cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Abu_Oubeida~channel

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

Show more
Advertising posts
8 477
Subscribers
-3024 hours
+1417 days
+79430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ቀጥታ ስርጨት ደርስ ጀምሯል =>ኡስታዝ ኸዲር ቢን አሕመድ t.me/UstazKedirAhmed?livestream=9332664fbf1cd0de28
Show all...
Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)

የተለያዩ ሙሀደራ እና የኪታብ ደርሶች የሚለቀቅበት ቻናል ነው መረጃዎችን ለማግኘት በፌስቡክ like ይበሉ 👇 fb.me/AbuZekeriya8 YouTube subscribe ያድርጉ ፣ የተለያየ ፈትዋ ፣ አጫጭር ምክር ፣ እና ወቅታዊ ጉዳዮች የሚላክበት) 👇 http://www.youtube.com/c/AbuZekeriya

Show all...
"ንቀሉ ከምትነቀሉ" ወንድም አሊ ሚሽንጋ ከ ወረባቦ።
Show all...
👍 38
አላህ ይቀበላችሁ። ለሌሎች ምሳሌ ያድርጋችሁ። ለዱንያም ለኣኺራም የሚጠቅማችሁ የተሻለ ሐላል ሪዝቅ ይስጣችሁ። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
👍 23
ከመልእክተኛው አለይሂ ሶላቱ ወስ'ሰላም መንገድ የተዘነበለ አካል፡"ዓሊም" እንኳን ቢሆን ሊከተሉትም ይሁን በርሱ ሊመሩበት አይገባም። 📚ሸይኽ ሷሊሕ አልፈውዘን፡ {አሀምየቱ አት'ተውሒድ ገፅ 36} አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida
Show all...
Abu_Oubeida~channel

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

👍 10
🎈አስደሳች ዜና! ~እነሆ ዛሬ እሁድ ሚያዚያ 27 ጀምሮ  የኪታብ ደርስ አዘጋጅተን ስንጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው!! የኪታቡ ስም= الأربعون النبوية في السعادة الزوجية 📲ኪታቡ የሚቀራበት ቀንና ሰአት👇 ✍ እሁድ       ✅ ✍ ማክሰኞና  ✅ ✍ ሀሙስ      ✅ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ 🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን> የኪታፑ pdf ለማግኘት ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ t.me/tdarna_islam/1896 t.me/tdarna_islam/1896 ☞ትምህርቱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ቻናል ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷          https://t.me/tdarna_islam     
Show all...
👍 5
እኛ ከዚህ የት ነን! አንድ ሰው የቁርአን ኽትሚያውን ከ40 ቀን በላይ ሊያዘገይ ይጠላል። 📚ኢብኑ ቁዳማ፡ ፊ አል_ሙጝኒ 1/459 አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida
Show all...
👍 18
☞ሸይኹ ጀምረዋል!―ጥቂት ምክሮች ለሐበሻ ሰለፍዮች‼ 🎙በተከበሩ ሸይኽ አቡ አብዲላህ ሙሐመድ ቢን ሷሊህ ባጀዕላ―ከየመን― https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=6842a0c25e95f6a714
Show all...
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

••• ━════✿ 💡የቱንም ያህል ጉድለት ቢኖርብንም ከመምከር ወደኋላ አንልም።―ኢንሻ አላህ!― ሐሳብ እና አስተያየት ካላችሁ☞ @Abu_Sufiyan1_bot ••• ━════✿

👍 2
የዛኔ ነው ማለቀስ!! ።።።።።።።።። ትወው የዛሬውን ሁሉም አላፊ ነው እዚሁ ይቀራል ቪላ ቤቱም ይቅር መኪናውም ይጥፋ ስጋም ከቤት ይጥፋ ሳይበላ ይቅር ልብስህም ይቀደድ ሳይቀየር ይቅር ጫማህም ይበጠስ በጎማ ይቀየር አትከፋ ጀግናው ጥለኸው ለምትሔድ አይዞህ የኔ ፍቅር። ……………… ነገር ግን!! ልብ ከደረቀ ሲመከር ካልገባው ቁርኣኑን ቢቀራው ሱናውን ቢያነበው ደንገጥ ካላለ ልብ ከደረቀ ሽፍትነት ከዋጠው ሰለ አላህ ሲዎሳ በኩራት ተውጦ ካኮመታተረው ሰለ ሸኹ ሲሆን ከሆነ ሚረካው የዛኔ አለቀለት ልብን ጉድ ጨነቀው። ……………… የዛኔ ነው ማልቀስ!! ቁርኣኑን ሲቀራው ካልቻለ እምባ ማፍሰስ በትቢት ተውጦ እስከ ላንቃው ድረስ አንዳችም ካልገባው የመካሪ መኣት" ያፈሰስ ቢያፈስ ምክር ከቤት ተርፎ ወጪ ቢልከሰከስ ከልብ ካልገባ በላይ ከሆነ ሚፈስ ወሏህ ይህ ያሰጋል የዛኔ ነው ማልቀስ። ………………… ልብ ከሸፈት ከደረቀ እንደዚህ በጠራው ሜዳ ላይ ካለ ወዳ ወዲህ ምክር አልሰማም ካለ ካስቸገረ እንደዚህ እውነትም አምፇል ሳይረፍድ በጊዜ መታገል አለብህ። ……………ስልኬን ስጎረጉር ቀደም ብየ ከፃፍኳቸው ውስጥ ያገኘሁት…… አቡ_ዑበይዳ https://t.me/AbuOubeida https://t.me/AbuOubeida
Show all...
Abu_Oubeida~channel

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

👍 47
🎉ታላቅ የደውራ መዝጊያ ፕሮግራም! ~የውጪ ሀገር መሻይኾች እንድሁም የሀገራችን ኡስታዞች የሚሳተፉበት ድንቅ ፕሮግራም! 📃ተጋባዥ ኡስታዞች እና እንግዶቻችን፦⇩⇩ ①👤በጣፋጭ ምክራቸው የሚታወቁት ከየመን የሰለፊያ ታላላቅ መሻይኾች መካከል አንዱ የሆኑት ሸይኽ አቡ አብዲላህ ሙሐመድ ቢን ሷሊህ ባጀዕላ፣ ②👤ኡስታዝ ሑሴን ዓሊ፣ ③👤ኡስታዝ አቡ ሻኪራ አህመድ ኑር፣ ④👤 ቃሪእ ኡስታዝ አቡ ዚክራ፣ ⑤👤ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ፣ ⑥👤 ኡስታዝ አቡ ፈውዛን አብዱ ሹኩር፣ ⑦👤 ኡስታዝ አቡ ሐፍሷ መሀመድ አሊ፣ ⑧👤 ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን፣ ☞እንድሁም ሰሞኑን ደውራው ላይ ኮርስ ሲሰጡን የነበሩ ኡስታዞችና ሎሎች ወንድሞችም ይገኙበታል! 🗓ነገ ቅዳሜ ሸዋል 25―ከምሽቱ  2:40ጀምሮ የሚተላለፍ ይሆናል ! 🎙ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት አድራሻ↓↓ t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan
Show all...
👍 4