uz
Feedback
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

Ko'proq ko'rsatish
2 752
Obunachilar
-124 soatlar
+227 kunlar
+5330 kunlar
Obunachilarni jalb qilish
Avgust '26
Avgust '26
+75
0 kanalda
Iyul '26
+108
0 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+96
0 kanalda
Get PRO
May '26
+71
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+46
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+24
1 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+38
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+48
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+55
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+59
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+55
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+43
1 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+56
1 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+82
1 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+62
0 kanalda
Get PRO
May '25
+55
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+93
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+62
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+64
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+141
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+158
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+129
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+126
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+74
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+65
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+67
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+166
0 kanalda
Get PRO
May '24
+77
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+100
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+82
1 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+148
3 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+146
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+141
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+74
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+40
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+80
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+35
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+74
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+52
0 kanalda
Get PRO
May '23
+32
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+22
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+26
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+25
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+47
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+29
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+21
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+18
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+14
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+16
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+22
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+44
0 kanalda
Get PRO
May '22
+15
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+19
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+24
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+34
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+31
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '21
+77
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+120
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+57
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+34
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+80
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+27
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+37
0 kanalda
Get PRO
May '21
+315
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
27 Avgust0
26 Avgust+1
25 Avgust+6
24 Avgust+4
23 Avgust+2
22 Avgust+11
21 Avgust+3
20 Avgust+3
19 Avgust0
18 Avgust+2
17 Avgust+3
16 Avgust+3
15 Avgust+4
14 Avgust+4
13 Avgust0
12 Avgust+3
11 Avgust+2
10 Avgust+3
09 Avgust+3
08 Avgust+3
07 Avgust+4
06 Avgust+2
05 Avgust+2
04 Avgust0
03 Avgust+2
02 Avgust+3
01 Avgust+2
Kanal postlari
ማሳሰቢያ ለፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት አባላት የዓመታዊ የአንድነት ጉዞ የቀረን ጊዜ አጭር በመሆኑ ከወዱሁ በመክፈል ለዝግጅቱ አስተዋጽኦ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን። በተጨማሪም ለጉዞ ያለ
ማሳሰቢያ ለፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት አባላት የዓመታዊ የአንድነት ጉዞ የቀረን ጊዜ አጭር በመሆኑ ከወዱሁ በመክፈል ለዝግጅቱ አስተዋጽኦ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን። በተጨማሪም ለጉዞ ያለን ጊዜ አጭር በመሆኑ የገንዘብ አሰባሰቡን በሥራ አመራር አባልና በኮሚቴው ሰብሳቢ በሆነው በወንድማችን በረከት ፍቅሩ እንዲንቀሳቀስ በሥራ አመራር ተወስኖ የተከናወነ በመሆኑ ለጉዞው ዓላማ ብቻ የተጠየቀውን ክፍያና ድጋፍ በወንድማችን አካውንት እንድታስገቡ እያሳሰብን፤ ይህንን አካሄድ የተከተልነው ካለው የጊዜ ማጠር ብቻ መሆኑን እንድትረዱና በቀጣይ አካሄዳችንን አስተካክለን የምነጠይቅ መሆኑን ከይቅርታ ጋር እናሳስባለን። የሥራ አመራር ጽ/ቤት

2
"የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ'' ልጆቻችንን እንዴት እያሳደግናቸው ነው?ቤተክርስቲያንን እና ሀገራችንን እንዴት እንረዳለን?✨መልስ የሚያገኙበት መርሐግብር!❤️ ለልጆቻችንም ሆነ ወላጆች ጠቃሚ የሆነ የመማሪያ
"የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ'' ልጆቻችንን እንዴት እያሳደግናቸው ነው?ቤተክርስቲያንን እና ሀገራችንን እንዴት እንረዳለን?✨መልስ የሚያገኙበት መርሐግብር!❤️ ለልጆቻችንም ሆነ ወላጆች ጠቃሚ የሆነ የመማሪያ፣ የመተዋወቂያ እና የመንፈሳዊ ሕብረት ጊዜ  ❤️ 🇪🇹 ሀገራቸውን እና ታሪኳን በተግባር እንዲያውቁ፣ ⛪ ቤተክርስቲያናችንን፣ ቅርሶቿንና መንፈሳዊ ታሪኳን እንዲረዱ፣ 📚 ከመጽሐፍ በላይ በማየትና በመስማት እንዲማሩ፣ 🤝 ከወላጆቻቸውና ከጓደኞቻቸው ጋር የተሻለ ሕብረት እንዲፈጥሩ፣ 🌱 ለሀገራቸውና ለቤተክርስቲያናቸው ያላቸውን ፍቅር እንዲያዳብሩ ያግዛቸዋል። 👨‍👩‍👧ወላጆችም ከልጆቻቸው ጋር  ጊዜ በማሳለፍ፣ እምነትን፣ ታሪክን፣ ባህልንና አገራዊ እሴቶችን አብረው ለማስተማር ዕድል ያገኛሉ። ❤️🇪🇹⛪ የመግቢያ ትኬቱን በሰንበት ት/ቤታችን ልማት ሱቅ ያገኙታል።
561
3
📢 የአንድነት ጉዞ ውድ አባላቶቻችን ፤ ለጉዞው የቀረን ጊዜ በጣም አጭር በመሆኑ ሁላችሁም የጉዞ ቲኬት በእነዚህ አማራጮች እንድትከፍሉ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል+1
📢 የአንድነት ጉዞ ውድ አባላቶቻችን ፤ ለጉዞው የቀረን ጊዜ በጣም አጭር በመሆኑ ሁላችሁም የጉዞ ቲኬት በእነዚህ አማራጮች እንድትከፍሉ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
579
4
https://www.facebook.com/share/p/1MxuiqpK2z/
631
5
እንኳን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ አደረሰን !! ዛሬ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ. ም. የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጰራቅሊጦስ ወርኃዊ በዓሉ ነው ። ይኽንኑ በእየወሩ የሚከበረውን የጰራቅሊጦስ መንፈስ ቅዱስን
እንኳን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ አደረሰን !!     ዛሬ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ. ም.         የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጰራቅሊጦስ ወርኃዊ በዓሉ ነው ።       ይኽንኑ በእየወሩ የሚከበረውን የጰራቅሊጦስ መንፈስ ቅዱስን በዓል አስመልክቶ በፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት  ቤታችን አሳታሚነት መልክዐ ጰራቅሊጦስና መልክዐ ቅዱስ ሚካኤል የጸሎት መጽሐፍ በግእዝና በአማረኛ ታትሞ ቀርቦልናል ።      እነሆ ጉባኤ ጰራቅሊጦስን እየተካፈልን :               በዚኹ የጸሎት መጽሐፍም             የቅዱስ ሚካኤልን አማላጅነት የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጰራቅሊጦስን አዳኝነት እንማፀንበት ። በቅዱስ ወንጌል "" መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ ። "" ተብለናልና ።                 ዮሐ = 20 - 22 ። የመጽሐፉ ዋጋ == 150 ብር ። በብዛት ለሚወስድ = ስልክ      09 11  09  15  98      09 31  14  44  44
651
6
Matn yo'q...
649
7
ድጋፍ ለማድረጊያ የተዘጋጁ ትኬቶች።+3
ድጋፍ ለማድረጊያ የተዘጋጁ ትኬቶች።
667
8
+5
Matn yo'q...
634
9
+9
Matn yo'q...
575
10
+7
Matn yo'q...
1
11
የእለቱ የአገልግሎት ዜና ነሐሴ ፲፯/፳፻፲፰ በዛሬው ዕለት የሰንበት ት/ቤታችን አዳጊ-ሀ ሕጻናል ክፍል በርዕሰ አድባራት መንበረ ጸሐይ እንጦጦ ማርያም እና በእንጦጦ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ወኤልያ+3
የእለቱ የአገልግሎት ዜና ነሐሴ ፲፯/፳፻፲፰ በዛሬው ዕለት የሰንበት ት/ቤታችን አዳጊ-ሀ ሕጻናል ክፍል በርዕሰ አድባራት መንበረ ጸሐይ እንጦጦ ማርያም እና በእንጦጦ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ወኤልያስ አብያተ ክርስቲያናት ዓመታዊ የአንድነት ጉዞዋቸውን አከናውነዋል። ለጉዞው መሳካት የትራንስፖርት ወጪያቸውን በማዕከላውያን ክፍል አባላት ከቡሄ ዝማሬ ያገኙትን ገቢ ለታናናሾቻቸው ወጪውን በመሸፈን ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ሲሆን፤ በቀጣይ ነሐሴ 30 የአዳጊ-ለ ሕጻናት ክፍልና የማዕከላውያን ክፍል የአንድነት ጉዞ የሚያደረግ በመሆኑ፤ ይህንንም ጉዞ በተሳካ ሁኔታ ለማካሄድ አባላትን በማስተባበር ከፍለው መሄድ የማይችሉ ወንድምና እሕቶቻችንን ለማገዝ የጉዞ ኮሚቴ ጥሪ እያደረገ ስለሚገኝ፤ አባላት እንደ አቅማቸሁ የተዘጋጀውን የድጋፍ ኩፖን በመግዛት እንድንተባበር ጥሪ አቅርበዋል። እግዚአብሔር ማኅበራችንን ይባርክልን! ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
574
12
✨ሰላም እንደምን አመሻችሁ✨ ለፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ ውድ የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ የፊታችን ማግሰኞ ነሐሴ 19/2018 ዓ.ም Calendar ዝግ የሆነ በመሆኑ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በሰ/ት/ቤታችን በጀትና ንብረት አስተዳደር አስተባባሪነት ለአገልግሎት የምንጠቀምበትን ልብሰ ስብሐት ለማጠብ መርሐግብር ይዘናል በመሆኑም በዕለቱ መምጣት የምንችል አባላት በሙሉ በመገኘት ይህን የትሩፋት ሥራ በመሥራት ከበረከቱ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ በአምላከ ቅዱስ ሚካኤል ስም በአክብሮት ጠርተኖታል።   እግዚአብሔር ማኅበራችንን ይባርክ!        ከበጀትና ንብረት አስተዳደር ክፍል
603
13
+8
Matn yo'q...
1 076
14
+9
Matn yo'q...
898
15
+9
Matn yo'q...
796
16
+9
Matn yo'q...
868
17
በዛሬ ዕለትን የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምሕረትን ዓመታዊ የትንሣኤ እና የዕርገት በዓል የደብራችን ዋና አስተዳዳሪ መልአከ ጸሐይ ቆሞስ አባ ብርሃነ ሥላሴ አስፋው፣ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን፣ የሰበካ+1
በዛሬ ዕለትን የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምሕረትን ዓመታዊ የትንሣኤ እና የዕርገት በዓል የደብራችን ዋና አስተዳዳሪ መልአከ ጸሐይ ቆሞስ አባ ብርሃነ ሥላሴ አስፋው፣ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን፣ የሰበካ ጉባኤ አባላት እና በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ውሏል። ወቅቱ ክርምት እንደመሆኑ ዝናብ ቢጥልም፣ ምዕመናን ዝናቡን ታግሰው በዓሉን በታላቅ መንፈሳዊ ስነ ሥርዓት አክብረው ውለዋል። የእናታችን የኪዳነ ምሕረት ጸሎት በረከቷ፣ ምልጃ ቃል ኪዳኗ፤ የልጇ ቸርነት አይለየን!
886
18
Matn yo'q...
619
19
Matn yo'q...
650
20
Matn yo'q...
846