The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.
⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇 This isn’t another random business group. Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems. የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.
کانال The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ. (@luysystems) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 18 715 مشترک است و جایگاه 3 494 را در دسته تجارت و رتبه 1 863 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 18 715 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 05 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -36 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -7 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 8.43% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 4.44% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 1 577 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 831 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 6 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇
This isn’t another random business group.
Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems.
የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 06 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته تجارت تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 06 اکتبر | 0 | |||
| 05 اکتبر | 0 | |||
| 04 اکتبر | 0 | |||
| 03 اکتبر | 0 | |||
| 02 اکتبر | +1 | |||
| 01 اکتبر | 0 |
| 2 | 🔴LIVE ሊጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረው⏰
መመስረቻ ሰነድ ለኩባንያዎ ምን ያህል ጠቃሚ ነው?
ሲዘጋጅ ምን መካተት አለበት?
ምንስ መጠንቀቅ ይገባል?
ከ 1 ሰአት በኋላ በLIVE⚡️ እነዚህን እና ሌሎች ስለ መመስረቻ ሰነድ የሚነሱ ጉዳዮችን አብረን እናያለን።
ለ 48 ሰአት ብቻ የሚቆይ discount እድልም
ለተሳታፊዎች ብቻ
እንዳያመልጥዎ!🔔
@LUYSystems | 1 |
| 3 | ❓መመስረቻ ሰነድ ሲዘጋጅ “ተሟልቷል?” ብቻ ሳይሆን “በትክክል ተዘጋጅቷል?” የሚለውን ጥያቄ መመለስ ወሳኝ ነው።
አንዳንድ ጊዜ ትንሽ የሚመስል የመረጃ ስህተት በኋላ ላይ ትልቅ ችግር ሊፈጥር ይችላል።🤦♂
የባለአክሲዮኖች መረጃ፣
የአክሲዮን ክፍፍል፣
የካፒታል መጠን፣
የንግድ ዓላማ፣
እና የኩባንያው አወቃቀር...
እነዚህ መረጃዎች በሰነዱ ላይ መኖራቸው ብቻ ሳይሆን፣ እርስ በርሳቸው መጣጣማቸውም ጠቃሚ ነው።
ለዚህም ነው መመስረቻ ሰነድን ሲያዘጋጁ በጥንቃቄ መስራት የሚያስፈልገው።
ዛሬ ምሽት 1:15 🔻 ይሄን እና መሰል ጉዳዮችን ለመወያየት ሁላቹም ተጋብዛችኋል!🏆
@LUYSystems | 399 |
| 4 | ዛሬ ምሽት 1:15 LIVE እንገናኝ! ❤️
- መመስረቻ ለኩባንያዎ ምን ማለት ነው?
- ለምን ያስፈልጋል?
- ምን መያዝ አለበት?
- ለኩባንያዎ ምን ያህል ጠቃሚ ነው?
- ሲዘጋጅስ ምን መጠንቀቅ ይገባል?
እነዚህን እና ሌሎችም ጉዳዮችን ዛሬ ምሽት አብረን እንመለከታለን።
እንዲሁም የPLC መመስረቻ ሰነድን በጥንቃቄ ለማዘጋጀት የምናቀርበውን አገልግሎት
- በሕግ ባለሙያ የተገመገመ
- በጥንቃቄ የተዘጋጀ
- ለኩባንያዎ ጠንካራ መሰረት ለመጣል የታሰበ የተሟላ መመስረቻ ይዘንላችሁ እንቀርባለን።
ዛሬ ምሽት 1:15 እንገናኝ!
@LUYSystems | 731 |
| 5 | PLC ከመክፈታቹ በፊት ስለ መመስረቻ ምንነት እወቁ; መመስረቻ ሲዘጋጅ ምን ያህል ጥንቃቄ ያስፈልጋል? 👀
ብዙ ሰዎች መመስረቻን “የምዝገባ ሂደቱን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልግ ሰነድ” ብቻ ብለው ያዩታል።
ግን… መመስረቻ ላይ የሚደረግ ትንሽ ስህተት፣ ኩባንያው ሲያድግ ትልቅ ችግር ሊሆን ይችላል።
ምክንያቱም መመስረቻ የሚወስነው፦
• የአባላትን መብትና ኃላፊነት
• የካፒታል እና የአክሲዮን ክፍፍል
• የኩባንያውን የንግድ ዓላማ
• የኩባንያውን መዋቅር
• በአባላት መካከል ያለውን የጋራ ስምምነት
የሚመለከቱ በጣም ጠቃሚ ጉዳዮችን ነው።
ስለዚህ መመስረቻን በፍጥነት ከመሙላት ይልቅ፣ ከመጀመሪያው በትክክል ማዘጋጀት ይበልጥ ይጠቅማል።
እና አሁን… 👀
ስለ መመስረቻ ከዚህ በላይ የምንነግራችሁ ነገር አለ።
🔥 ማክሰኞ ምሽት በLIVE እንገናኛለን።
ከዚያ በኋላ… መመስረቻዎቻችሁን መስጠት እንጀምራለን 👀
@LUYSystems | 964 |
| 6 | መመስረቻ ሲዘጋጅ ምን ያህል ጥንቃቄ ያስፈልጋል? 👀
ብዙ ሰዎች መመስረቻን “የምዝገባ ሂደቱን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልግ ሰነድ” ብቻ ብለው ያዩታል።
ግን… መመስረቻ ላይ የሚደረግ ትንሽ ስህተት፣ ኩባንያው ሲያድግ ትልቅ ችግር ሊሆን ይችላል።
ምክንያቱም መመስረቻ የሚወስነው፦
• የአባላትን መብትና ኃላፊነት
• የካፒታል እና የአክሲዮን ክፍፍል
• የኩባንያውን የንግድ ዓላማ
• የኩባንያውን መዋቅር
• በአባላት መካከል ያለውን የጋራ ስምምነት
የሚመለከቱ በጣም ጠቃሚ ጉዳዮችን ነው።
ስለዚህ መመስረቻን በፍጥነት ከመሙላት ይልቅ፣ ከመጀመሪያው በትክክል ማዘጋጀት ይበልጥ ይጠቅማል።
እና አሁን… 👀
ስለ መመስረቻ ከዚህ በላይ የምንነግራችሁ ነገር አለ።
🔥 ማክሰኞ ምሽት በLIVE እንገናኛለን።
ከዚያ በኋላ… መመስረቻዎቻችሁ መስጠት እንጀምራለን 👀
@LUYSystems | 5 |
| 7 | መመስረቻ በእርግጥ ለምን ያስፈልጋል?
ብዙ ሰዎች መመስረቻን እንደ “ለመመዝገብ የሚያስፈልግ ዶክመንት” ብቻ ያዩታል።
ግን መመስረቻ ከዚያ በላይ ነው።
የኩባንያውን፦
• ባለቤቶች
• የካፒታል መጠን
• የአክሲዮን ክፍፍል
• የንግድ ዓላማዎች
• የኩባንያውን መዋቅር
የሚያሳይ መሰረታዊ ሰነድ ነው።
ስለዚህ መመስረቻን “ሰነድ ብቻ” አድርጎ ማየት ሳይሆን፣ የምትመሰርተውን ኩባንያ መሰረት አድርጎ ማየት ይገባል።
መመስረቻ ሰነድ ብቻ አይደለም ብለው ያስባሉ? 👇
ከተስማሙ 👍 በReaction ያሳዩን። | 1 030 |
| 8 | የMasterclass ምዝገባ ተዘግቷል!🙏
ቦታዎቹ ሙሉ ሆነዋል። 🔥
ለተመዘገባችሁ ሁሉ እንገናኛለን! 🚀 | 1 156 |
| 9 | 🚨 ለቢዝነስ መጀመር ላሰባችሁ
ሀሳብ አለዎት… ግን የሚመራዎት እቅድ የለም?
ከየት እንደሚጀምሩ፣ ምን እንደሚመርጡ እና የመጀመሪያ ደንበኛዎትን እንዴት እንደሚያገኙ ግራ ከገባዎት፣ ይህ Masterclass ለእርስዎ ነው።
በዚህ Masterclass የቢዝነስ ሀሳብዎን ወደ ተግባር የሚያስገባ ተግባራዊ ሂደትን እንማራለን።
የMasterclass ምዝገባ ዛሬ ማታ ይዘጋል።
ቦታዎን አሁኑኑ ያስይዙ።
@realhamdifeki dm “ባለቤት” now! | 1 201 |
| 10 | 🚨 ሀሳብ አለዎት። ግን አሁንም አልጀመሩም?
ምናልባት ችግሩ ሀሳብ ማጣት አይደለም።
የሚመራዎት እቅድ ማጣት ነው።
PLC → ዘርፍ → VAT → ዋጋ → የመጀመሪያ ደንበኛ
እነዚህን ሁሉ በአንድ ቦታ እንወስዳለን።
🔥 LIVE MASTERCLASS
የቢዝነስ ሀሳብዎን ወደ ተግባር ለመውሰድ ዝግጁ ከሆኑ፣ ይህን አያምልጥዎ።
👉 “ባለቤት” ብለው @realhamdifeki ላይ DM ያድርጉ። | 1 288 |
| 11 | ቢዝነስ ለመጀመር ሀሳብ አለዎት… ግን ከዚያ በኋላ ምን? 👀
PLC እንዴት ይመሰረታል?
የትኛውን ዘርፍ ይመርጣሉ?
VATስ? የመጀመሪያ ደንበኛዎን እንዴት ያገኛሉ?
እነዚህን ሁሉ በLIVE MASTERCLASS ውስጥ ከሀሳብ እስከ ተግባር እንመለከታለን። 🔥
ቦታዎን አሁኑኑ ያስይዙ።
@realhamdifeki ላይ “Live” ብለው DM ያድርጉ። | 1 299 |
| 12 | 🚨 የምስራች ቤተሰቦቼ! 🎉❤️
ለረጅም ጊዜ በልቤ ይዤው የነበረውን…
አሁን በመጨረሻ ጀምረነዋል! 🥹🔥
እውነቱን ልንገራችሁ?
ሁሉንም ሰው አንቀበልም። 👀
በዚህ ዙር የምንቀበለው ሰው ቁጥር በጣም ውስን ነው።
እርስዎም ከሚጀምሩት መካከል መሆን ከፈለጉ…
👉 “ባለቤት” ብለው አሁኑኑ @realhamdifeki ይላኩልኝ! 👑🔥 | 1 429 |
| 13 | 🚨 ሲጠብቁት የነበረው ነገር… ቀርቧል!
የሚስጥራዊው አዲስ ነገር ሊገለጽ የቀረው 1 ሰዓት ብቻ ነው። 👀
ምን ይሆን?
ምን አዘጋጅተንላችኋል?
⏰ 1 ሰዓት ብቻ…
📌 እዚሁ ቻናል ላይ ይጠብቁን። | 1 500 |
| 14 | 🔴 3 ሰዓት ብቻ ቀረው!
ዛሬ ማታ እዚህ ቻናል ላይ አንድ አዲስ ነገር ይዘንላችሁ መጥተናል። 👀
ምንድነው?
ለምን አዘጋጀነው?
ለማን ነው?
እነዚህን ሁሉ ዛሬ ማታ ይሰማሉ። 🔥
⏰ 3 ሰዓት ብቻ ቀረው።
📌 እዚሁ ቻናል ላይ ይጠብቁን። | 1 521 |
| 15 | 🔴 አዲስ ነገር እየመጣ ነው።
እስካሁን እንዲህ አላዘጋጅሁም።
ለረጅም ጊዜ "እንዴት ነው የምጀምረው?" ብላችሁ ጠይቃችሁኛል።
ዛሬ ማታ 2 ሰዓት መልሱን ትሰማላችሁ።
📌 እዚሁ ቻናል ላይ ይጠብቁኝ። | 1 472 |
| 16 | ከBroker ስራ ወደ የራሳቸው Business! 🚀
አብስሎም እና ወንድሙ
ከውጭ ሀገር መጥተው በTravel ስራ ላይ Broker ሆነው ይሰሩ ነበር።
አንድ ቀን ግን፦
“የራሳችንን ድርጅት እንመስርት!” ብለው ወሰኑ። 🔥
እናም ውሳኔያቸውን ወደ ተግባር ቀየሩ።
በጉዞውም የPLC አወቃቀር፣ ካፒታል፣ ኢንቨስተር፣ የንግድ ዓላማ እና ፈቃድ ሂደት ላይ ከጎናቸው ሆነን አገዝናቸው።
ዛሬ ግን ያ ውሳኔ እውን ሆኗል። 🎉
ከ Broker → ወደ Business Owner.
አብስሎም እና ወንድሙ፣ ይህ የእናንተ ጉዞ ነው። እንኳን ደስ አላችሁ! ❤️
🎉 ቴንጎ Travel & General Trading
በይፋ ተመሰረተ!
አሁን በራሳቸው ድርጅት፦
✈️ Tour & Travel Services
🎫 የአየር ትኬት አገልግሎት
🌍 Travel Services
💼 General Trading
ያገኙዋቸው።
ከBroker → ወደ Business Owner. 🚀
📞 ዜሮዘጠኝ 60725555 ( 📍semit mena building 301)
TENGO TRAVEL & GENERAL TRADING PLC
Your Journey. Their Business.
Hamdi Feki | LUY Systems | 2 003 |
| 17 | 🧾 የታክስ ደረሰኝ ያለመስጠት ምን ያህል ቅጣት እንደሚያስከትል ያውቃሉ?
⚖️ የሕግ መሠረት፦ በተሻሻለው የፌዴራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1434/2018 መሠረት፦
👉 ደረሰኝ ሳይሰጡ ለእያንዳንዱ ደረሰኝ 100,000 ብር ቅጣት ይጣላል።
👉 የሽያጭ ዋጋን በማሳነስ ደረሰኝ መስጠትም 100,000 ብር ቅጣት እና ከ5–7 ዓመት ጽኑ እስራት ያስከትላል።
◦ ለእናንተ የተሻለውን እሰጣለሁ🙏
➠ Hamdi feki | LUY Systems | 1 844 |
| 18 | 🧾 የታክስ ደረሰኝ ሊሰጥ ሲገባ ካልሰጡ ሊያስከትል የሚችለውን ተጠያቂነት ያውቃሉ?
ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ይፈልጋሉ? | 1 922 |
| 19 | 📌 የውል ማስመዝገብ ዋና ነጥቦች
• ከ3 ወር በላይ የሚቆይ ውል፦ እንደ የንግድ ቤት ኪራይ፣ የመጋዘን ኪራይ፣ የማሽነሪ እና የንግድ ተሽከርካሪ ኪራይ ያሉ ውሎች በሚመለከተው አካል መመዝገብ አለባቸው።
• ከመንግስት መስሪያ ቤት ጋር የሚደረግ ውል፦ የኪራይ ውሉ ከመንግስት መስሪያ ቤት ጋር ከሆነ ውሉን ማስመዝገብ አያስፈልግም።
• ንግድ ፈቃድ ካለው አገልግሎት ሰጪ ጋር፦ ህጋዊ ፈቃድና የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ ካለው አገልግሎት ሰጪ ጋር ከሆነ፣ ህጋዊ የሽያጭ ደረሰኝና የባንክ ክፍያ ማረጋገጫ ማቅረብ በቂ ነው።
• ውሉ ካልተመዘገበ፦ ያልተመዘገበው ውል እንደ ማስረጃ ሲቀርብ በቴምብር ቀረጥ ህግ መሰረት 2 እጥፍ የቴምብር ቀረጥ ሊከፈልበት ይችላል።
❗️ማንኛውም ውል ከመፈረሙ በፊት የማስመዝገብ ግዴታ ካለበት ያረጋግጡ!
❗️ማንኛውንም ጥያቄዎን
ለመመለስ ዝግጁ ነኝ❗️
◦ ለእናንተ የተሻለውን እሰጣለሁ🙏
➠ Hamdi feki | LUY Systems | 1 873 |
| 20 | 📄 ውልዎ ከ3 ወር በላይ የሚቆይ ከሆነ ማስመዝገብ ግዴታ እንዳለበት ያውቃሉ?
ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ይፈልጋሉ? | 1 852 |
