cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Abu_Oubeida~channel

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

Больше
Рекламные посты
9 191
Подписчики
+6324 часа
+4657 дней
+50230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

يا دعاة التوحيد، يا حماة الشريعة، شاع السحر، والاعتقاد في الأبراج بين الناس. ما أكثر الذين يتعاطون سحر تحبيب المرأة لزوجها والعكس فهبوا لدعوة الناس للتوحيد وتحذيرهم من ذلك
Показать все...
👍 1
ደስታና ሀዘን እንኳን ሳይቀር ቀድሞ ከአላህ ዘንድ የተፃፈ ነው።
Показать все...
👍 54
ዝም ብሎ በደንገት የሚከሰት ነገር የለም፡አላህ ቀደሞ የወሰነው ቢሆን እንጂ። አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida
Показать все...
Abu_Oubeida~channel

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

👍 18
ለሃጃህ ስትፈልገው ብቻ ከሆነ የምትጠይቀው፡እርሱም ለግል ጉዳው ሲል ቢፈልግህ፡ሲቸግረው ነው እንዴ የሚፈልገኝ¿! አትበል።ብድሩን ነው የከፈለው። *ለአላህ የሆነ ትክክለኛ ውዴታ የሳሳበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው።ለግል ሀጃ፤ ለራስ ጥቅም ባለው ነገር ላይ ከልሆነ በስተቀር ለአላህ ሲሉ መፈላለግ ድሮ እየቀረ ነው።ጌታዬ ሆይ አስተካክለን!! አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida
Показать все...
Abu_Oubeida~channel

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

👍 36
ሌላን ከመውቀስ በፊት በቅድሚያ እራስን መንቀስ። ~ እኔ ወንድም መሆን ካልቻልኩ ወንድም የለኝም ማለት ነው።እኔ ጓደኛ መሆን ካልቻልኩ ጓደኛ የለኝም ማለት ነው። ~ ማብሰልሰል ለሚችል መልእክቱ ግልፅ ቢሆንም፤ለሁሉም።እንዲብራራ ግን ሙራዴ፦ አንዳንዴ እራሳችንን ንፁህ እያደረግን ሌሎችን በመውቀስ ዛሬ ወንድም የለም፤ዛሬ ጓደኛ የለም፡እያልን ሌላን የምንተቸው ነገር ተመልሶ የሚወጋን እራሳችንን እንደሆነ ተንቢህ ለማድረግ ነው። *በሰፈርከው ሸንከሎ ተሰፍሮ ይመለስልሃል። አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida
Показать все...
👍 27
አሰላሙ. አለይኩም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ ውድ የአል አማና ቤተሰቦች፣ደንበኞቻችን. እስከዛሬ በሀገር ውስጥ ብቻ ነበር ትዕዛዞችን ስንቀበል. የነበረው. እነሆ. ከሀገር ውጭም መልዕክቶችን መላክ ጀምረናል። ስለዚህ ከኢትዮ ወደ ዱባይ የሚፍልጉትን እቃ ማዘዝ ይችላሉ። ለመጠየቅ @Hulemtewhid99 @Hulemtewhid99 https://t.me/Albuyue https://t.me/Albuyue
Показать все...
🌳አል- "አማና" online የገበያ ማዕከል🌑.

ሁሉም እለ! ለመጠየቅ @Hulemtewhid99 ስልክ 0985452588

Фото недоступноПоказать в Telegram
بسم الله الرحمن الرحيم 📌 مركز أبي موسى الأشعري لتحفيظ القران الكريم واللغة العربية አስደሳች ዜና ከ መርከዝ አቡ ሙሳ የክረምትና የበጋ ኮርስ ማስታወቂያ  መርከዝ አቡ ሙሳ በአዳሪና በተመላላሽ & Online መርሀ ግብር ተማሪዎችን ተቀብለን ለማስተማር ሙሉ ዝግጅታችንን አጠናቀን በምዝገባ ላይ እንገኛለን ። የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 20 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ቦታ ሳይሞላበዎት ፈጥነው ይመዝገቡ ። መመዝገቢያ አድራሻ: አንፎ ቅርንጫፍ   +251928844757 +251913939993 ቦሌ ቅርንጫፍ +251913291117 +251913939993 +251911119260 Online 1 @MerkezAbuMussa 2 @merkez_Abumussa 3 @merkez_abu_mussa የቴሌግራም አድራሻ: https://t.me/kurantejwid https://t.me/kurantejwid
Показать все...
👍 8
‏قال الشيخ محمد صالح العثيمين رحمه الله : والشيطان لا يأتي إلا القلوب العامرة حتى يدمرها، فالقلوب الدامرة لا يأتيها؛ لأنها دامرة، قيل لابن عباس أو ابن مسعود: إن اليهود يقولون نحن لا نوسوس في صلاتنا. قال: "نعم. وما يفعل الشيطان بقلب خراب؟! . لقاء الباب المفتوح (11/ 46).
Показать все...
👍 9
Add a comment
እዚህ ላይ የዐረብ ቤት ጭቅላቱን ያልነካው __።ብየ የጻፍኩት ከፊሎችን አስቀይሟል መሰለኝ።ባልሆነ መልኩ ብትረዱት ነው።የመሰላችሁ ዐፍወን፡አሁን የጽሁፌ ሙራድ እንዲህ ነበር ብየ ከማስረዳት ይልቅ ማንሳትን መርጫለሁና አንስቼዋለሁ።
Показать все...
👍 28
ትክክለኛውን መልስ ባታገኙትም ገምታችሇል።አንዳንዶች ግን ቀረብ ያለ ነገር ገምታችኋል ጥሩ ሙካሮ ነው።አንዳንዶች ግን ከላይ ያለው ግምሽ ሊትር ሲሆን ከታች ያለው አንድ ሊትር ነው ያላችሁት ነገር? ድንጋው ከሀይላንዱ ጀርባ ነው ያላችሁትስ!ውሃ እየጣጣ አድጎ ነው ያላችሁት ግን___¿¡ ትንሺ ቢዚ ሳላደርጋችሁማ አልቀረሁም።ምን ላድርግ ዒድ አይደል ትንሽ ላደነጋግራችሁ ብየ¡ መልሱ ግን እንዲህ ነው፦የውሃ ሀይላንዱን ማስታወቂያ(ወረቀቱን) የተወሰነ በማንሳት ሀይላንዱን በአንድ በኩል በመቅደድ(በመሰንጠቅ) ነው ድንጋውን ካስገባሁ በኋላ መልሼ ማስታወቂያ ወረቀቱን ያያዝኩት።ለማረጋጋጥ ከፈለጋችሁ ሞክሩት። እስኪ ግን ሐቋን ተናገሩ የውሃ ሀይላንድ አቅርቦ ለማገላበጠ የሞከረ የለም¿ *አያያችሁ አንዳንዴ በጣም የምንገረምባቸው ነገራቶች ለተወሰነ ጊዜ ከተገረምንባቸው ከተደንቅንባቸው በኋላ መልሱ ቀላል እንደሁ ስናውቅ ግን በዛን ልክ ይቀንሳል።አወቅነው ማለት ነዋ! ያኔ ለካ እንዲህ ነው እንላለን።መሆን ያለበት ግን አንድን ነገር ቀድመን ማወቅ ከዛም እንደ መጠኑ ማሞገስም ሆነ መገረም በልኩ። አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida
Показать все...
Abu_Oubeida~channel

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

👍 29
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.