The Finance Room 📊 ሀምዲፈቂ
⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇 This isn’t another random business group. Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems. የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨
Больше📈 Аналитический обзор Telegram-канала The Finance Room 📊 ሀምዲፈቂ
Канал The Finance Room 📊 ሀምዲፈቂ (@luysystems) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 19 007 подписчиков, занимая 3 543 место в категории Бизнес и 1 777 место в регионе Эфиопия.
📊 Показатели аудитории и динамика
С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 19 007 подписчиков.
Согласно последним данным от 11 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 625, а за последние 24 часа — 53, при этом общий охват остаётся высоким.
- Статус верификации: Не верифицирован
- Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 11.95%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 5.78% реакций от общего числа подписчиков.
- Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 2 271 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 099 просмотров.
- Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 11.
📝 Описание и контентная политика
Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇
This isn’t another random business group.
Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems.
የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨”
Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 12 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Бизнес.
Загрузка данных...
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 11 июля | +53 | |||
| 10 июля | +49 | |||
| 09 июля | +97 | |||
| 08 июля | +36 | |||
| 07 июля | +25 | |||
| 06 июля | +41 | |||
| 05 июля | +31 | |||
| 04 июля | +41 | |||
| 03 июля | +36 | |||
| 02 июля | +38 | |||
| 01 июля | +45 |
"የሰለጠነ ሰራተኛን ማጣት፣ ደንበኛን ለተፎካካሪ አሳልፎ መስጠት ነው!"➠ Hamdi feki | LUY Systems
| 2 | Нет текста... | 854 |
| 3 | አዲሱ ዓመት ሲጀምር የነበሩህን ጎበዝ ሰራተኞች አጥተህ አዲስ ማሰልጠን ከጀመርክ፣ ቢዝነስህ ትልቅ ኪሳራ ውስጥ እንዳለ ታውቃለህ?" | 1 138 |
| 4 | ብዙ ነጋዴዎች አዲሱ ዓመት ሲጀምር ትኩረታቸውን ሙሉ በሙሉ አዲስ ሽያጭ ላይ ብቻ ያደርጋሉ። ነገር ግን ገበያ ላይ የዘገየውንና ከአምና የዞረውን ውዝፍ ዕዳ በፍጥነት ካልሰበሰቡ፣ አዲሱን ዕቃ የሚገዙበት የጥሬ ገንዘብ ፍሰት (Cash Flow) ይቆማል። በአዲሱ ዓመት ዋጋ ሲጨምር ደግሞ ያ ውጭ ያለው ብር የመግዛት አቅሙ ስለሚቀንስ ቢዝነሱ ኪሳራ ውስጥ ይገባል።
"ዕዳን አለመሰብሰብ፣ ቢዝነስን በቁም መቅበር ነው!" | 1 415 |
| 5 | Нет текста... | 1 498 |
| 6 | የአምና ውዝፍ ዕዳህን (ብድርህን) ሳትሰበስብ አዲሱን የሥራ ዓመት ከጀመርክ፣ ካፒታልህ እየቀለጠ እንደሆነ ታውቃለህ?"
ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለ ማብራርያ ይፈልጋሉ? | 1 613 |
| 7 | ይህን video ይመልከቱ ። 👆 | 1 645 |
| 8 | ይጠቅማችዋል ብዬ ያሰብኩትን ልላክላችሁ!🙏 | 1 559 |
| 9 | ESIC-Revised-June-2019.pdf | 1 503 |
| 10 | ESIC (1).pdf | 1 501 |
| 11 | 😞በጣም አዝናለው !
💎 ውድ ደንበኞቼ፣ አዲስ ምዝገባ ለጊዜው ማቆሜን ስገልጽላችሁ በጣም እያዘንኩ ነው።
➢ ምክንያቱም አሁን የተመዘገቡ ደንበኞቼን ሰነድ በጥራት እና በፍጥነት ማድረስ ላይ ሙሉ ትኩረቴን ማድረግ ስላለብኝ፣ አዲስ ምዝገባ ለጊዜው አቁሜያለሁ። 📄
➢ ጥራት ላይ ማደራደር ስለማልፈልግ ነው እንጂ ፍላጎት ስለጠፋ አይደለም! 🔥
🔔 ምዝገባ እንደገና ሲከፈት በቴሌግራም ቻናላችን የምናሳውቅ ይሆናል🙏
ከሀምዲ 💼 | 1 577 |
| 12 | ሐምሌን ለነጋዴዎች🎆
📉የነበራቹን Sole ዘግታቹ Plcእንዴት ነው ምታደርጉት?
🔢እዳ ካለበት ከፍላቹ clear መሆን አለበት
🔢የመዝግያ ደብዳቤ መረዳ ወይም ክ/ከተማ መጠየቅ መቀበል
እነዚህን ካሟላቹ በኃላ Plc ለማድረግ መመስረቻ ያስፈልጋቹል።
🧲የብድር ውል ያለው
🧾በጠበቆች እና በአካውንታቶች የተዘጋጀ
እኛ ጋር አለ ነገር ግን ዛሬ ማታ 50% ዋጋ ይጨምራል
📮የናንተን ለመውሰድ አሁኑኑ @realhamdifeki✅ “MoA”ብለው ይላኩ። | 1 624 |
| 13 | 🇪🇹 የፀደቀ መመስረቻ | Approved Memorandum of Association
🇪🇹 ይህ የመመስረቻ ሰነድ በይፋ የፀደቀ ነው። 👍🎉
የእናንተን ለመውሰድ “MOA” ብለው @realhamdifeki ይላኩልን! | 1 657 |
| 14 | 🎆 ተጀመረ!!! 🎆
🏢 የPLC መመስረት ተጀምሯል!
📊 ከ500+ በላይ የንግድ ባለቤቶችን PLC፣ TIN እና ፍቃድ ሂደቶች ላይ እንዲጀምሩ ረድቻለሁ።
ግን እኔም በጅማሬዬ 65,000 ብር ያስከፈለኝን ስህተት ሰርቻለሁ።
🛡️ እርስዎ ንግድዎን ከመጀመሪያው በትክክል እንዲገነቡ እፈልጋለሁ።
በዚህ ዙር የሚያገኙት፦
🔹 ለንግድዎ ተስማሚውን መዋቅር መምረጥ (Sole ወይስ PLC)
🔹 PLC መመስረቻ ሂደት መመሪያ
🔹 TIN እና ፍቃድ ማስተካከያ መረጃ
🔹 አዲስ ነጋዴዎች የሚሰሯቸውን የተለመዱ ስህተቶች ማስወገድ
🎁 በዚህ ዙር ብቻ ልዩ ቦነስ አለ!
⏰ ቦታው የተወሰነ ነው።
✉️ንግድዎን በትክክል ለመጀመር “Moa” ብለው ይላኩ
@realhamdifeki | 1 629 |
| 15 | ▶️ LIVE ላይ ነኝ! 🌟
✅ አሁን እዚሁ live ላይ እንገኛለን ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ❗️
◦ የማውቀውን ሳልሰስት እሰጣለሁ🙏
📣 @LUYsystems 📣
👉ሰለ ንግድ ያላቹን ማንኛውም ጥያቄ ሊመለስላቹ ነው።
➠ Hamdi feki | LUY Systems | 1 415 |
| 16 | 😨 አንድ ሰነድ ብቻ ቀርቷል!
⚠️ 30 ደቂቃ ብቻ ቀርቷል!
🎉 የዛሬ ማታ ነፃ LIVE ተዘጋጅቷል!
በLIVE ላይ የPLC መመስረት፣ የንግድ መሠረት እና አዲስ ነጋዴዎች ሊያውቁት የሚገባውን እንካፈላለን። 🚀
✉️ ከላይ ያለውን “Notify me” በመጫን ቦታዎን ያስይዙ 👇 | 1 447 |
| 17 | ⚠️ 3 ሰዓት ብቻ ቀረ!
አስመጪ፣ ላኪ፣ አምራች ወይም ንግድ ለመጀመር እያሰቡ ነው?
አንድ የሕግ ስህተት ንግድዎን ከመጀመሩ በፊት ሊያስቆመው ይችላል።
ዛሬ ማታ በነፃ LIVE ላይ ከመጀመርዎ በፊት ማወቅ ያለብዎትን አሳያለሁ።
✉️ከናንተ ሚጠበቀው አሁኑኑ @realhamdifeki ☑️ ላይ “ምዝገባ” ብለው ይላኩ። | 1 516 |
| 18 | 🎉 ዛሬ ሌላ የስኬት ታሪክ!
ምህረት መጀመሪያ ወደ እኛ ስትመጣ “Sole Proprietorship ላይ መቀጠል አልፈልግም” ነበር ያለችን።
ከባለቤቷ ጋር በመሆን የነበራትን Sole በሕጋዊ መንገድ ዘግተን፣ ለንግዷ የሚመጥን PLC አቋቁመንላት ነበር።
ውጤቱስ?
✅ የማስመጣት (Import) ሥራ ጀመረች።
✅ በቴንደር ተመርጣ ሥራ ማሸነፍ ጀመረች።
✅ የቢዝነስና የግል ገንዘቧን በተለያዩ የባንክ ሂሳቦች ማስተዳደር ጀመረች።
🚀ይህ የድርጅት ዘርፍ መቀየር ብቻ አልነበረም፤ ንግዷን ወደ ቀጣዩ ደረጃ የወሰደ ውሳኔ ነበር።
🎆እንኳን ደስ አላችሁ! ከዚህም በላይ ስኬት እንመኛለን። ❤️
✉️እናንተም ንግዳችሁን በሕጋዊ እና በትክክለኛ መንገድ መመስረት ከፈለጋቹ “ምዝገባ” ብላቹ @realhamdifeki ☑️ ላይ ላኩ። | 1 679 |
| 19 | 🎆መልካም ዜና🎆
ንግድ ስትጀምሩ "በዚህ መንገድ ሂዱ" አልያም ይሄን አድርጉ ሚላቹ ከሌለ በጣም ከባድ ነው።
🚩እኔም ንግድ ስጀምር እንዲ አድርግ ሚለኝ ባለመኖሩ ከ65ሺ በላይ ከስሬ ብዙ ነገር አጋጥሞኝ ነው አሁን ያለሁበት የደረስኩት።
ነገር ግን እናንተ ስትጀምሩ እንዳትቸገሩ በማሰብ ነገ ማታ መመስረቻ መስጠት እንጀምራለን።
✉️ከናንተ ሚጠበቀው አሁኑኑ "ምዝገባ" ብላቹ @realhamdifeki☑️ ላይ መላክ ብቻ ነው ።
ይፍጠኑ! | 1 793 |
| 20 | Нет текста... | 1 864 |
