cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Kesetedemena pre-primary, primary and middle school

Більше
Рекламні дописи
812
Підписники
+224 години
+127 днів
+1730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Repost from N/a
ሥነ-ምግባር ማለት የሁለት ቃላት ጥምር ሲሆን ትርጉሙም “ስነ” የሚለው ቃል “ሠነየ” ካለው የግእዝ ግሥ የወጣ ሲሆን 1)  ያማረ፣ 2)  መልካም የሆነ፣ 3)  ደስ የሚያሰኝ፣ 4)   የበለጠ፣ የተሻለ ማለት ነው፡፡ “ምግባር” የሚለው ደግሞ “ገብረ” ካለው የግእዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም 1)  ሥራ፣ 2)  ፈጠራ፣ 3)  ድርጊት፣ 4)  ክንውን ማለት ነው፡፡ በአጠቃላይ ሥነ ምግባር ስንል መልካም፣ የተገባ፣ የተፈቀደ፣ የተወደደ፣ ያማረ ሥራ ወይም ድርጊት ማለት ነው፡፡ የስነ-ምግባር መሰረቶች 1)  ቤተሰብ፡ 2)  ከባባዊ ሁኔታዎች 3)  አቻዎች 4)  ልማድ፡- 5)  ግብረገብ /እሴቶች፡- የሥንምግባር ፋይዳዎች /ጠቀመታዎች 1)  1.አዎንታዊ የድርጅት ባህል ይገነባል 2)  የተገልጋይን አመኔታና ዘላቂነትን ያረጋግጣል 3)  ሰራተኞች ቁርጠኛ እንዲሆኑ ያደርጋል፣ 4)  የህግ ጥሰቶችንና ቅጣቶችን ይቀንሳል፣ 5)  የተገልጋይ እርካታን ይጨምራል 6)  ከባለድርሻ አካላት ጋር መልካም ግንኙነት ለመፍጠር ያስችላል 7)  አፈጻጸምን ለማሳደግ ያግዛል፣ የስነ-ምግባር መገለጫዎች ስነ-ምግባር 1)  ታማኝነት 2)  አክባሪነት 3)  ኃላፊነት 4)  ፍትሃዊነት በጣም አስፈላጊ የሙያ ባህሪያት መካከል ዋና ዋናዎቹ የሚባሉት፡- 1)   ብቃት/ Competence 2)  እውቀት/ Knowledge 3)  ህሊና/Conscientiousness 4)  ታማኝነት/ Integrity 5)  አክብሮት/Respect 6)  ስሜታዊ ብልህነት/ Emotional Intelligence 7)  ተገቢነት/ Appropriateness/ እና 8)  በራስ መተማመን/ Confidence ናቸው፡፡ ሙያዊነትን/ባለሙያነትን ማዳበር የምንችልባቸው መንገዶች   ውጤታማ መሆን 1)  የባለሙያ ምስል መፍጠር 2)  የላቀ አገልግሎት መስጠት 3)  ችግር ፈቺ መሆን 4)  ታጋሽ መሆን 5)  ውጤታማ ግንኙነት ማድረግ 6)  ግንኙነቶችን መገንባት ቁልፍ የሙያ ስነ-ምግባር የሚባሉት 1)  ለህብረተሰቡ ደህንነት፣ ጤንነት እና በጎ አድራጎት መትጋት 2)  በሙያው (ባለው አቅም)  ማገልገል 3)  ማንኛውንም ነገር ትክክለኛውን እና እውነት ተከትሎ የስራ ስነ-ምግባር 1)  በሥራ ቦታ በጊዜ መገኘት 2)  ከሥራ አለመቅረት 3)  የሥራ ስነ-ስርዓት 4)  የሥራ መሳሪያዎችን በጥንቃቄ መያዝ 5)  ከሥራ ባልደረቦች ጋር ተባብሮ/ተመካክሮ መሥራት/ 6)  እምነት የሚጣልብን መሆን 7)  ትሁት መሆን 8)  የሥራ ተነሳሽነት 9)  ሥራ ወዳድነት 10)  አርዓያ መሆን 11)  የተገልጋይ  አመኔታ እና ዘላቂነት ማረጋገጥ 12)  የህግ ጥሰቶች እና ቅጣቶች መቀነስ 13)  የተገልጋይ እርካታ መጨመር 14)  ከባለ ድርሻ አካላት ጋር መልካም ግንኙነት መፍጠር 15)  ወጭን መቆጣጠር 16)  አፈጻጸምን ማሳደግ በሥራ ላይ የሚታዩ የስነ-ምግባር ጉድለቶች 1)  የጥቅም ግጭት 2)  አድሎ 3)  የሀብት ብክነት 4)  ማጭበርበር 5)  መረጃን ማዛባት 6)  መረጃን በትክክል አለመያዝ 7)  በጥቅማ ጥቅም መደለል 8)  ጉቦ/ማቀበል/መደለል/ 9)  አደራ መብላት 10)  ሀሜት/የአሉባልታ ወሬ/ 11)  ውሳኔዎችን ከራስ ጥቅም አንጻር ብቻ መወሰን 12)  አለመግባባት/አለመናበብ 13)  ዝቅተኛ የደንበኛ አገልግሎት 14)  ውሸት 15)  ያለሙያ ሥራ መስራት 16)  ስንፍና 17)  ተስፋ ቢስነት ለስነ-ምግባር ጉድለት እንደ ምክንያት የሚቀርቡ ሰበቦች 1)  ሁሉም ሰው እንደዚያ ነው/እኔ ከሰው በምን እለያለሁ 2)  የእኔ ስራ አይደለም 3)  ማንም ሰው ሊያውቅብኝ አይችልም 4)  የሚከፈለኝ በቂ አይደለም 5)  ይህ የእኔ ኃላፊነት አይደለም 6)  በመመሪያዎች እና ደንቦች ማመካኘት የስራ ስነ-ምግባርን ለማጠናከር የሚረዱ መንገዶች 1)  ሁሉንም ሰራተኛ በእኩል ማየት 2)  እውቅና መስጠት 3)  ተገቢውን እርምጃ መውሰድ 4)  መግባባት 5)  ግልጸኝነት 6)  ስልጠናዎችን ማዘጋጀት 7)  የትግበራ እቅድ ማውጣት 8)  ገምቢ ግብረ መልስ መስጠት የሙያዊ  ስነምግባር ሞዴሎች 1)  ራስን የማስተዳደር ሞዴል 2)  የሶሻሊስት ሞዴል 3)  የተግባርና ኃላፊነት ሞዴል የመንግስት ሰራተኞች ሊከተሏቸው የሚገቡ የሥነ ምግባር መርሆዎች 1)  ቅንነት/የተሟላ ስብዕና/Integrity 2)  ታማኝነት (loyality) 3)  ግልጽነት (Transparency 4)  ምስጢር መጠበቅ (Confidentiality 5)  ሐቀኝነት (Honesty) 6)  የሕዝብ ጥቅም ማስቀደም (Serving the Public Interest) 7)  ህጋዊ በሆነ ሥልጣን መገልገል (Exercising Legitimate Authority) 8)  አድልዎ አለመፈፀም (Impartiality) 9)  አድልዎ አለመፈፀም (Impartiality) 10)  ህግን ማክበር (Respecting the Law) 11)  ለሕዝብ ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ መስጠት (Responsiveness) 12)  አርአያ መሆን (Exercising Leadership)
Показати все...
👍 2
Basic English
Показати все...
Greetings, The following piece of advice may be helpful for grade 6 and 8students.please share these information for your students 1. Review and Revise: • Go over all the key concepts, formulas, and theories that have been covered in the curriculum. • Revise your notes and textbooks, focusing on areas where you need extra reinforcement. • Practice solving past exam papers or mock tests to identify any weaknesses. 2. Focus on High-Yield Topics: • Identify the topics that are most likely to appear on the exam based on past papers and curriculum emphasis. • Dedicate more time to studying these high-yield topics. 3. Practice Time Management: • Simulate the exam conditions by taking timed practice tests. • Learn to allocate your time wisely during the actual exam. • Identify the types of questions that take you the longest and practice strategies to answer them efficiently. 4. Stay Organized: • Keep all your study materials organized and easily accessible. • Create a study schedule and stick to it as much as possible. • Prioritize your tasks and focus on the most important ones first. 5. Take Breaks and Manage Stress: • It's important to take regular breaks while studying to avoid burnout. • Engage in stress-reducing activities such as exercise, prayers, or spending time with best friends and family. 6. Stay Positive and Confident: • Believe in your abilities and visualize yourself succeeding on the exam. • Avoid negative self-talk and focus on your strengths. • Surround yourself with positive and supportive people who encourage you. 7. Check Exam Details: • Confirm the exam date, time, and location. • Ensure you have all the necessary materials, such as pens, pencils, and an approved calculator. • Get a good night's sleep in the exam week. Additional Tips: • Avoid cramming at the last minute. • Don't try to learn new material on the final days. • Focus on reinforcing what you already know. • Stay hydrated and eat healthy snacks during the exam days. • Follow the exam instructions carefully and don't be afraid to ask for clarification if needed. • Stay calm and manage your time effectively during the exam. https://t.me/WEonlinebook https://t.me/WEbestonlinebook
Показати все...
We Best Online Book and Motivational Ideas Read

ይህ ቻናል የተከፈተው የንባብ ባህልን ለማሳደግ ሲሆን ሰዎች የትም መሄድ ሳያስፈልጋቸው መጽሃፍትን እናደርሳለን። ብዙ ታተርፋላቹ ኑ እናንብ መጽሃፍት ህይወት ናቸው- ምን አይነት መጻፍ ይፈልጋሉ 👉ታሪክ 👉ልቦለድ 👉ሀይማኖታዊ 👉🙏አነቃቂ ጽሁፎች የተዝጋጁ መጽሃፍቶችን በሶፍት ኮፒ (soft copy)

https://t.me/WEonlinebook

Group.

https://t.me/WEbestonlinebook

👍 2
GRADE 8 MSLCE- ministry EXAM 2015 EC ⚠️ The  marked answers on this question sheet were not done carefully. Kindly disregard them and attempt the questions independently. Good luck! 🌟 By: ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION BUREAU - AACAEB Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
Показати все...
Mathematics MSLCE 2015EC.pdf3.71 MB
General Science MSLCE 2015EC.pdf6.06 MB
Social Science MSLCE 2015EC.pdf6.14 MB
Citizenship MSLCE 2015EC.pdf5.21 MB
Amharic PSLCE 2015.pdf4.85 MB
English PSLCE 2015.pdf3.70 MB
Hisab PSLCE 2015.pdf2.94 MB
Akababi Science PSLCE 2015.pdf4.27 MB
👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሁለተኛ ወሠነ-ትምህርት ክፍለ-ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና ከኩረጃ በፀዳ መልኩ እየተሠጠ ይገኛል። ቀስተ-ደመና ቅድመ-አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 21/08/2016
Показати все...
👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 1