cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Mujib Amino Z islam

Рекламні дописи
18 583
Підписники
-924 години
-457 днів
-34230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

በተለያዩ አቅጣጫዎች ዲኑን ለማገዝ የሚዉተረተሩ ወንድሞቻችንን ሰበብ ሆነን በተገቢዉ ማገዝ አለመቻላችን ሳስብ ሁሌም ሀዘን ይዉጠኛል:: ሁሌም ሲለዩን እንባችንን ብቻ መስጠት ሆኗል ስራችን:: 👉🏽Mujib Amino
Показати все...
👍 9
ለወንድማችን አብደላ የገቢ ማሰባሰቢያ https://www.facebook.com/share/v/18J8YT3aTwmg43hD/?mibextid=oFDknk
Показати все...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

👍 7 1
ከደቂቃዎች ቡኅላ ኤሊያን እንገኝ ከደቂቃዎች ቡኅላ ኤልያና ሞል ዋዋ ኮፊ አንድ ሲኒ ቡና ለወንድማችን አብደላ ህክምና ድጋፍ ማሰባሰቢያ ይከናወናል። ተገኝተን የበኩላችንን እናበርክት:: ኢንሻ አሏህ
Показати все...
17👍 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
25👍 7
👍 10 4👏 2
👍 16 2
የሲርለና የበጎ አድራጎት ድርጅት በስልጤ ዞን በስልጢ ወረዳ 11 የንፁህ ውሀ ጉርጓዶችን በተከታታይ ሁለት ቀን አስመርቆ አገልግሎት መስጠት አስጀመረ! ... በአራት አመት ውስጥ ብቻ የውሀ ችግር ላለባቸው የኢትዮጵያ ክፍሎች 270 በላይ የውሀ ጉርጓዶችን አስቆፍሮ የአካባቢያቸውን የውሀ ችግር መቅረፍ የቻለው የሲርለና የበጎ አድራጎት ድርጅት በትላንትናውና በዛሬው እለትም በስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ ውሀ ለተቸገሩ ወገኖች በተለያዩ ቀበሌዎች 11 ጉርጓዶችን አስመርቆ ስራ አስጀምሯል። ከ11 ውሃዎች መካከል ስምንቱ የእጅ ጉድጓድ ሲሆኑ ሶስቱ ምንጭ ግንባታ፡ውሃ ማጣረቀሚያ ታንከር ከነ ውሃ ማደያ ቦኖ ናቸው፡፡ የተለያዩ በጎ ፈቃደኛ ወገኖችን በማስተባበር በሚያደርጉት እገዛ የውሀ ጉርጓዶችን የሚያስቆፍረው የሲርለና ዛሬም ሰደቀቱል ጃሪያ እንዲሆንላቸው ለመስራት እጃቸውን ከመዘርጋት ወደኋላ በማይሉ ሌሎች አህለል ኸይሮች በተደረገ ድጋፍ በዛሬው ዕለት ብቻ 7 የውሀ ጉርጓዶችን በማስመረቅ ስራ አስጀምሯል። .. ረጅም መንገድ በእግር በመሄድ ንፁህ ውሀ የማያገኙ የነበሩት የስልጢ ወረዳ የተለያዩ ቀበሌ ነዋሪዎች ለየሲርለና ስራ አስኪያጅ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ እና ለኸይር ስራው መሳካት ትልቅ አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት ደማቅ አቀባበል በማድረግ እና ስጦታዎችን በመስጠት ደስታቸውን ገልፀዋል። የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት የቲሞችንና ሚስኪኖችን በመርዳት ፣አረጋውያንና አቅመ ደካሞችን በመንከባከብ ፣በተለያዩ የሀገሪቱ ገጠር አካባቢዎች የውሃ ጉድጓድ በማስቆፈር ከተቋቋመ ጀምሮ በርካታ በጎ ስራዎችን እየሰራ ያለ ተቋም ሲሆን በአጠቃላይ የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት ትላንት እና ዛሬ 11 የውሃ ጉርጓዶችን ቆፍሮ አስመርቋል። የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት በስልጤ ዞን በስልጢ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች እንዲሁም በስልጤ ዞን በስልጢ ወረዳ በአራትበር፣በአድበር፣በአብዛና እና በዶቦ በደኖ ቀበሌዎች ከ1.9 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው (11) የውሃ ጉድጓዶችን ግንቦት 7/2016 እና ግንቦት 8/2016 አስመርቋል። በኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ የሚመራው የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት የተለያዩ መልካም ስራዎችን እየሰራ ያለ ትልቅ ተቋም ሲሆን ከጉድገድ ውሀ ምረቃው በማስከተል የመሰረተ ልማት ስራዎችን እንደሚሰራም ተገልጿል። በሀገር ውስጥም ሆነ በውጪ የምትገኙ ወንድምና እህቶች ይህንን ድርጅት ከጎኑ በመቆም ለሚሰራቸው መልካም ስራዎች ደጀን ይሆኑ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ የየሲርለና ድርጅት ስራ አስኪያጅ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ፣ስቲቺቲንግ ዱባ ቻሪቲ ፋውንዴሽን ካንትሪ ዳይሬክተር ስራ አስኪያጅ ወይዘሮ ሀዋ አብደላ፣የስልጢ ወረዳ ውሃ መዓድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት ሀላፊዎች፣የወረዳ አመራሮች፣የሀገር ሽማግሌዎች፣የሀይማኖት አባቶች፣የአካባቢው ማህበረሰብና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
Показати все...
👍 16 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 7
ነገ ፤ የማይቀርበት ቀጠሮ ነገ ጁምዓ ኤልያና ሞል ከ11:30 ጀምሮ ዋዋ ኮፊ አንድ ሲኒ ቡና ለወንድማችን አብደላ ህክምና ድጋፍ ማሰባሰቢያ ይከናወናል። አብደላ አስቸኳይ ህክምና ይፈልጋል ፣ የመዳን ተስፋው ኢንሻ አላህ ከ90 በመቶ በላይ ነው ፣ አቅሙ እስከቻለ ድረስ ንብረት ሽጦ ቤተሰብ አስተባብሮ ራሱን ሰትሮ ታክሟል። አቅም አንሶት በርካታ የማህበረሰብ ስራዎች እየሰራ ለበርካቶች ደጀን የነበረው ወንድማችን እጆቹ ታጥፈዋል የመጨረሻ ህክምናው ለማድረግ ድጋፍ እንድናደርግ ተጠይቀናል ፣ አነሰ በዛ ሳንል ከመልካም ዱኣችሁ ጋር ለመዳኑ ሰበብ ለመሆን በነፍሳችንም እየወደድን ላናጣቸው ሰደቃ አድርጉ። የሰደቃ ትንሽ የለም። የአካውንት ስም:— ፋጡማ ነስሩ ሃሰን (ባለቤቱ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:— 1000307233968 አዋሽ ባንክ :— 014251336744800 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል:— 1338403800001 አቢሲኒያ:— 186746977 ዘምዘም ባንክ:- 0040743420101 ንብ ባንክ፡- 7000057909922 ዳሽን ባንክ :- 2907571242711 የአካውንት ስም:— አብደላህ በድሩ ሂጅራ ባንክ : 1000643150001 አላህ ሰደቃችሁን ይቀበል ፣ ለመዳኑ ምክንያት ይሁነው እናንተንም አላህ ይጠብቃችሁ።
Показати все...
👍 9
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 14