Abu_Oubeida~channel
من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)
Більше9 754
Підписники
+2924 години
+4677 днів
+1 00930 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
መጻፍና መናገር ስለፈለክ ብቻ አትጻፍ አትናገርም።የምትጽፈውንም የምትናገረውንም አስረግጥ ያስጠይቅሃል።
👍 9
የአመት ወንጀል ያሳብሳል።
//
የበረታ ሰዉ የዛሬው(9) የዐሹራ ቀን ያለፈው እንኳን ቢሆን የነገውን (10)ኛውን ቀን ይጹም።
አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
Abu_Oubeida~channel
من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)
👍 15
በሀዘንና በትካዜ ውስጥ እንኳን ሁነን ቁርአንን የልባችን መርጊያ የጭርታችን ማስወገጃ ያደረከው አምላኬ ምስጋና ይድረስህ።
አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
Abu_Oubeida~channel
من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)
👍 31
Repost from مركز السلام العلمي للعلوم الشرعية بالحديدة
حُكم صيام يوم قبل عاشوراء أو يوم بعده.pdf
حُكم_صيام_يوم_قبل_عاشوراء_أو_يوم_بعده.pdf2.64 KB
Repost from مركز السلام العلمي للعلوم الشرعية بالحديدة
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🅣🅔🅛🅔🅖🅡🅐🅜
ላይ ካሉ ምርጥ የሱና
𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕒𝕝𝕠𝕔𝕙 ውስጥ ከብዙ በጥቂቱ
በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ
ቻናሎቹ ለማየት እና 𝕒𝕕𝕕 የሚለውን መጫን
👇👇👇👇👇
👍 6
🌿yesuna channel🌾
"ሐሜት"(ጚባ)
~~
ሰዒድ ቢን ጁበይር አላህ መልካሙን ይወደድለትና ይላል፦
~
አንድ ባሪያ ነገ ወደ አላህ ዘንድ ይመጣል።ኪታቡም ይሰጠዋል።በኪታቡ ውስጥ ዱኒያ ላይ ሲሰራው የነበረውን፡ሶለት እና ፆም ያጣዋል።መልካም ስራዎቹን ሁሉንም ያጣቸዋል።ይላልም።ጌታየ ሆይ "!ይሄ የኔ ኪታብ አይደልም ይላል።እኔ የሰራሁት መልካም አለኝ።እዚህ ኪታብ ውስጥ ደግሞ አንዳችም መልካም የለም።ይላል።ከዛ ለርሱም ይባለዋል፦ጌታህ የሚሳሳትም የሚረሳም አይደለም።ይልቅስ ስራህ <ሰዎችን "በማማትህ" ምክንያት ለነርሱ ተከፍሎ አልቋል>ይባለዋል።
📚ባሕሩ አድ'ድሙዕ ሊብኒ አል_ጀውዚ
አቡ_ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
Abu_Oubeida~channel
من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)
👍 25
الدكتور عبدالله المطلق وقول "سامحني" للأموات ! || د. عبدالعزيز بن ريس الريس
https://youtube.com/watch?v=w369PX4A030&si=IyYw5qBfi14zpccE
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.