The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.
⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇 This isn’t another random business group. Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems. የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.
Канал The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ. (@luysystems) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 18 770 підписників, посідаючи 3 484 місце в категорії Бізнес та 1 857 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 18 770 підписників.
За останніми даними від 29 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -26, а за останні 24 години на -1, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 9.22%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 4.53% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 1 730 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 850 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 6.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇
This isn’t another random business group.
Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems.
የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 30 вересня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Бізнес.
Триває завантаження даних...
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 30 вересня | +7 | |||
| 29 вересня | +3 | |||
| 28 вересня | +11 | |||
| 27 вересня | +6 | |||
| 26 вересня | +7 | |||
| 25 вересня | 0 | |||
| 24 вересня | +17 | |||
| 23 вересня | +18 | |||
| 22 вересня | +24 | |||
| 21 вересня | +11 | |||
| 20 вересня | 0 | |||
| 19 вересня | 0 | |||
| 18 вересня | +3 | |||
| 17 вересня | 0 | |||
| 16 вересня | +6 | |||
| 15 вересня | +2 | |||
| 14 вересня | +4 | |||
| 13 вересня | +5 | |||
| 12 вересня | +11 | |||
| 11 вересня | +7 | |||
| 10 вересня | +1 | |||
| 09 вересня | +2 | |||
| 08 вересня | +2 | |||
| 07 вересня | +3 | |||
| 06 вересня | +3 | |||
| 05 вересня | 0 | |||
| 04 вересня | 0 | |||
| 03 вересня | +2 | |||
| 02 вересня | +5 | |||
| 01 вересня | 0 |
| 2 | 🧾 የታክስ ደረሰኝ ያለመስጠት ምን ያህል ቅጣት እንደሚያስከትል ያውቃሉ?
⚖️ የሕግ መሠረት፦ በተሻሻለው የፌዴራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1434/2018 መሠረት፦
👉 ደረሰኝ ሳይሰጡ ለእያንዳንዱ ደረሰኝ 100,000 ብር ቅጣት ይጣላል።
👉 የሽያጭ ዋጋን በማሳነስ ደረሰኝ መስጠትም 100,000 ብር ቅጣት እና ከ5–7 ዓመት ጽኑ እስራት ያስከትላል።
◦ ለእናንተ የተሻለውን እሰጣለሁ🙏
➠ Hamdi feki | LUY Systems | 964 |
| 3 | 🧾 የታክስ ደረሰኝ ሊሰጥ ሲገባ ካልሰጡ ሊያስከትል የሚችለውን ተጠያቂነት ያውቃሉ?
ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ይፈልጋሉ? | 1 148 |
| 4 | 📌 የውል ማስመዝገብ ዋና ነጥቦች
• ከ3 ወር በላይ የሚቆይ ውል፦ እንደ የንግድ ቤት ኪራይ፣ የመጋዘን ኪራይ፣ የማሽነሪ እና የንግድ ተሽከርካሪ ኪራይ ያሉ ውሎች በሚመለከተው አካል መመዝገብ አለባቸው።
• ከመንግስት መስሪያ ቤት ጋር የሚደረግ ውል፦ የኪራይ ውሉ ከመንግስት መስሪያ ቤት ጋር ከሆነ ውሉን ማስመዝገብ አያስፈልግም።
• ንግድ ፈቃድ ካለው አገልግሎት ሰጪ ጋር፦ ህጋዊ ፈቃድና የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ ካለው አገልግሎት ሰጪ ጋር ከሆነ፣ ህጋዊ የሽያጭ ደረሰኝና የባንክ ክፍያ ማረጋገጫ ማቅረብ በቂ ነው።
• ውሉ ካልተመዘገበ፦ ያልተመዘገበው ውል እንደ ማስረጃ ሲቀርብ በቴምብር ቀረጥ ህግ መሰረት 2 እጥፍ የቴምብር ቀረጥ ሊከፈልበት ይችላል።
❗️ማንኛውም ውል ከመፈረሙ በፊት የማስመዝገብ ግዴታ ካለበት ያረጋግጡ!
❗️ማንኛውንም ጥያቄዎን
ለመመለስ ዝግጁ ነኝ❗️
◦ ለእናንተ የተሻለውን እሰጣለሁ🙏
➠ Hamdi feki | LUY Systems | 1 226 |
| 5 | 📄 ውልዎ ከ3 ወር በላይ የሚቆይ ከሆነ ማስመዝገብ ግዴታ እንዳለበት ያውቃሉ?
ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ይፈልጋሉ? | 1 221 |
| 6 | ግብርን በተመለከተ ይህንን መመሪያ አንብቡ 🙏😊
እናመሰግናለን join to the group😊
https://t.me/LUYSystems | 1 350 |
| 7 | አዲሱ-የንግድ-ሕግ.pdf | 1 321 |
| 8 | 🔴 ተዘግቷል!
❤️ በዚህ ልዩ እድል ከእኛ ጋር ለነበራችሁ፣ ለተሳተፋችሁ እና ዕድሉን ለተጠቀማችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን! 🙏
📢 ለቀጣዩ ልዩ እድል ይጠብቁን!
❤️ እናመሰግናለን!
Hamdi Feki | LUY Systems | 1 291 |
| 9 | 🚨1 ሰዓት ብቻ ቀርቶታል!
🎁 BONUS: የPLC አመሰራረት Video Training — FREE!
✉️ ለመጀመር “MOA” ብለው 👉 @realhamdifeki ይላኩ።
Hamdi Feki | Luy systems | 1 196 |
| 10 | ⏳ 3 ሰዓት ብቻ ቀርቷል!
📄 MOA እናጠናቅቅልዎታለን!
የድርጅትዎን Business Objectives፣ የንግድ አቅጣጫ እና መሠረታዊ ዝርዝሮች በግልጽ የሚያሳይ MOA ያግኙ።
🎁 BONUS: የPLC አመሰራረት Video Training — FREE!
🚨 የMOA አገልግሎቱ 3 ሰዓት ብቻ ቀርቶታል።
✉️ ለመጀመር “MOA” ብለው 👉 @realhamdifeki ይላኩ። | 1 183 |
| 11 | 🏢 ድርጅት ለመመስረት እያሰቡ ነው?
በኢትዮጵያ ድርጅት ሲመሰርቱ MOA (Memorandum of Association) ከሚያስፈልጉ ዋና የሕጋዊ ሰነዶች አንዱ ነው።
📄 MOA እናጠናቅቅልዎታለን!
🎁 BONUS: የPLC አመሰራረት Video Training — FREE!
የድርጅትዎን የንግድ አቅጣጫ፣ Business Objectives እና መሠረታዊ ዝርዝሮች በግልጽ የሚያሳይ MOA ያግኙ።
🚨 ዛሬ ማታ 2:00 ላይ እናቆማለን! ⏳
✉️ ለመጀመር “MOA” ብለው ወደ 👉 @realhamdifeki ይላኩ። | 1 197 |
| 12 | 🚨 ዋጋ ሊጨምር 1 ሰዓት ብቻ ቀረ! ⏳
📄 የንግድዎን አቅጣጫ በግልጽ የሚያሳይ MOA
🎁 የPLC አመሰራረት Video Training — FREE
✉️ “MOA” ብለው 👉 @realhamdifeki ይላኩ | 1 234 |
| 13 | 👀 MOA ያገኙ ደንበኞቻችን ምን ይላሉ?
እነሱ የተቀበሉትን MOA እና ስለ አገልግሎታችን የሚሉትን እራስዎ ይመልከቱ👇
👉 የደንበኞቻችንን Testimonial ይመልከቱ፦
t.me/luytestimonials1
እርስዎስ ከእነሱ አንዱ መሆን ይፈልጋሉ? 🚀
የንግድዎን አቅጣጫ በግልጽ የሚያሳይ MOA፣
📌 ግልጽ የሆነ Business Objective
📄 የተደራጀ የንግድ ሰነድ
🎁 የPLC አመሰራረት Video Training — FREE
እርስዎም የራስዎን MOA ዛሬ ያግኙ!
🚨 ዋጋ ሊጨምር 3 ሰዓት ብቻ ቀረ ⏳
✉️ ለመጀመር አሁኑኑ “Moa” በማለት ወደ 👉 @realhamdifeki ✅ ይላኩ! 🙏 | 1 308 |
| 14 | ባለአንድ አባል ኃ/የግ/ማ (One-Person PLC) ከመመስረትዎ በፊት ይህን 10 ነጥብ ይወቁ! 👇
1️⃣ አንድ ሰው ብቻ ሊመሰርተው ይችላል።
2️⃣ የተወሰነ ተጠያቂነት አለው።
3️⃣ መነሻ ካፒታል፦ 15,000 ብር።
4️⃣ ውሳኔዎችን ብቻዎን መወሰን ይችላሉ።
5️⃣ እርስዎ ወይም ሌላ ሰው ማኔጀር ሊሆን ይችላል።
6️⃣ Memorandum of Association ማዘጋጀት ግዴታ ነው።
7️⃣ በድርጅቱ ስም ላይ “ባለአንድ አባል ኃ/የግ/ማ” መጨመር ያስፈልጋል።
8️⃣ Nominee ማቅረብ ያስፈልጋል።
9️⃣ መዋጮው በንብረት ከሆነ በኦዲተር መረጋገጥ አለበት።
🔟 ድርጅቱ ከባለቤቱ የተለየ ሕጋዊ ሰውነት አለው።
ምስረታው በአጭሩ
ስም → MOA → Blocked Account → ውልና ማስረጃ → TIN → ንግድ ፈቃድ
📖 ዝግጁ Standard Articles of Association ይፈልጋሉ? መመስረቻ
👉 አሁኑኑ “Moa ” ብለው
@realhamdifeki ይላኩ።
🚨ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ዋጋው ይጨምራል! | 1 431 |
| 15 | 🎉ተጀመረ!
🚀 65,000 ብር ከመቀጣትዎ በፊት ይህንን ይወቁ! 🛑
ንግድ ሲጀምሩ አብዛኛው ሰው እንደ እኔ ይሳሳታል። እኔ የ PLC መመሥረቻ ሰነድ በትክክል ባለመኖሩ 65,000 ብር ተቀጥቻለሁ! የእኔ ስቃይ በእርስዎ ላይ እንዲደገም አልፈልግም.
የ 17 ገጽ የተሟላ የPLC ሰነድ (WORD & PDF):
✅ ለባለ አንድ አባል (1 Member) የሚሆን.
✅ ሁለት ቋንቋ: በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ.
✅ ሁለንተናዊ: ለማንኛውም የንግድ ዘርፍ የሚሰራ.
🏆 እንደ አሮን እና ቢኒያም ያሉ 2,130+ ነጋዴዎች በዚህ ሰነድ ውጤታማ ሆነዋል!
🚨 ለ 3 ቀናት ብቻ! ⏳
✉️ ለመጀመር አሁኑኑ “Moa” በማለት ወደ 👉 @realhamdifeki ✅ ይላኩ! 🙏 | 1 414 |
| 16 | 🎉🔥 2019ን የንግድ ባለቤት ሆነው ይጀምሩ! 🚀💼
📢 የPLC ምስረታ እና መመስረቻ (MOA) አገልግሎት ጀምረናል! 🎊
💡 የራስዎን PLC ለመመስረት ካሰቡ፣ ይህ ጊዜው ነው! 🔥
📩 አሁኑኑ “MOA” ብለው @realhamdifeki ይላኩ! 🚀🎯 | 1 204 |
| 17 | 🚨 LIVE አሁን ጀምሯል! 🔴
እየጠበቁ ከነበረ አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 🔥
👉 የንግድ ጥያቄዎት አለ?
💼 የሚያስፈልግዎትን መረጃ በቀጥታ LIVE ላይ ያግኙ!
🔴 አሁን LIVE ላይ ነን — ይቀላቀሉ!
📣 @LUYsystems
Hamdi Feki | LUY Systems
@realhamdifeki | 1 289 |
| 18 | 🚨 URGENT — 1 ሰዓት ብቻ ቀርቷል!
ዝግጁ ይሁኑ! ⏰
ዛሬ 1:15 ማታ በLIVE ላይ እንገናኝ።
🔔 Notify Me ይጫኑ!
🔗 LIVE ለመቀላቀል፦
https://t.me/LUYSystems?livestream=b5b63655bc5bf1a854
⏰ 1:15 ላይ ይጠብቁን!
Hamdi Feki | LUY Systems
@realhamdifeki | 1 136 |
| 19 | ⏰ 3 ሰዓት ብቻ ቀርቷል!
በግል የባንክ ሂሳብ ንግድ እያንቀሳቀሱ ነው?
ዛሬ 1:15 ማታ በLIVE ላይ፦
• የግል ሂሳብ የግብር አደጋ
• የግልና የንግድ ገንዘብ መለየት
• የPLC እና የንግድ ሂሳብ ጥቅሞች
🔔 Notify Me ይጫኑ።
⏰ 1:15 ላይ እንገናኝ!
https://t.me/LUYSystems?livestream=b5b63655bc5bf1a854
Hamdi Feki | LUY Systems
@realhamdifeki | 1 159 |
| 20 | 🔥 በግል የባንክ ሂሳብዎ እየነገዱ ነው? ሳያውቁት ለከፍተኛ የግብር አደጋ እንዳይዳረጉ!
📅 ሐሙስ | 1:15 ማታ
📌 በLIVE SESSION የምናያቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
- ⚠️ የግል ባንክ ሂሳብ አደጋ፦ በግል ሂሳብ መንቀሳቀስ ያልተጠበቀ የግብር እዳ እና የሂሳብ መታገድ ያመጣል።
- ገንዘብ አለመቀላቀል፦ የንግዱን ትክክለኛ ትርፍ ለማወቅ እና ለኦዲት ዝግጁ ለመሆን ይረዳል።
- የPLC ጥቅም፦ ራሱን የቻለ የባንክ ሂሳብ በመክፈት የግል ሀብትዎን ከአደጋ ይከላከላል።
- የንግድ ፈቃድ፦ ህጋዊ መሠረት ጥለው ንግድዎን በስኬት ለመምራት ይረዳል።
🔔 አሁኑኑ “Notify Me” የሚለውን በመጫን የLIVE SESSION እንዳያመልጥዎ ያዘጋጁ!
💬 ጥያቄዎችዎን ይዘው ነገ ሐሙስ 1:15 ማታ በLIVE ላይ እንገናኝ!
https://t.me/LUYSystems?livestream=b5b63655bc5bf1a854
Hamdi Feki | LUY Systems
@realhamdifeki | 1 316 |
