cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Mujib Amino Z islam

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
18 382
مشترکین
-1724 ساعت
-517 روز
-17130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

Photo unavailableShow in Telegram
አልሀምዱሊሏህ: ከቤተሰቦቻቸዉ ጋር በዛሬዉ እለት ተገናኝተዋል::
نمایش همه...
👍 29👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 18 2👏 1
አፋልጉኝ ስም አቶ ሙሀመድ ሰይድ እድሜ-65 ዛሬ ቀን 7 ሰዓት ላይ ቤተል መንዲዳ አከባቢ በድንገት ከቤተሰብ ጋር ተጠፋፍተዋል። ቤተሰብ እስከአሁን ማግኘት አልቻለም። ያያቸዉ ወይም ያሉበትን የሚያዉቅ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር እንዲያሳዉቀን በአሏህ ስም እንጠይቃለን፦ 📲0911687509 📲0911208385 📲0911455898
نمایش همه...
👍 4
نمایش همه...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

👍 5
02:16
Video unavailableShow in Telegram
IMG_7447.MP411.80 MB
👍 13
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒChaltu Sani - ጫልቱ ሳኒ Minister የ 1445ኛው ዓ.ሂ ኢድ አል አድሃ/አረፋ በዓል በ Ethiopian Broadcasting Corporation እንግዳ ናቸዉ:: መንግስታዊ/ህዝባዊ ኅላፊነትን ከእናትነት ጋር ገምዶ በሀቀኝነት የመምራት ጥበብን በጉልህ የምንማርበት ልዩ የአረፋ ፕሮግራም በመሆኑ ተጋበዙልኝ:: መልካም በአል
نمایش همه...
👍 9 1
👍 7
ልጄን አሳክሙልኝ እርዳታ ስለመጠየቅ ልጄ አብድልወዱድ አብድልመናን ይባላል፤ ዕድሜው 3 ዓመት ከ10 ወር ሲሆን 9 ወር ሳይሞላው በመወለዱ አብረውት ህመሞች የነበሩ ሲሆን ከተወለደ በኋላም 2 ወር ቆይቶ ጀምሮ እስካሁን የቆየበት ሴሬብራል ፓሊሲ የተባለ አንጎልን የሚጎዳ ህመም አለበት፡፡ የዚህ ህመም ውስብስብነቱ በህመሙ የተጠቃ ሰው የሰውነት እንቅስቃሴው፣ ንግግሩ እና የማሰብ ችሎታው በሙሉ የተገደበ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡ ከዚህ አንጻር ልጄ እንቅስቃሴው አንገቱ እንኳን መሸከም እስከማይችል ድረስ የተገደበ ነው፤ ንግግር አይችልም እንዲሁም የማሰብ ችሎታውም የተጎዳ መሆኑን ሀኪሞች ነግረውናል፡፡ የህጻኑ የእንቅስቃሴ፣ የመመገብ እና ሌሎች ማናቸውም ነገሮች በእኛ ድጋፍ ካልሆነ በስተቀር ምንም በራሱ ማድረግ አይችልም፡፡ ህክምናውን በተመለከተ የበሽታው ሁኔታ እስኪታወቅ እና ከታወቀም በኋላ በሀገር ውስጥ ባሉ የመንግስት ሆስፒታሎች አቅማችን በፈቀደው ልክ ስናሳክመው ቆይተናል፡፡ በአሁን ወቅት ግን ህጻኑ ላለበት ህመም ሁነኛ መፍትሄ በዶክተሮች የተነገረን ለዕንቅስቃሴው እና ለንግግሩ ፊዚዮቴራፒ እና ስፒች ቴራፒ እንደሆነ ነው፡፡ ይህ ህክምና ሌሎች ሰዎች ሳናስቸግር በራሳችን ወጪ ለማድረግ ጥረት ብናደርግም ማሳካት አልቻልንም፡፡ አሁን ባለው ሁኔታ ኢትዮጵያ ውስጥ የፊዚዮቴራፒ ህክምና በጣም ውድ ከመሆኑ የተነሳ በእኛ አቅም ልጃችን ህክምናውን ማስቀጠል አልቻልንም፡፡ የህክምናው ወጪ በቀን ለ1ሰዓት ፊዚዮቴራፒ ማሰሪያ 1800 ለ3 ቀን 5400 ብር ሲሆን በወር 21,600 ብር ያስፈልጋል፡፡ ይህ ህክምና በልጁ ጤንነት ለውጥ ሊያመጣ ቢያንስ ከ1 እስከ 2 ዓመት መከታተል እንደሚያስፈልግ በህጻናት ሀኪም ተነግሮናል፡፡ በእኛ በኩል ይህን ህክምና ለማድረግ ካለን ገቢ እና ህክምናው ከሚጠይቀው ወጪ አንጻር በፍጹም የማይመጣጠን በመሆኑ ሰው ማስቸገሩ የግድ ሆኖብናል፡፡ የህጻኑ ውስብስብ ችግሮች ሁሉም ባይቀረፉ እንኳን በእጁ መመገብ እና ለመጸዳዳት ፓምፐርስ ከመጠቀም ፖፖ መጠቀም ቢችል ለእኛ ትልቅ እፎይታ የሚሰጥ ነው፡፡ ስለሆነም ሁሉም ሰው ለዚህ ህክምና እገዛ እንዲያደርግልን በአላህ ስም እንጠይቃለን፡፡ ለሚደረግልን ትብብር በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በእናቱ ፈትያ በሽር የተከፈተ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000205552573 አቢሲኒያ 192792207 ዘምዘም 0019413020101 አዋሽ 014251356868400 ንብ ኢንተር ናሽናል 3400
نمایش همه...
👍 7
02:47
Video unavailableShow in Telegram
IMG_7409.MOV14.38 MB
👍 7 2😢 2
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.