uk
Feedback
የሙሂ ማስታወሻዎች

የሙሂ ማስታወሻዎች

Відкрити в Telegram

የተለያዩ አጫጭር ማስታወሻዎችን እንዲሁም ለፕሮፋይል የሚሆኑ አስተማሪ ፁሁፎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ Onther ↓ https://t.me/latekrebu_zina Onther ↓ https://t.me/ahlul_jenah Grp @bezemut_anzemn كنتم خير أمة أخرجت للناس تأمرون بالمعروف و تنهون عن المنكر ወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ coment @jezakellah

Показати більше
4 895
Підписники
+324 години
+167 днів
+6630 днів

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вер '26
вересень '26
+150
в 9 каналах
серпень '26
+79
в 6 каналах
Get PRO
липень '26
+147
в 9 каналах
Get PRO
червень '26
+131
в 15 каналах
Get PRO
травень '26
+123
в 13 каналах
Get PRO
квітень '26
+230
в 13 каналах
Get PRO
березень '26
+204
в 14 каналах
Get PRO
лютий '26
+133
в 11 каналах
Get PRO
січень '26
+219
в 12 каналах
Get PRO
грудень '25
+162
в 8 каналах
Get PRO
листопад '25
+333
в 16 каналах
Get PRO
жовтень '25
+271
в 11 каналах
Get PRO
вересень '25
+183
в 8 каналах
Get PRO
серпень '25
+414
в 22 каналах
Get PRO
липень '25
+246
в 13 каналах
Get PRO
червень '25
+226
в 11 каналах
Get PRO
травень '25
+305
в 9 каналах
Get PRO
квітень '25
+249
в 4 каналах
Get PRO
березень '25
+88
в 4 каналах
Get PRO
лютий '25
+91
в 3 каналах
Get PRO
січень '25
+247
в 18 каналах
Get PRO
грудень '24
+245
в 14 каналах
Get PRO
листопад '24
+166
в 5 каналах
Get PRO
жовтень '24
+153
в 8 каналах
Get PRO
вересень '24
+297
в 7 каналах
Get PRO
серпень '24
+171
в 12 каналах
Get PRO
липень '24
+192
в 3 каналах
Get PRO
червень '24
+147
в 1 каналах
Get PRO
травень '24
+127
в 1 каналах
Get PRO
квітень '24
+50
в 1 каналах
Get PRO
березень '24
+102
в 3 каналах
Get PRO
лютий '24
+35
в 1 каналах
Get PRO
січень '24
+83
в 4 каналах
Get PRO
грудень '23
+84
в 3 каналах
Get PRO
листопад '23
+31
в 2 каналах
Get PRO
жовтень '23
+89
в 1 каналах
Get PRO
вересень '23
+227
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+28
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+33
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+95
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+21
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+61
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+18
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+59
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+239
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+94
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+70
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+68
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+96
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+64
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+94
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+76
в 0 каналах
Get PRO
травень '22
+49
в 0 каналах
Get PRO
квітень '22
+67
в 0 каналах
Get PRO
березень '22
+55
в 0 каналах
Get PRO
лютий '22
+48
в 0 каналах
Get PRO
січень '22
+106
в 0 каналах
Get PRO
грудень '21
+132
в 0 каналах
Get PRO
листопад '21
+187
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '21
+388
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
26 вересня+3
25 вересня+8
24 вересня+5
23 вересня+5
22 вересня+6
21 вересня+5
20 вересня+3
19 вересня+4
18 вересня+2
17 вересня+2
16 вересня+1
15 вересня0
14 вересня+12
13 вересня+2
12 вересня+5
11 вересня+8
10 вересня+14
09 вересня+3
08 вересня+9
07 вересня+4
06 вересня+9
05 вересня+18
04 вересня+8
03 вересня+4
02 вересня+4
01 вересня+6
Дописи каналу
ሙተነቂቧ እህቴ ኒቃብ ሸሪዓዊ አልባሳት እንጂ ባህል አይደለም። ፊትሽ ስለተሸፈነ እንደፈለግሽ መሆን፣ ከኒቃቡ በታችም የፈለግሽውን መልበስ ትችያለሽ ማለት አይደለም። ሃያዕ ይኑርሽ በተለይ ሚዲያ ላይ ከመውጣት አደራሽን ተጠንቀቂ።! Join & share የሙሂ @sun_flowere

2
አንዳንድ እህቶች ውጭ ላይ ሚለብሱት ልብስ አንዳንድ(ቁጥብ)እህቶች ቤታቸው ውስጥ እንኳ ለመልበስ ሚያሳፍራቸው አይነት ነው። አላሁል ሙስተዓን የሙሂ @sun_flowere
840
3
ኢባዳ ላይ ኢኽላስ ብቻውን በቂ አይደለም የነብዩን መንገድ(ሸሪዓን)ተከትለን መስራትም ብቻውን በቂ አይደለም። ሁለቱንም አብሮ ማስኬድ ያስፈልጋል ከዛ ውጭ ድካም ብቻ ነው(ስራችን ተቀባይነት የለውም)።! Join & Share የሙሂ @sun_flowere
2 399
4
የአላህን ሃያልነት ለትንሽ ደይቃ ብታስተነትነው ብዥዥዥ ነው ሚልብህ! ሱብሃናላህ!!
1 193
5
እናት አባት ላይ አይደለም ኡፍ ሚል ቃል ድምፃችንን እንኳ ከፍ አድርገን ማናገር የለብንም። አላህን እንፍራ! @sun_flowere
1 284
6
ተመሳሳይ ይህወት አትኑሪ ማለት ወደ ሃራም ግቢ ማለት አይደለም። ሃቅ ላይ ከሆንሽ ፅናትን እንድትይዢ ጥሩ ላይ ካልሆነሽ ወደ ጌታሽ ተቃረቢ ማለት ነው።! የሙሂ @sun_flowere
1 769
7
በሰላም ገብቻለሁ ወዳጆቸ ሹክረን ለዱዓችሁ
920
8
አሰላሙዓለይኩም ጉዞ ወደ አዲስ አበባ ፒስታ ከሌለው ቶሎ እንደርሳለን ኢንሻ አላህ ደግሞ ሰማይ ላይ ፒስታ የለም እንዳትሉኝ ያያችሁት ታውቁታላችሁ ሃሃ አበባና መኪና ይዛችሁ ጠብቁኝ ያው ስጦታ ማለት
አሰላሙዓለይኩም ጉዞ ወደ አዲስ አበባ ፒስታ ከሌለው ቶሎ እንደርሳለን ኢንሻ አላህ ደግሞ ሰማይ ላይ ፒስታ የለም እንዳትሉኝ ያያችሁት ታውቁታላችሁ ሃሃ አበባና መኪና ይዛችሁ ጠብቁኝ ያው ስጦታ ማለት ነው መቸም እሱ ድረስ መጥቸ በታክሲ ተንቀሳቀስ አትሉኝም¡ ሃሃ በሉ በዱዓችሁ በሰላም እንድገባ…
1 006
9
ሶላት ማይሰግድ ሰው ለምን እንደተፈጠረ ማያውቅ ሰው ነው።! ሙ @sun_flowere
5 217
10
ሃብታም ሲያስነጥስ ውሎውን የርሃሙከላህ ሲባል ይውላል… ድሃ ግን ጉንፋን እንዳታጣብቅብኝ ይባላል። አይ ዱንያ! ምን ሁነን ነው ግን ለገንዘብ እንዲህ የተዋረድነው!? ሙሂ @sun_flowere
2 276
11
እንዲህ ሲያሰፈስፉልሽ የውዴታ እንዳይመስልሽ ክብርሽን ካገኙ በኋላ ማንም ቸክ አያደርግሽም።! ቃላት፣ ስጦታ፣ መኪና፣ ብልጭልጭ ነገር አያታልሽ። ካንቺ ክብር በላይ ናቸውና።! Join& share የሙሂ @sun_flowere
4 531
12
እኔ ምልሽ ጁሙዓ መስጅድ የወጣሽው ለመታየት ነውንዴ? ካልሆነ እንዴት እንደዚህ ስስ፣ አጭር ጠባብ ለብሰሽ ትወጫለሽ? አላህን አትፈሪም @sun_flowere
2 552
13
የወንጀሉት ትንሽነት ሳይሆን ማንን እንዳመፅን እናስብ። ያመፅነው አላህን ነው(ሱብሃነ ወተዓላ) join @sun_flowere
6 027
14
እንደው እኔማ ሚዲያ ላይ ሙተነቂብ ሴት ሳይ ተቃጥየ ነው ምሞተው። አላህ ይመልሳችሁ ሌላ ምን ይባላል። እናንተ እንኳ ሃያዕ ባታጡ…! የሙሂ @sun_flowere
3 172
15
አንቺ ግን አላህን አትፈሪም?
3 481
16
ዝሙት ኖርማል አይደለም! ወላሂ ዝሙት ሰርቶ ደስታ ሚያገኝ የለም።! ከሰራችሁት በኋላ ሰውነታችሁን ሁሉ ይነዝረዋል።! እንኳን ደስታ ሊያስገኝልን የበለጠ ውስጣችንን ሃዘን ጭንቀት ያወርሰናል። ምን አል
ዝሙት ኖርማል አይደለም! ወላሂ ዝሙት ሰርቶ ደስታ ሚያገኝ የለም።! ከሰራችሁት በኋላ ሰውነታችሁን ሁሉ ይነዝረዋል።! እንኳን ደስታ ሊያስገኝልን የበለጠ ውስጣችንን ሃዘን ጭንቀት ያወርሰናል። ምን አልባት ደስታን አገኛችሁ ቢባል እንኳ ሶስት ወይም አምስት ደቂቃ ነው ከዚህ አይበልጥም። ከዛ በኋላ ግን መቸም ከደም ስራችን የማይወጣ ጭንቀት ነው አላህ(ሱብሃነ ወተዓላ)የሚለቅብን። ደስታ ሚገኘው አላህን በመፍራትና በኢማን ውስጥ እንጂ ወንጀል በመስራት አይደለም። እንመለስ ወደ አላህ የሙሂ ማስታወሻዎች @sun_flowere Join& Share
3 912
17
ሱናን መከተል እና ከቢድዐ መከልከልን አስመልክቶ የአህሉስ-ሱንና መሪዎች ንግግር እና አደራዎች፦ 05 አቡ ደርዳእ رضي الله عنه قَالَ أَبُو الدَّرْدَاءِ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ: لَنْ تَضِلَّ، مَا أَخَذْتَ بِالْأَثَرِ. رَوَاهُ ابْنُ بَطَّةَ فِي «الإِبَانَةِ». “(የቀድሞዎችን)ድካ እስከያዝክ ድረስ፤(ፈጽሞ)አትጠምም።” 06 ዐልይ ብን አቢ ጧሊብ رضي الله عنه قَالَ عَلِيُّ بْنُ أَبِي طَالِبٍ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ: لَوْ كَانَ الدِّينُ بِالرَّأْيِ، لَكَانَ بَاطِنُ الْخُفَّيْنِ أَحَقَّ بِالْمَسْحِ مِنْ ظَاهِرِهِمَا، وَلَكِنْ رَأَيْتُ رَسُولَ اللهِ ﷺ يَمْسَحُ عَلَى ظَاهِرِهِمَا. أَخْرَجَهُ ابْنُ أَبِي شَيْبَةَ فِي «الْمُصَنَّفِ». “ዲን በግል አስተሳሰብ(በራዕይ)ብቻ የሚመሠረት ቢሆን ኖሮ፣ ከላይ ካለው የኹፍ ክፍል ይልቅ ከውስጥ ያለው ክፍል ማበስ ይበልጥ ተገቢ በሆነ ነበር። ነገር ግን የአላህን መልእክተኛ ﷺ ከኹፎቹ ላይ በላያቸው ላይ ሲያብሱ አይቻለሁ።” Share_&_join የቀደምቶች መንገድ  🎁👇               @ahlul_jenah   @ahlul_jenah                 
2 189
18
በገንዘባቸው ሶደቃ አድርገው ጀነት የገቡ ሶሃቦች ተውሂድ ላላቸው እንጂ ብር ስላወጡ ብቻ አይደለም።! ዛሬ ላይ ቅራ(አላህን እወቅ)ሲባል በገንዘቤ ሶደቃ አድርጌ ጀነት እገባለሁ ይላል። ነገር ግን ስለ ተውሂዱና ስለ ሶላቱ በቂ ግንዛቤ የለውም ታዲያ እንዴት።? አላህንኮ መሸወድ አይቻልም። Join & Share የሙሂ @sun_flowere
2 978
19
ተውበት እያደረጉ ነው እዝነቱን መከጀል @sun_flowere
3 121
20
በኢባዳሽ፣ በቂርዓትሽ፣ በሒጃብሽ ላይ ሶብር አድርጊ። ሌላው(ዱንያዊ)ነገር ጊዜያዊ ነው።! Join @sun_flowere
3 614