreshman : @Freshman_Robot «Buy Ads» https://telega.io/c/Tmhrt_minister or @MoeAds_bot

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya64Амхара59Taʼlim640
Advertising posts
131 017Obunachilar
-9124 soatlar
+7717 kunlar
+3 46530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

🫀 Parts of the heart system 🫀 📌 Capillaries are tiny blood vessels that connect arteries and veins. They are the site of exchange of oxygen, nutrients, and waste products between the blood and tissues. Capillaries have thin walls that allow for the diffusion of substances across them. 📌 Valves in the heart play a crucial role in ensuring blood flows in one direction. The tricuspid valve separates the right atrium from the right ventricle, while the mitral valve separates the left atrium from the left ventricle. The pulmonary valve is located between the right ventricle and the pulmonary artery, and the aortic valve is between the left ventricle and the aorta. These valves open and close to control blood flow through the heart. 📌 Arteries are blood vessels that carry oxygenated blood away from the heart to various parts of the body. 📌 The ventricles contract during systole (the contraction phase of the cardiac cycle) to push blood out of the heart and relax during diastole (the relaxation phase) to allow blood to fill the chambers again. The coordinated contraction and relaxation of the atria and ventricles ensure proper blood flow and circulation throughout the body. The left ventricle pumps oxygenated blood through the aortic valve into the aorta, which is the largest artery in the body. The right ventricle pumps deoxygenated blood through the pulmonary valve into the pulmonary artery, which carries blood to the lungs for oxygenation. 📌 The aorta branches into smaller arteries that distribute oxygenated blood to organs and tissues. 📌 The atria act as collecting chambers that passively fill with blood during the relaxation phase of the cardiac cycle (diastole). When the atria contract (atrial systole), they push blood into the ventricles to complete the filling process before the ventricles contract to pump blood out of the heart. The left and right atria are the upper chambers of the heart that receive blood from the body and lungs, respectively. The left atrium plays a crucial role in receiving oxygen-rich blood from the lungs through the pulmonary veins and passing it to the left ventricle for distribution to the body. The right atrium receives deoxygenated blood from the body via the superior and inferior vena cava and sends it to the right ventricle for pumping to the lungs for oxygenation. So Understanding the roles of capillaries, valves, and arteries in conjunction with the left and right ventricles of the heart provides insight into how blood circulates through the body to deliver oxygen and nutrients while removing waste products. Also The coordinated contraction and relaxation of the atria and ventricles, controlled by electrical signals from the heart's conduction system, ensure efficient blood circulation and proper functioning of the cardiovascular system. ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Hammasini ko'rsatish...
📄Chemistry Final Exam for Remedial Students Year : 2015 EC University : ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Hammasini ko'rsatish...
📄Maths Final Exam for Remedial Students Year : 2015 EC University : ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Repost from 1xBet Free Tips
👉Use 1xBet Promo Code “QWE” 🎉Get up to $130 1st deposit bonus!
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
✳️Register and get bonus✳️
በ2016ዓ.ም ግንቦት አጋማሽ ለሚሰጠው ሀገራዊ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የአዊ ብሄ/አስ ትምህርት መምሪያ ገለፀ። በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ሳቢያ በብሄረሰብ አስተዳደሩ ከ43 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች መካከል 20 የሚሆኑ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ብቻ መልቀቂያ ፈተናውን እንደሚያስፈትኑ  ተገልጿል። የአዊ ብሄ/አሰ ትምህርት መምሪያ ተተኪ ሀላፊ አቶ ፀጋ ተሰማ እንደገለፁት በብሄረሰብ አስተዳደሩ  ከሚገኙ 43 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች 12ኛ  ክፍል ያሏቸው ቢሆንም  በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ሳቢያ መማር ማስተማር በሚከናወንባቸው 20 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ብቻ ሀገራዊ መልቀቂያ ፈተናውን  እንደሚያስፈቱኑ ነው የገለፁት።5ሽህ 249 መደበኛ 1ሽህ 613  በግል ተፈታኝ ጨምሮ በድምሩ 6ሽህ 862  ተማሪዎች ፎርም ሞልተው ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉም ብለዋል። እንደ አቶ ፀጋ ገለፃ በነዚህ ት/ቤቶችም ቢሆን በተለያዩ ምክንያቶች ክፍለ ጊዜ የባከነባቸውን በማካካስ የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ መምህራን ተማሪዎችን ልዩ እገዛ በማድረግ እያዘጋጁ ይገኛሉ። እንደ አንከሻ እና አዘና ያሉ ት/ቤቶች ችግሮችን በመቋቋም የተሻለ ውጤት ያላቸውን ተማሪዎችን በመምረጥ ከፍተኛ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ለማስቻል ልዩ የንባብ ክፍል አዘጋጅተው ቅኸዳሜና እሁድን ጨምሮ የማገዝ ስራዎች እያከናወኑ እንደሆነም አቶ ፀጋ ተናግረዋል ። አስፈታኝ ት/ቤቶች ወቅታዊ ችግሮችን ተቋቁመው ውጤታማ ለመሆን እያደረጉት  ያለው ጥረት መልካም እንደሆነ ያብራሩት አቶ ፀጋ በተፈጠረው ችግር የተማሪዎች መፅሐፍ አቅርቦት ችግር እንዳጋጠመና ከዚህ ጋር ተያይዞ  የትምህርት ይዘት ለመሸፈን  ስጋታ መኖሩን አሳውቀዋል። ትምህርት መምሪያውም በግንቦት ወር አጋማሽ ለሚሰጠው ሀገራዊ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በብሄረሰብ አስተዳደሩ የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ በአካልና በስልክ ድጋፍና ክትትል እያደረገ እንደሚገኝም አቶ ፀጋ አስታውቀዋል ። [ዘገባው የአዊ ዞን ኮሙዩኒኬሽን ነው] ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Hammasini ko'rsatish...
Ministry Of Education

📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው 🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot 🔴ለFreshman : @Freshman_Robot «Buy Ads»

https://telega.io/c/Tmhrt_minister

or @MoeAds_bot

👍 11🌚 2😱 1
በ2016ዓ.ም ግንቦት አጋማሽ ለሚሰጠው ሀገራዊ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የአዊ ብሄ/አስ ትምህርት መምሪያ ገለፀ። ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Hammasini ko'rsatish...
1
በ2016ዓ.ም ግንቦት አጋማሽ ለሚሰጠው ሀገራዊ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የአዊ ብሄ/አስ ትምህርት መምሪያ ገለፀ። በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ሳቢያ በብሄረሰብ አስተዳደሩ ከ43 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች መካከል 20 የሚሆኑ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ብቻ መልቀቂያ ፈተናውን እንደሚያስፈትኑ ተገልጿል። የአዊ ብሄ/አሰ ትምህርት መምሪያ ተተኪ ሀላፊ አቶ ፀጋ ተሰማ እንደገለፁት በብሄረሰብ አስተዳደሩ ከሚገኙ 43 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች 12ኛ ክፍል ያሏቸው ቢሆንም በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ሳቢያ መማር ማስተማር በሚከናወንባቸው 20 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ብቻ ሀገራዊ መልቀቂያ ፈተናውን እንደሚያስፈቱኑ ነው የገለፁት።5ሽህ 249 መደበኛ 1ሽህ 613 በግል ተፈታኝ ጨምሮ በድምሩ 6ሽህ 862 ተማሪዎች ፎርም ሞልተው ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉም ብለዋል። እንደ አቶ ፀጋ ገለፃ በነዚህ ት/ቤቶችም ቢሆን በተለያዩ ምክንያቶች ክፍለ ጊዜ የባከነባቸውን በማካካስ የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ መምህራን ተማሪዎችን ልዩ እገዛ በማድረግ እያዘጋጁ ይገኛሉ። እንደ አንከሻ እና አዘና ያሉ ት/ቤቶች ችግሮችን በመቋቋም የተሻለ ውጤት ያላቸውን ተማሪዎችን በመምረጥ ከፍተኛ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ለማስቻል ልዩ የንባብ ክፍል አዘጋጅተው ቅኸዳሜና እሁድን ጨምሮ የማገዝ ስራዎች እያከናወኑ እንደሆነም አቶ ፀጋ ተናግረዋል ። አስፈታኝ ት/ቤቶች ወቅታዊ ችግሮችን ተቋቁመው ውጤታማ ለመሆን እያደረጉት ያለው ጥረት መልካም እንደሆነ ያብራሩት አቶ ፀጋ በተፈጠረው ችግር የተማሪዎች መፅሐፍ አቅርቦት ችግር እንዳጋጠመና ከዚህ ጋር ተያይዞ የትምህርት ይዘት ለመሸፈን ስጋታ መኖሩን አሳውቀዋል። ትምህርት መምሪያውም በግንቦት ወር አጋማሽ ለሚሰጠው ሀገራዊ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በብሄረሰብ አስተዳደሩ የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ በአካልና በስልክ ድጋፍና ክትትል እያደረገ እንደሚገኝም አቶ ፀጋ አስታውቀዋል ። [ዘገባው የአዊ ዞን ኮሙዩኒኬሽን ነው]
Hammasini ko'rsatish...
🎉Good News for Ethiopian Students ! ✅ETHIO GENUINE CONSULTANCY ! 🇪🇺 🇮🇹 ⭐️ ከፍተኛ ትምህርቶን በ Full Scholarship በ Europe (ጣሊያን 🇮🇹) እየከፈሉ ሳይሆን ሙሉ ወጪያቹ ተሸፍኖ እንዲሁም በአመት እስከ €11,000 (Euro) እየተከፈሎት መማር ለምትፈልግ የኢትዮጵያ ተማሪዎች መልካም ዜና ! ✅ Requirements for undergraduate students: 1. Passport, 2. High school transcripts, 3. Grade 10 & 12 Matric result. ✅ Requirements for Masters Students : 1. Passport, 2. Bachelor degree certificate, 3. Student Copy. ⭐ Students who have 500+ Entrance Score will be offered big discount.  ✅ ለበለጠ መረጃ : - 🔵 @Gossa07 ☎️ +251935343325 /+393444355194 ✅ ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇: @Ethiogenuine1 @Ethiogenuine1 📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 . 🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
Hammasini ko'rsatish...
👍 6 1
ዜጎች የብሔራዊ መታወቂያ ካርድ በኦንላይን ተመዝግበው ባሉበት እንዲመጣላቸው የሚያስችል አገልግሎት ተጀመረ ብሔራዊ መታወቂያ ካርድን በኦንላይን ተመዝግቦ በኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት በኩል ካርዱን ካሉበት ሆነው በማዘዝ ባሉበት የማድረስ ሥራ መጀመሩን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታወቀ። የብሔራዊ መታወቂያ ካርድ የሕትመት ሥራ በኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ሲከናወን የቆየ ሲሆን የብሔራዊ መታወቂያ ካርዱን ማግኘት የሚፈልጉ ዜጎችም አገልግሎቱን ለማግኘት በአካል መገኘት ይኖርባቸው ነበር። አሁን ግን ዜጎች አገልግሎቱን በቀላሉ ማግኘት እንዲችሉ የኦንላይን ምዝገባ የተጀመረ ሲሆን የክፍያ ሥርዓቱም በቴሌ ብር እና በባንክ መክፈል እንደሚቻል ተጠቁሟል። የብሔራዊ መታወቂያ ካርድ ማግኘት የሚፈልጉ ዜጎች card-order.fayda.et ድረ ገጽ ላይ በኦንላይን መመዝገብ እንደሚችሉ ሲገለፅ ፥ በኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት በኩል ካርዱን ባሉበት ቦታ እንዲመጣላቸው ማዘዝ ይችላሉ ተብሏል። ዜጎች ምዝገባ ከማድረጋቸው በፊት የፋይዳ ቁጥራቸውን የሚገልጽ የጽሑፍ መልዕክት በስልካቸው ስለመላኩ ማረጋገጥ እንደሚኖርባቸውም ነው የተገለፀው። ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Hammasini ko'rsatish...
👍 7😢 1
Kirish va batafsil ma'lumotga kirish

Biz sizga kirlanganingizdan so'ng bu kunodaliklarni ochamiz. Biz va'da qilamiz, bu tez!