cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Mujib Amino Z islam

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
18 358
Obunachilar
-224 soatlar
-477 kunlar
-17830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
ተማሪ እህታችን ሀያት ኢብራሂምን በጋራ እናሳክማት! እህታችን ሀያት ኢብራሂም ትባላለች:: የ12ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን ከሁለት አመት በፊት ሁለቱም ኩላሊቶችዋ መስራት ስላቆሙ በዚህም መሰረት ወደ ቱርክ ሄዳ በስምንት ወራት ቆይታው የኩላሊት ንቅለ ተከላ ቀዶ ጥገና ማድረጓ ይታወሳል ። ነገር ግን በቅርብ ወራት ውስጥ ግን እንደገና ከባድ የኩላሊት ህመም አጋጥሟታል, እናም ለዚህ ህክምና ዶክተሮቹ 4.5 ሚሊዮን እንደሚያስፈልግ እና ኩላሊትዋ በሳምንት ሶስት ጊዜ dialysis ማድረግ እንዳለባት አረጋግጧል. ለ 1 ጊዜ ማጠቢያ ክፍያው እስከ 5000.ያስፈልጋል ስለዚህ ወደ ውጭ አገር ለህክምና ባስቸኳይ ካልሄደች ለሕይወቷ አደገኛ ነው። ስለሆነም ህዝባችን የሀያትን ህይወት ለመታደግ እንዲረዳን በትህትና እንጠይቃለን። ኮማንደር ኢብራሂም ኡመር ና ሰዓዳ ሱልጣን አካውንት ቁጥሩ ይህ ነው 1000601367727 CBE Coop 1000089014135 Sa'aada Sulxaan fi haayaat Ibraahim
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
👍 15
አፈልጉኝ! ተሰርቆም ከሆነ ሳይርቅ እንድረስለት! ይህ ህፃን ያብስራ ጅማ ይባላል። ዛሬ እናቱ ለቅሶ ደርሳ ስትመለስ ጉርድሾላ ከሚገኘው ቤታቸው ውስጥ ታጣዋለች። ተደናግጣም ወደ ውጪ ወጥታ በር ላይ አብረው ሲጫወቱ የነበሩ ህፃናት ስትጠይቃቸው አንዲት ሴት "ና ብላ ጠርታው ይዛው ሄዳለች"ብለው ነገሯት!እናት በለቅሶ እየፈለገችው ነው😭 "ልጄ ተወሰደብኝ"ብላ እየተንከራተተች ነው!! ተሰርቆም ከሆነ እባካችሁን ሳይርቅ #ሼር በማድረግ እንድረስለት🙏 "ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም" ሕፃኑን ያያችሁ ወይም ያለበትን የምታዉቁ ከታች በተቀመጡት የሞባይል ቁጥሮች አሳዉቁን፦ 📲0913703101-ሰላማዊት 📲0912169621-ቆጅጂት
Hammasini ko'rsatish...
💔 6👍 5😭 3
👍 8
⭕ምዝገባ ተጀመረ 📢 እድሜያቸው ከ 7- 18 ለሆኑ ታዳጊዎች ቁርአን፣ሱና እና ኢስላማዊ ትምህርቶችን የሚያስተምር የ 2⃣ ወር ኮርስ ምዝገባ በረባኒይ ኢስላማዊ ማዕከል ተጀመረ:: ተቋሙ ዝግጅቱን አጠናቆ እርሶን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። እርሶም ይህ እድል ሳያመልጦ ልጆቾን ፈጥነው ያስመዝግቡ። 📍አድራሻ፦ ቤተል አደባባይ ከንግድ ባንኩ ጀርባ 90ሜ ገባ ብሎ የምዝገባ ጊዜ 🗓 ፦ ከሰኔ 19 ጀምሮ የምዝገባ ሰዐት ⏰፦ ከ 3:00 - 6:00 ለበለጠ መረጃ : 📲0970448879 / 📲0970449079 ይደውሉ
Hammasini ko'rsatish...
👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
🥰 5
አስደሳች ዜና ለክረምት ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ※※※※※※※※※※※※※※※※※※※※※※※※※※※※    ኮሌጃችን ለተማሪዎች፣ ለታዳጊዎችና ወጣቶች ሁሉንም ያማከለ የሁለት ወር የክረምት የሸሪዓ ትምህርት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ትምህርቱ በቀኑ ክፍለ_ጊዜ የሚሰጥ ሲሆን ከትምህርቱ በተጨማሪ ኢስላማዊ ካሊግራፊና ልዩ ልዩ የክህሎት ስልጠናዎች ይሰጣሉ፡፡ 🗓🗓🗓 ምዝገባ ከሰኔ 6 ጀምሮ የሚሰጥ ሲሆን ሀምሌ 4 ትምህርት ይጀምራል! ለመመዝገብ https://forms.gle/uGCKkF9Ewiz5dTm68 ይህንን ሊንክ ይጫኑ! 🧭🧭 አድራሻ አዲስ አበባ፦ ፒያሳ ቸርችል ጎዳና ኤሌክትሪክ ወርልድ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 ጀሞ 2፦ ሰዒድ ያሲን ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቤተል አደባባይ፦ ተቅዋ መስጅድ 3ኛ ፎቅ እንዲሁም ደሴ፦ ፒያሳ ሰዒድ ያሲን ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 514  መገኛችን ነዉ፡፡ ለበለጠ መረጃ: 0931843131 0931683131 #ኢማን_ኢስላማዊ_ኮሌጅ #ኢስላማዊ_እውቀት_ለሁሉም Telegram 👇 https://t.me/Iman_IslamicCollege Facebook 👇 https://www.facebook.com/Imanislamiccollege Tiktok 👇 tiktok.com/@iman_islamic_college Youtube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCKW8TbuUMJx435kXnonKILw
Hammasini ko'rsatish...
ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ የክረምት መርሀግብር ምዝገባ

ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ ልዩ የክረምት ትምህርት አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል የሸሪዓን አንጸባራቂ ዕውቀት ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለቀጣዩ ትውልድ የማሸጋገር ሚናውን ላለፉት 12 ዓመታት እየተወጣ የሚገኘው ኮሌጃችን ዘንድሮም ለተማሪዎች፣ ለወጣቶች እና ታዳጊዎች የ2 ወር የዲን ትምህርት መርሃግብር በልዩ አቀራረብ አስተምሮ ለማስመረቅ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው። በእስልምና ጥናት ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች 1 ቁርኣን ማንበብ መቻል 2 ከስምንተኛ ክፍል በላይ መሆን 3 የመርሀግብሩን ክፍያ መፈጸም መቻል

4👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ፍቱት ስንላችሁ በአስቸኳይ ነዉ::
Hammasini ko'rsatish...
👍 68 18
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.