ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.

The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.

الذهاب إلى القناة على Telegram

⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇 This isn’t another random business group. Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems. የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.

تُعد قناة The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ. (@luysystems) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 18 689 مشتركاً، محتلاً المرتبة 3 553 في فئة الأعمال والمرتبة 1 920 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 18 689 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 20 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -2، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 4، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 8.56‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 4.31‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 599 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 806 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 10.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇 This isn’t another random business group. Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems. የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 21 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الأعمال.

18 689
المشتركون
+424 ساعات
-47 أيام
-230 أيام

جارٍ تحميل البيانات

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '26
+66
في 0 قنوات
سبتمبر '26
+160
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+159
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+644
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+261
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+231
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+158
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+238
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+247
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+616
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+631
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+991
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+2 440
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+742
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+796
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+417
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+120
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+111
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+380
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+723
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+63
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '25
+43
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+404
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+463
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+467
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+1 196
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+878
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+120
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+32
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+95
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+59
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+138
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+9 995
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
21 أكتوبر0
20 أكتوبر+5
19 أكتوبر+2
18 أكتوبر0
17 أكتوبر+6
16 أكتوبر+14
15 أكتوبر+1
14 أكتوبر+5
13 أكتوبر+2
12 أكتوبر+7
11 أكتوبر+1
10 أكتوبر+4
09 أكتوبر+4
08 أكتوبر+4
07 أكتوبر+10
06 أكتوبر0
05 أكتوبر0
04 أكتوبر0
03 أكتوبر0
02 أكتوبر+1
01 أكتوبر0
منشورات القناة
📄 የPLC መመስረቻ ሰነድዎ (MOA) ላይ መዘንጋት የሌለብዎት 7 ጠቃሚ ነገሮች! 1️⃣ የድርጅቱ የንግድ ዓላማ። 2️⃣ የአጋሮች ድርሻና የካፒታል መጠን። 3️⃣ የድርጅቱን ሥራ የሚመራው ሰው። 4️
📄 የPLC መመስረቻ ሰነድዎ (MOA) ላይ መዘንጋት የሌለብዎት 7 ጠቃሚ ነገሮች! 1️⃣ የድርጅቱ የንግድ ዓላማ። 2️⃣ የአጋሮች ድርሻና የካፒታል መጠን። 3️⃣ የድርጅቱን ሥራ የሚመራው ሰው። 4️⃣ የድርጅቱን የባንክ ሂሳብ የመጠቀም ሥልጣን። 5️⃣ የትርፍ ክፍፍል ዝርዝር። 6️⃣ የአጋሮች መብትና ግዴታ። 7️⃣ የድርጅቱ አስተዳደርና ውሳኔ አሰጣጥ ሥርዓት። 📩 ስለ PLC አመሰራረት ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ "PLC" በማለት @realhamdifeki ላይ ይላኩ። @LUYSystems

2
ጀግና እናት! ❤️👏 ከአመታት ትጋት ወደ PLC ባለቤትነት! መዲ ለአመታት በሽፎንና በመጋረጃ ስፌት ስራ ላይ በትጋት ቆይታለች። እናት ናት። የቤተሰቧን ሀላፊነት ተሸክማ ስትታገል፣ ንግዷንም ወደ ት
ጀግና እናት! ❤️👏 ከአመታት ትጋት ወደ PLC ባለቤትነት! መዲ ለአመታት በሽፎንና በመጋረጃ ስፌት ስራ ላይ በትጋት ቆይታለች። እናት ናት። የቤተሰቧን ሀላፊነት ተሸክማ ስትታገል፣ ንግዷንም ወደ ትልቅ ደረጃ ማሳደግ ፈለገች። ❤️ ግን ወደ ፊት እንዴት እንደምትራመድ የሚያሳያት ሰው አልነበረም። እኛ የንግድ ስራዋን ወደ ተደራጀ ድርጅት እንዴት እንደምትቀይርና PLC እንዴት እንደምትመሰርት መንገዱን አሳየናት። ዛሬ የመዲ ሽፎን PLC ባለቤት ሆናለች! 🎉❤️ መዲ ጀግና ናት። እኛ መንገዱን አሳየናት፤ የቀረውን በትጋቷ አሳካች! እርስዎም ንግድዎን ወደ PLC ለመቀየር ካሰቡ፣ “PLC” ብለው @realhamdifeki ላይ ይላኩልን። 📩
982
3
አዲስ ድርጅት ልናስመርቅ🎉🎉
አዲስ ድርጅት ልናስመርቅ🎉🎉
1 134
4
💰 የድርጅትዎን የባንክ ሂሳብ ማን እንዲቆጣጠር ይፈልጋሉ? ከአጋሮች ጋር PLC ሲመሠርቱ፣ የባንክ ሂሳብ የመጠቀምና የውሳኔ ሥልጣን ከመጀመሪያው ግልጽ ማድረግ አስፈላጊ ነው። እንደ ድርጅቱ የባንክ
💰 የድርጅትዎን የባንክ ሂሳብ ማን እንዲቆጣጠር ይፈልጋሉ? ከአጋሮች ጋር PLC ሲመሠርቱ፣ የባንክ ሂሳብ የመጠቀምና የውሳኔ ሥልጣን ከመጀመሪያው ግልጽ ማድረግ አስፈላጊ ነው። እንደ ድርጅቱ የባንክ ሂደትና የተወካይ ሥልጣን ዝግጅት፣ የመለያ መዳረሻ መስፈርቶች ሊለያዩ ይችላሉ። 💬 የባንክ ሂሳቡን ማን መጠቀም እንዲችል ይመርጣሉ? ❤️ ሁሉም አጋሮች 👍 ዋና ስራ አስኪያጅ @LUYSystems
1 313
5
🔴 ተዘግቷል! ❤️ በዚህ ልዩ እድል ከእኛ ጋር ለነበራችሁ፣ ለተሳተፋችሁ እና ዕድሉን ለተጠቀማችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን! 🙏 📢 ለቀጣዩ ልዩ እድል ይጠብቁን! ❤️ እናመሰግናለን! Hamdi F
🔴 ተዘግቷል! ❤️ በዚህ ልዩ እድል ከእኛ ጋር ለነበራችሁ፣ ለተሳተፋችሁ እና ዕድሉን ለተጠቀማችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን! 🙏 📢 ለቀጣዩ ልዩ እድል ይጠብቁን! ❤️ እናመሰግናለን! Hamdi Feki | LUY Systems
1 246
6
🚨1 ሰዓት ብቻ ቀርቶታል! 🎁 BONUS: የPLC አመሰራረት Video Training — FREE! ✉️ ለመጀመር “MOA” ብለው 👉 @realhamdifeki ይላኩ። Hamdi Feki | Luy sys
🚨1 ሰዓት ብቻ ቀርቶታል! 🎁 BONUS: የPLC አመሰራረት Video Training — FREE! ✉️ ለመጀመር “MOA” ብለው 👉 @realhamdifeki ይላኩ። Hamdi Feki | Luy systems
1 142
7
⏳ 3 ሰዓት ብቻ ቀርቷል! 📄 MOA እናጠናቅቅልዎታለን! የድርጅትዎን Business Objectives፣ የንግድ አቅጣጫ እና መሠረታዊ ዝርዝሮች በግልጽ የሚያሳይ MOA ያግኙ። 🎁 BONUS: የPLC
⏳ 3 ሰዓት ብቻ ቀርቷል! 📄 MOA እናጠናቅቅልዎታለን! የድርጅትዎን Business Objectives፣ የንግድ አቅጣጫ እና መሠረታዊ ዝርዝሮች በግልጽ የሚያሳይ MOA ያግኙ። 🎁 BONUS: የPLC አመሰራረት Video Training — FREE! 🚨 የMOA አገልግሎቱ 3 ሰዓት ብቻ ቀርቶታል። ✉️ ለመጀመር “MOA” ብለው 👉 @realhamdifeki ይላኩ።
1 055
8
🚨 ባለአንድ አባል PLC ለመመሥረት አስበዋል? ከመጀመርዎ በፊት እነዚህን ያስታውሱ፦ ✅ አንድ ሰው ብቻ መመሥረት ይችላል። ✅ ከባለቤቱ የተለየ ሕጋዊ ሰውነት አለው። ✅ የመነሻ ካፒታል ያስፈልጋል።
🚨 ባለአንድ አባል PLC ለመመሥረት አስበዋል? ከመጀመርዎ በፊት እነዚህን ያስታውሱ፦ ✅ አንድ ሰው ብቻ መመሥረት ይችላል። ✅ ከባለቤቱ የተለየ ሕጋዊ ሰውነት አለው። ✅ የመነሻ ካፒታል ያስፈልጋል። ✅ የመመስረቻ ሰነድ (MOA) ማዘጋጀት ያስፈልጋል። ✅ የታክስ፣ የሂሳብና የንግድ ፈቃድ ግዴታዎች አሉ። 📄 ዝግጁ የOne-Person PLC MOA ይፈልጋሉ? ⏰ ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ሰነዱን መስጠት እናቆማለን! 👉 “MOA” ብለው @realhamdifeki ላይ አሁኑኑ ይላኩ። 💬 አሁን PLC ለመመሥረት እያሰቡ ነው? በኮመንት ይንገሩን!
1 185
9
🚨 ነገ ማታ 2 ሰዓት ላይ መመስረቻ(MOA) መስጠት እናቆማለን! የራስዎን PLC መመስረት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ምን እየጠበቁ ነው❓ የMOA ሰነድ የሚያገኙበት ዕድል እንዳያመልጥዎ! "MOA" ብለ
🚨 ነገ ማታ 2 ሰዓት ላይ መመስረቻ(MOA) መስጠት እናቆማለን! የራስዎን PLC መመስረት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ምን እየጠበቁ ነው❓ የMOA ሰነድ የሚያገኙበት ዕድል እንዳያመልጥዎ! "MOA" ብለው @realhamdifeki ላይ አሁኑኑ ይዘዙ! 📩
1 250
10
‼️የMOA ቅናሻችን ሊያበቃ 1 ሰዓት ብቻ ቀረው! ከ1 ሰአት በኋላ ዋጋው በ50% ይጨምራል! MOA ብለው @realhamdifeki ላይ አሁኑኑ በቅናሽ ይዘዙ! 📩
‼️የMOA ቅናሻችን ሊያበቃ 1 ሰዓት ብቻ ቀረው! ከ1 ሰአት በኋላ ዋጋው በ50% ይጨምራል! MOA ብለው @realhamdifeki ላይ አሁኑኑ በቅናሽ ይዘዙ! 📩
1 209
11
🏆 የደንበኞቻችን ስኬት የእኛ ኩራት ነው! 🎉 የLUY Systems ደንበኞች የPLC ምስረታ ስኬታቸው ምስክር ነው! 🎉 እኛ ስለ MOA ጥራት ከምንናገረው ይልቅ፣ የደንበኞቻችን ውጤት ይናገራል!+1
🏆 የደንበኞቻችን ስኬት የእኛ ኩራት ነው! 🎉 የLUY Systems ደንበኞች የPLC ምስረታ ስኬታቸው ምስክር ነው! 🎉 እኛ ስለ MOA ጥራት ከምንናገረው ይልቅ፣ የደንበኞቻችን ውጤት ይናገራል! 🤝📄 ከLUY Systems MOA ወስደው የPLC ምስረታ ሂደታቸውን ያስቀጠሉ ደንበኞቻችንን የሰነድ ማረጋገጫዎች ይመልከቱ! ✅ 🔥 የእርስዎን የንግድ ጉዞ በትክክለኛ ሰነድ ለመጀመር ወስነዋል? ⏳ ለ24 ሰዓት ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ እድል እንዳያመልጥዎ! 💡 የራስዎን PLC ለመመስረት ካሰቡ፣ ጊዜው አሁን ነው! 🔥 📩 አሁኑኑ “MOA” ብለው @realhamdifeki ላይ ይላኩ! 🚀🎯
1 268
12
🎉🔥 2019ን የንግድ ባለቤት ሆነው ይጀምሩ! 🚀💼 📢 የPLC ምስረታ እና መመስረቻ (MOA) አገልግሎት ጀምረናል! 🎊 💡 የራስዎን PLC ለመመስረት ካሰቡ፣ ይህ ጊዜው ነው! 🔥 📩 አሁኑኑ “MOA” ብለው @realhamdifeki ይላኩ! 🚀🎯
1 269
13
🚨 LIVE አሁን ጀምሯል! 👉 የንግድ ጥያቄዎች አሎት? 💼 የሚያስፈልግዎትን መረጃ በነፃ LIVE ላይ ያግኙ! @LUYSystems
🚨 LIVE አሁን ጀምሯል! 👉 የንግድ ጥያቄዎች አሎት? 💼 የሚያስፈልግዎትን መረጃ በነፃ LIVE ላይ ያግኙ! @LUYSystems
1 481
14
🔴LIVE ሊጀምር 1 ሰዓት ቀርቷል! @LUYSystems
1 250
15
🔴LIVE ሊጀምር 3 ሰዓት ቀርቷል! @LUYSystems
1 339
16
🔴 ዛሬ ማታ 1:15 LIVE እንገናኛለን! የንግድ ሀሳብ አለዎት ፥ ካፒታልም አዘጋጅተዋል ፤ ነገር ግን PLC ለመመሥረት ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ገብቶዎታል? ዛሬ በምናዘጋጀው ነፃ LIVE Webin
🔴 ዛሬ ማታ 1:15 LIVE እንገናኛለን! የንግድ ሀሳብ አለዎት ፥ ካፒታልም አዘጋጅተዋል ፤ ነገር ግን PLC ለመመሥረት ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ገብቶዎታል? ዛሬ በምናዘጋጀው ነፃ LIVE Webinar ላይ፦PLC እንዴት እንደሚመሠረት, MOA ሲዘጋጅ ምን ማረጋገጥ እንዳለብዎት, ስለ ብድርና የንግድ ዝግጅት ጠቃሚ ምክሮችን ያገኛሉ። 🎁 ከዌቢናሩ በኋላ የመመስረቻ (MOA) ሰነድ ለሚፈልጉ ሰዎች ለ24 ሰዓታት ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ ይኖራል! የንግድዎን መመስረቻ ሰነድ በተሻለ ዝግጅት ለመጀመር ይህን እድል ይጠቀሙ። ነፃ LIVE ለመሳተፍ ተዘጋጅተዋል? 👍 በመንካት ያሳውቁን! @LUYSystems
1 446
17
📣 አዲስ አዋጅ PLC ያላችሁ ነጋዴዎች ይህን ያውቃሉ? በኢትዮጵያ የተጠቃሚ ባለቤትነት መረጃን ግልጽ ለማድረግ የደንብ ቁጥር 592/2026 ወጥቷል። 🔎 ደንቡ ስለ PLC ምን ይላል? በደንቡ አንቀ
📣 አዲስ አዋጅ PLC ያላችሁ ነጋዴዎች ይህን ያውቃሉ? በኢትዮጵያ የተጠቃሚ ባለቤትነት መረጃን ግልጽ ለማድረግ የደንብ ቁጥር 592/2026 ወጥቷል። 🔎 ደንቡ ስለ PLC ምን ይላል? በደንቡ አንቀጽ 6 መሠረት፦ ✅ በPLC ውስጥ 5% ወይም ከዚያ በላይ ድርሻ ያለው ግለሰብ ተጠቃሚ ባለቤት እንደሆነ ይቆጠራል። ✅ ድርሻው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ፣ በግልም ሆነ በጋራ ሊያዝ ይችላል። ✅ ባለ አንድ አባል PLC ውስጥም የድርጅቱ ባለቤትና ብቸኛ አባል ያልሆነው ዋና ሥራ አስኪያጅ በደንቡ መሠረት ተጠቃሚ ባለቤቶች እንደሆኑ ይቆጠራሉ። <Cite refs={["turn176983view0"]}/> 💡 ይህ ለእርስዎ ምን ማለት ነው? የድርጅትዎን ተጠቃሚ ባለቤቶች ማንነትና ድርሻ በትክክል ማወቅ እና በደንቡ የተቀመጡትን የመረጃ ማሳወቅ ግዴታዎች መረዳት አስፈላጊ ነው። 📌 ደንቡን በሙሉ ለማንበብ የፍትሕ ሚኒስቴርን ይመልከቱ፦ https://justice.gov.et/en/law/ 🔴ዛሬ ምሽት 1:15 ነፃ LIVE ዌቢናር አለን! ስለ PLC አመሠራረት፣ መመስረቻ ሰነድ (MOA) እና የብድር ዝግጅት ጠቃሚ መረጃዎችን እንወያያለን። ከዌቢናሩ በኋላ የመመስረቻ (MOA) ሰነድ ለሚፈልጉ ሰዎች ለ24 ሰዓታት ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ ይኖራል! 🥳 @LUYSystems
1 211
18
🚨 በMOA ስህተት የድርጅታችሁን ገንዘብ ከባንክ ማንቀሳቀስ ቢያቅታችሁስ? 👀 አንድ ደንበኛችን በመመሥረቻ ሰነዳቸው (MOA) ውስጥ የባንክ ሂሳቡን "ማን መጠቀም" እንደሚችል በግልጽ ባለማካተታቸው
🚨 በMOA ስህተት የድርጅታችሁን ገንዘብ ከባንክ ማንቀሳቀስ ቢያቅታችሁስ? 👀 አንድ ደንበኛችን በመመሥረቻ ሰነዳቸው (MOA) ውስጥ የባንክ ሂሳቡን "ማን መጠቀም" እንደሚችል በግልጽ ባለማካተታቸው ብቻ ከድርጅታቸው የባንክ ሂሳብ ገንዘብ ማንቀሳቀስ ተከልክለዋል! እኛም ባለድርሻዎች የባንክ ሂሳብ የመጠቀምና የመፈረም ሥልጣን የሚገልጽ የሚከተለውን አንቀጽ👇 በመመስረቻቸው ላይ አካተን ችግራቸው እንዲፈታ አግዘናቸዋል። በማህበሩ ስም የማህበሩ ስራ አስኪያጅ....... ፣የማህበሩ ምክትል ስራ አስኪያጅ.......፣ የማህበሩ ፀሀፊ ...... በጣምራ የባንክ ሂሳብ ይከፍታሉ፣ ገቢ ወጪ ያደርጋሉ፣ ያንቀሳቅሳሉ፣ በሚተላለፉ የገንዘብ ሰነዶች ላይ ይፈርማሉ፣ ቼክ ይቀበላሉ፣ ይመነዝራሉ። የድርጅቱ ባለድርሻ መሆን ብቻ የባንክ ሂሳቡን ለመጠቀም በቂ አይደለም። የምትፈልጉት የአስተዳደርና የባንክ ሥልጣን በመመሥረቻ ሰነዳችሁ ውስጥ በትክክል መገለጽ አለበት። -------------------------------------------------------------- 🎥 ነገ ሐሙስ ምሽት 1:15 ነፃ LIVE  Webinar አዘጋጅተናል! እነዚህ እና መሰል ችግሮች እንዳይፈጠርባቹ ምን ማረግ እንዳለባቹ እንወያያለን። ነፃ LIVE ለመሳተፍ ተዘጋጅተዋል? 👍 በመንካት ያሳውቁን! @LUYSystems
1 337
19
🚨ብድር የንግድዎ ዕድገት ይሆናል? ወይስ የኪሳራ መጀመሪያ? ብድር ከመውሰድዎ በፊት እነዚህን 7 ጥያቄዎች ይመልሱ! 👇 1️⃣ ንግድዎ ምን ያህል ያተርፋል? 2️⃣ ገንዘብዎን በጊዜው ያገኛሉ? 3️⃣
🚨ብድር የንግድዎ ዕድገት ይሆናል? ወይስ የኪሳራ መጀመሪያ? ብድር ከመውሰድዎ በፊት እነዚህን 7 ጥያቄዎች ይመልሱ! 👇 1️⃣ ንግድዎ ምን ያህል ያተርፋል? 2️⃣ ገንዘብዎን በጊዜው ያገኛሉ? 3️⃣ ከወጪዎች በኋላ ምን ይቀርዎታል? 4️⃣ ሌሎች ዕዳዎች አሉብዎት? 5️⃣ ወርሃዊ የብድር ክፍያዎ ምን ያህል ነው? 6️⃣ ሽያጭዎ ቢቀንስ መክፈል ይችላሉ? 7️⃣ ብድሩ ለንግድዎ ትርፋማ ነው? 📢 ነገ ሐሙስ ነፃ LIVE WEBINAR! ስለ ብድር፣ የባንክ መስፈርቶች፣ የንግድ ፋይናንስ ወይም መመስረቻ ሰነድ (MOA) ጥያቄ አለዎት? 📘 ስለ ብድር ተጨማሪ መረጃ ይፈልጋሉ? ስለ ብድር ጠቃሚ መረጃዎችን የያዘ ነፃ PDF አዘጋጅተናል! 📥 ሰነዱን ለማግኘት እና live ለመሳተፍ ❤️ በማረግ ወደ Telegram ገፃችን @realhamdifeki ይግቡና “loan live” ብለው ይላኩ። ለተጨማሪ የንግድና የPLC መረጃዎች፦ @LUYSystems
1 396
20
ብድር ሰጪ ሲመርጡ ማወቅ ያለብዎት 8 ወሳኝ ነገሮች! 💰 ብድር ከመውሰድዎ በፊት እነዚህን ያረጋግጡ፦ 1️⃣ ሕጋዊነት ተቋሙ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው መሆኑን ያረጋግጡ። 2️⃣ ወለድ ወለድና ተጨማሪ ክፍያዎ
ብድር ሰጪ ሲመርጡ ማወቅ ያለብዎት 8 ወሳኝ ነገሮች! 💰 ብድር ከመውሰድዎ በፊት እነዚህን ያረጋግጡ፦ 1️⃣ ሕጋዊነት ተቋሙ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው መሆኑን ያረጋግጡ። 2️⃣ ወለድ ወለድና ተጨማሪ ክፍያዎችን ያነጻጽሩ። 3️⃣ የመመለሻ ጊዜ ከንግድዎ ገቢ ጋር የሚስማማ ጊዜ ይምረጡ። 4️⃣ የክፍያ ሁኔታ የክፍያ ቀናትንና መጠኖችን ይረዱ። 5️⃣ የውል ውሎች ቅጣቶችንና ግዴታዎችን አንብበው ይረዱ። 6️⃣ ዋስትና ብድሩ ካልተመለሰ የሚኖረውን አደጋ ይረዱ። 7️⃣ ግልጽነት   ያልተገለጹ ክፍያዎችንና የማይገቡ ውሎችን ይጠንቀቁ። 8️⃣ ቅድመ ክፍያ ገንዘብ ከመላክዎ በፊት ጥያቄውንና ተቋሙን ያረጋግጡ። 📘 ነፃ የብድር PDF ሰነድ ይፈልጋሉ? ❤️ በማረግ ወደ  @realhamdifeki ይግቡና “loan” ብለው አሁኑኑ ይላኩ። 🎁 @LUYSystems
1 602