cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Abu_Oubeida~channel

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
9 331
Obunachilar
+324 soatlar
+247 kunlar
+64730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

እንዳትኮራ! ኩራት መጨረሻው "ክህደት" ነው
Hammasini ko'rsatish...
👍 29
🅣🅔🅛🅔🅖🅡🅐🅜 ላይ ካሉ ምርጥ የሱና 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕒𝕝𝕠𝕔𝕙 ውስጥ ከብዙ በጥቂቱ በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ ቻናሎቹ ለማየት እና 𝕒𝕕𝕕 የሚለውን መጫን 👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
🌿yesuna channel🌾
"ሐሜት"(ጚባ) ~~ ሰዒድ ቢን ጁበይር አላህ መልካሙን ይወደድለትና ይላል፦ ~ አንድ ባሪያ ነገ ወደ አላህ ዘንድ ይመጣል።ኪታቡም ይሰጠዋል።በኪታቡ ውስጥ ዱኒያ ላይ ሲሰራው የነበረውን፡ሶለት እና ፆም ያጣዋል።መልካም ስራዎቹን ሁሉንም ያጣቸዋል።ይላልም።ጌታየ ሆይ "!ይሄ የኔ ኪታብ አይደልም ይላል።እኔ የሰራሁት መልካም አለኝ።እዚህ ኪታብ ውስጥ ደግሞ አንዳችም መልካም የለም።ይላል።ከዛ ለርሱም ይባለዋል፦ጌታህ የሚሳሳትም የሚረሳም አይደለም።ይልቅስ ስራህ <ሰዎችን "በማማትህ" ምክንያት ለነርሱ ተከፍሎ አልቋል>ይባለዋል። 📚ባሕሩ አድ'ድሙዕ ሊብኒ አል_ጀውዚ አቡ_ዑበይዳ t.me/AbuOubeida
Hammasini ko'rsatish...
Abu_Oubeida~channel

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

👍 24
ሰዎችን እስከምቀኝነታቸው ተዋቸውና ወደ ፊት ተጓዝ።የሚያወሩት ስላለፍካቸው ነው።
Hammasini ko'rsatish...
👍 55
الدكتور عبدالله المطلق وقول "سامحني" للأموات ! || د. عبدالعزيز بن ريس الريس https://youtube.com/watch?v=w369PX4A030&si=IyYw5qBfi14zpccE
Hammasini ko'rsatish...

🛑👉ሁለተኛዉ ፕሮግራም ➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎙በአቡ ሱፍያን      ጀ            መ                 ረ     https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎴አዲስ የሙሀደራ እና የንያ ፕሮግራም፦ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «ነገ ጁሙዓ ምሺት 3:20 ጀምሮ ተዘጋጅቷል» !ተጋባዥ ወንድሞቻችን ፦ «አብዱረዛቅ ኢብኑ ሙሐመድ «ሙሐመድ አብዲላህ ባቲ «አቡ ዑበይዳ ሰዒድ «አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ «አቡ ሱፍያን ሁሰይን 🔖ርዕስ፦ በስአቱ የሚነገር ይሆናል ኢንሻ አላህ ። 🛑👉ኑ ተባብረን የወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ ሂወት እንታደግ ስንል ጥሪያችን እናስተላልፋለን ! ↷↷↷↷↷↷ ht.me/+_u29txxr6MdjZDZk t.me/+_u29txxr6MdjZDZk
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
አንድ ነገር አለደረጃ አለያም አለ አቅም የተያዘ ከሆነ፡መሰልቻትንና ለዛ ነገር ተሸናፊነትን ያመጣል።ለምሳሌ፦ቁርአንን ሳይጨርስ ኪታብ የሚጀመር የሆነ ሰው የሆነ ቦታ ላይ በተከታታይ የጠናው እንደሆነ፡ያንን ትምህርት ሁሌም የሚጠናና የሚከብድ አድርጎ ይስልና ተራራን እንደመግፋት አድርጎ ሊስለው ይችላል።እረ እንደውም ሌሎች ትምህርቶችም እንደዛው የሚከብዱ መስሎት በዛው ልክ ሊቀርፃቸው ይችላል።ያከበደበት ግን አቅምን አለማወቅ ነበር። =>ለተማሪ የሚበጀውን መጥኖ የሚሰጠው አስተማሪ ነውና አስተማሪ የሆነ አካል የተማሪዎችን አቅም እየመጠነ ይስጥ። አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida
Hammasini ko'rsatish...
Abu_Oubeida~channel

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

👍 22
ለመማር ከወሰንክ ጠጋ በልና አንዱ አስተማሪ ጋር ጊዜ ወስደህ ተማር።በዲንህ ላይ በቂ ግንዛቤ ለመውሰድ፤የተለያዩ ብዥታዎችን ለመግፈፍ፤በራስህ ላይ ያሉ ጥዬቄዎችን ለመመመለስ፡አልፎ አልፎ የምተሰማቸው ሙሓደራዎች፣ሲያደርስህ ብቅ እያልክ የምተሰማው ደርስ በቂ አይደለም።ከጊዜህ ላይ ትንሽ ስዓት ወስድና ተማር። አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida
Hammasini ko'rsatish...
Abu_Oubeida~channel

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

👍 30
السلام عليكم ورحمة الله  وبركاته   ያለሁት  ዱባይ ነው  ልዩ ሰፈር( ሻርጃ) ይባላል  የኢጃዛ ቤታችንም እዛው ሻርጃ  ሲሆን  አንዲት እህት ከእኔ ጋር ነበረች   ስሟ ሰሚራ ዋሲሁን  ትባላለች    ሀገር ከገባች ወደ 3 አመት ሆናት   ።  ሀገሯ  ወልደያ  ወደ ገጠሩ  አካባቢ ነው ። እናም እኔ ጋ ንብረት  ነበራት  ስልኬ ሲበላሽ   አድራሻዋ ጠፋብኝ   እሷም ልትደውልልኝ  አልቻለችም ። እስከዛሬ ጠበኳት  በዚህ ሁኔታ  ንብረቷን ወደርሷ ማድረስ አልቻልኩም  እና የምታውቋት ወይም የዚያ  አከባቢ ተወላጅ ጓደኛ ያላችሁ  አፈላልጉኝ  ።   ከታች በሚቀመጠው አድራሻ አሳውቁኝ ጀዛኩም አሏህ ኸይር  ስልክ= +971561974267    ወይም በቴሌግራም =@Aselafiya
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.