cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር(አቡ ዓማር)

የአላህ  መልዕክተኛ (ﷺ)  እንዲህ  ብለዋል፦ (ከሰዎች መካከል የመልካም በር ከፋች የሆኑና የመጥፎ በር ዘጊዎች የሆኑ አሉ ፤ እንዲሁም ከሰዎች መካከል የሸር  በር ከፋች የሆኑና የመልካም በር ዘጊ የሆኑ አሉ። አላህ የመልካም በር መክፈቻ ቁልፍ በእጁ ላደረገለት ‘ጡባ’ አለለት ፤  አላህ  የመጥፎ  በር መክፈቻ  ቁልፍ  በእጁ  ላደረገለት  ‘ወይል’ አለለት።) [ኢብኑ ማጃህ (237) ዘግበውታል። 

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
6 508
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+37 kunlar
-2130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

📚አል-ጀዘሪያ 🎙ክፍል፡20 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። https://t.me/ibnukedir
Hammasini ko'rsatish...
📚መቶ ሐዲስ 🎙ክፍል፡20 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። https://t.me/ibnukedir
Hammasini ko'rsatish...
📚ነዋቂዱል ኢስላም 🎙ክፍል፡10 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። https://t.me/ibnukedir
Hammasini ko'rsatish...
📤📤📤📤📤📤📤 🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡21 🔖 የዝሙት አስከፊነት!           💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻በደንብ ሊደመጥ የሚገባ ኹጥባ! 💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር! 🕌  ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir
Hammasini ko'rsatish...
🌿አዲስ ደርስ 📚ረውደቱል አንዋር ቁ፡2 🎙ቁጥር፡2 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌  አቃቂ ዑመር መስጂድ የተሰጠ @ibnukedir
Hammasini ko'rsatish...
🌿ኪታቡል ሙዓመላት 📚ፊቂሁ አል-ሙየሰር         🎙ክፍል ፡19 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 አለምባንክ አዒሻ መስጂድ የተሰጠ @ibnukedir
Hammasini ko'rsatish...
📚የቁርአን ተፍሲር ቁ፡179 📖ሱረቱ -ዙኽሩፍ          🎙ክፍል፡4 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌  አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ @ibnukedir
Hammasini ko'rsatish...
03:37
Video unavailableShow in Telegram
በጓደኞች መካከል ያለ ዙልም ------------------------- ኡስታዝ ሙሀመድ ኸድር ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙ
Hammasini ko'rsatish...
🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿 በዑለማእ መካከል የሃሳብ ልዩነት የተንፀባረቀባቸው ብዙ የፊቅህ ርእሶች አሉ። ከፍ ከፍ ያሉ ሹሩሓትን የተመለከተ ሰው ይህንን በሰፊው ያውቃል። በመሰል ጉዳዮች ላይ እኛ ከያዝነው የተለየ አቋም ሲገጥመን ምን ማድረግ ነው ያለብን? አቋማችን በጠንካራ መረጃ የተደገፈ ከሆነ መረጃችንን አቅርበን የሳተውን አካል መመለስ ነው። ይህንን ስናደርግ ምናልባት ከጠበቅነው በተለየ መረጃ ያለው በዚያኛው በኩል ከሆነም ለመቀበል መዘጋጀት ያስፈልጋል። አንዳንዴ ደግሞ ጉዳዩ ላይ እኩል ድምዳሜ ላይኖረን ስለሚችል ሆደ ሰፊ ሆኖ መተላለፍ ነው። እንጂ "ምን ሲባል የተለየ ነገር ተነስቶ?" አይነት ቅሬታ ልናንፀባርቅ አይገባም። ልብ በሉ! የማነሳው ስለ ፊቅሃዊ የኢጅቲሃድ ርእሶች ነው። 🔻ኺላፍ ያለባቸው የፊቅህ ርእሶች ላይ እኛ ከምናምንበት የተለየ ሃሳብ ሲነሳ አቅሙ ያለው በመረጃ ሃሳብ ያንሸራሽራል እንጂ ነገሮችን ያላግባብ ማክረርና ጉዳዩን ወደ ንትርክ መውሰድ አይገባም። IbnuMunewor https://t.me/ibnukedir
Hammasini ko'rsatish...
02:59
Video unavailableShow in Telegram
ዛሊሞች የሚጠብቃቸው ------------------------- ኡስታዝ ሙሀመድ ኸድር ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙ
Hammasini ko'rsatish...