cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Abdu shikur abu fewzan

በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን የሚሰጡ የተለያዩ የኪታቦች እና ዳእዋዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ፡፡ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ተጠቃሚም ይሁኑ! አስተያየትና ገንቢ ምክር ካለዎት በዚህ ያቀብሉን @Abu_fewzan_bot

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
10 937
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+777 kunlar
+54930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

2.62 MB
👍 23💯 1
የረሱል የመጨረሻ ንግግር ...ከመሞታቸዉ በፊት የተናገሩት ልብ የሚነካ ንግግር ( ወሲያ )🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን" https://youtube.com/watch?v=sG8hBJEdQOs&si=brWwp7fwf54Pdj4V
Hammasini ko'rsatish...

👍 15
00:29
Video unavailableShow in Telegram
6.98 MB
👍 14
Photo unavailableShow in Telegram
👍 45💯 4👌 1
Repost from Abu_Oubeida~channel
ወቅታዊ የፈታዋ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።ከእኛ ጋር አታመሹም? =>ወቅታዊ(በ ዒድ)ዙሪያ ያሉ ጥያቄዎች ላይ እናተኩራለን። 🎙ፈታዋ በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል ኬሚሴ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
Hammasini ko'rsatish...
قناة دروس فضيلة الشيخ أبو عمار أول بن أحمد الخميسي

الْقَنَاةُ الرَّسْمِّيةُ لِفَضِيلِةِ الْشَّيْخِ أَولِ بْنِ أَحْمَدَ الْخميسي -حَـفِظَهُ اللّه تَعَالَى

👍 1
Show comments
የዛሬ የኮርስ ፕሮግራም በሰላም ተጠናቋል የፕሮግራሙ ዉበት ግን በጣም ይለይ ነበር በቃል አይገለፅም አላህ የሸይኻችንን እድሜ ከመልካም ስራ ጋር ያርዝምላቸዉ ነገ ከፈጅር በኀላ እንገናኝ
Hammasini ko'rsatish...
👍 16
እናቴ ሆይ ~ °እናቴ ሆይ እድሜሽ እኮ በእጄ ሆኖ ቢሆን እድሜሽን ባረዘመኩት ነበር። ነገር ግን እድሜን የማርዘም የማሳጠር ስልጣን የጌታዬ ነው። -ብወድሽ ብወድሽ ውደታዬ ይበቃሻል ወይ ያኡሚ ~ °አንተ ወንድሜ ሆይ ማንኛውም ከጎንህ ያሉ ሰዎች በሙሉ ጓደኛ ሚስት ወዘተ ሁሉም ምናልባት ሊቀየሩ ይችላሉ። እናትህ ስትቀር እናት መቼም አትቀየርም! -እናትህ ስትቀር ሁሉም ሰው ሊያኮርፍህ ይችላል እናትህ ስትቀር። እናት ግን አያስችላትም። -ማንኛውም ሰው አንተን ሊተውህ ሊረሳህ ይችላል እናትህ ስትቀር። ~ °ትምህርት ላይ ቆይተህ አስር አምስት ሰባት አመት ቆይተህ ስትመለስ ሰው ረስቶሃል!! እናትህ ስትቀር። እናትህስ በር ላይ ቆማ አንተን ትጠብቃለች መቼም አትተውህም እሷ። 〖እናት ~ °እናት~ግኚ በሆኑ አካላት ፈፅሞ እሷን እሚመሳሰላት የለም!! -እናትህ አንዴ ነው የተፈጠረችው ወንድሜ ሆይ! አትደገምም ካለፈች አለፈች ነው። ልጅ ወንድም እህት እኮ ይመጣል እናት ግን አንዴ ተወልዳለች አትደጋገምም ተጠቀምበት!! ~ °እናት~አንተ እንድታርፍ እሷ ስንት ደክማለች አንተ ደስተኛ እንድትሆን ስንት ለፍታለች 〖እናት〗سبحان الله ~ °እናትህ~አንተ እንድትተኛ ደስተኛ እንድትሆን እሷ ስንት ለፍታለች ይህንን ሁሉ አታስታውስም⁈ ሌላውን ተወው እና ባዶ እራቁትህን ተኝተህ ስትነቃ ልብስ ለብሰሃል ማን ነበር ሲያለብስህ የነበረው? ይህንን እንኳን አታስታውስም⁈ ~ °እናትህ~ርቦህ ተኝተህ ነበር ጧት ስትነሳ ምግብ ተዘጋጅቷል ማን ነበር ያዘጋጀው? ይህንንም አታስታውስም⁈ ትምህርት ቤት በምትጓዝ ጊዜ ጧት ታስነሳሀለች እናትህ ልብሶችህን ታለብስሀለች እናትህ ምሳ እቃ ትቋጥርልሀለች እናትህ ትሸኝሀለች እናትህ መኪና እንዳይገጭህ/ጉዳት እንዳይደርስብህ ታሻግርሀለች እናትህ። ~ °እናትህ~ሳይኖራት ትከፍልልሀለች ሳይኖራት ልብስ ሰፍታ እንጀራ ጋግራ ታስተምርሀለች እናትህ ታዳ ይህ ሁሉ ይረሳል⁈ -ዛሬ አንተ ዞር በይልኝ እናቴ አይበቃሽም እንዴ ይህን ከሰራሁልሽ ሁሌ ደውልልኝ ትያለሽ በወር አንዴ ከደወልኩልሽ አይበቃም እንዴ የምትላት ይህችን እናትህን ነው? ~ °እናትህ~ያች የሰማያት እና የምድር ጌታ አደራ ያለህ እርሷን እኮ ነው። ታዳ አንተ አሁን በእናትህ ላይ ምን እየሰራህ ነው?             🎙A𝑏𝑑𝑢 Sℎ𝑖𝑘𝑢𝑟 ✍️ام نـــــوح °እናቴ ሆይ ከተሰኘው የድምፅ ቅጅ የተወሰዴ! = t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2 t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2
Hammasini ko'rsatish...
👍 14💯 3
ለየት ያለ የኮርስ ፕሮግራም በአሶሳ ከተማ ዛሬ ማለትም ጁሙዓ ከአሱር ሶላት በኀላ ጀምሮ እስከ ነገ ቅዳሜ ምሽት የሚቆይ የኮርስና የዳእዋ ፕሮግራም አዘጋጅተናል ተጋባዥ እንግዶቻችን↙️ ⏺የተከበሩት ሸይኽ ኢብራሂም ኢብኑ ሷሊህ አልሙሃይሚድ ⏺ዶክተር ሰዒድ ሙሳ 📚የሚሰጠዉ የኪታብ ደርስ አርበኡን አነወዊያ ማንኛዉም ከአሶሳ ዉጭ ካሉ ወረዳዎችና ቀበሌዉች ለሚመጡ እንግዶች ሙሉ የትራንስፖርት ወጪያቸዉን እንሸፍናለን በተጨማሪም ለዛሬና ለነገ የኢፍጣር ፕሮግራም ይኖረናል 🕌ቦታ ኢማሙ ማሊክ መስጅድ አሶሳ ለበለጠ መረጃ ➡️0922209508 ይደዉሉ
Hammasini ko'rsatish...
👍 15
Repost from Dr. Seid Mussa
[ الدورة العلمية الشرعية في مدينة أصوصا ]    لفضيلة الشيخ الدكتور / إبراهيم بن صالح المحيميد من بعد صلاة العصر يوم الجمعة إلى المغرب يوم السبت في مركز إمام مالك .  والدعوة عامة . وللأخوات مكان . https://t.me/AbulBukhariSeid
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
👍 52