ch
Feedback
The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.

The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.

前往频道在 Telegram

⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇 This isn’t another random business group. Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems. የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨

显示更多

📈 Telegram 频道 The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ. 的分析概览

频道 The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ. (@luysystems) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 18 701 名订阅者,在 商业 类别中位列第 3 486,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 866 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 18 701 名订阅者。

根据 06 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -50,过去 24 小时变化为 -14,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.53%。内容发布后 24 小时内通常能获得 4.46% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 596 次浏览,首日通常累积 835 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 6。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇 This isn’t another random business group. Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems. የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨”

凭借高频更新(最新数据采集于 07 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

18 701
订阅者
-1424 小时
-607 天
-5030 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+11
在0个频道中
九月 '26
+160
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+159
在1个频道中
Get PRO
七月 '26
+644
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+261
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+231
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+158
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+238
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+247
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+616
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+631
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+991
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+2 440
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+742
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+796
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+417
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+120
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+111
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+380
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+723
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+63
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+43
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+404
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+463
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+467
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+1 196
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+878
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+120
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+32
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+95
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+59
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+138
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+9 995
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
07 十月+10
06 十月0
05 十月0
04 十月0
03 十月0
02 十月+1
01 十月0
频道帖子
🔴 አንድ ሰዓት ብቻ። የ17 ገጽ PLC መመስረቻ ሰነድ — በአማርኛና በEnglish። እኔም እንደ እናንተ መመስረቻዬን እንደ ፎርማሊቲ ነበር ያየሁት። 65,000 ብር አስከፈለኝ። ስለዚህ ይሄ ሰነድ
🔴 አንድ ሰዓት ብቻ። የ17 ገጽ PLC መመስረቻ ሰነድ — በአማርኛና በEnglish። እኔም እንደ እናንተ መመስረቻዬን እንደ ፎርማሊቲ ነበር ያየሁት። 65,000 ብር አስከፈለኝ። ስለዚህ ይሄ ሰነድ በጠበቃና በአካውንታንት የፀደቀ ነው። 📄 17 ገጽ — አማርኛ + English 👥 ለ1 አባል ወይም ለ2+ አባላት 🎥 የአመሰራረት ቪዲዮ ስልጠና 🎁 20 ሺህ ብር የፈጀብን ልዩ ስጦታ 🏅 አብስሎም ንግዱ ነበረው። ድርጅት ግን አልነበረውም። ዛሬ የቴንጎ PLC ባለቤት ነው። ከ500 በላይ ኩባንያዎችን አቋቁመናል። 👉 ማረጋገጫውን ይመልከቱ 👇 t.me/luytestimonials1 ⏳ ከአንድ ሰዓት በኋላ ዋጋው ይጨምራል። 👉 ኣሁኑኑ "OK" ብለው ይላኩ 👇 @realhamdifeki

2
❓ “እኔ 60%፣ አጋሬ 40% ይውሰድ” ብለን ብንስማማ በቂ ነው? PLC ሲመሰረት የድርሻ ክፍፍልን በቀላሉ መወሰን ይቻላል። ግን ጥያቄው “ስንት በመቶ?” ብቻ አይደለም። 👀 👉 ማን ምን ያህል ካ
❓ “እኔ 60%፣ አጋሬ 40% ይውሰድ” ብለን ብንስማማ በቂ ነው? PLC ሲመሰረት የድርሻ ክፍፍልን በቀላሉ መወሰን ይቻላል። ግን ጥያቄው “ስንት በመቶ?” ብቻ አይደለም። 👀 👉 ማን ምን ያህል ካፒታል ያበረክታል? 👉 የእያንዳንዱ ድርሻ ምን ይሆናል? 👉 የባለቤትነት መዋቅሩ በሰነዶቹ ላይ በግልጽ ተቀምጧል? እነዚህን እና መሰል ጥያቄዎችን ከመጀመሪያው ግልጽ ማድረግ ይጠበቅብናል። የPLC ባለቤትነት ሲያዋቅሩ እርስዎ ምንን ያስቀድማሉ? 🤔 @LUYSystems
531
3
ኩባንያ ለመመስረት ሲያስቡ… እርስዎ ብቻዎን ነዎት ወይስ አጋር አለዎት? 🤔 👤 “እኔ ብቻዬን ንግዴን ልጀምር ነው” አንድ ባለአክሲዮን ያለው PLC ሊሆን ይችላል። 👥 “እኔ እና አጋሬ አብረን እ
ኩባንያ ለመመስረት ሲያስቡ… እርስዎ ብቻዎን ነዎት ወይስ አጋር አለዎት? 🤔 👤 “እኔ ብቻዬን ንግዴን ልጀምር ነው” አንድ ባለአክሲዮን ያለው PLC ሊሆን ይችላል። 👥 “እኔ እና አጋሬ አብረን እንጀምራለን” ከአንድ በላይ ባለአክሲዮኖች ያሉት PLC ሊሆን ይችላል። ግን ከዚህ በኋላ የሚመጣው ነገር ይበልጥ ወሳኝ ነው። 👀 ድርሻው እንዴት ይከፈላል? ካፒታሉስ እንዴት ይዋቀራል? የእያንዳንዱ ባለአክሲዮን ድርሻ ምን ይሆናል? ኩባንያ ሲመሰረት እነዚህ ጉዳዮች ከመጀመሪያው ግልጽ መሆናቸው ይጠቅማል። እርስዎ እንዴት ለመጀመር አስበዋል ብቻዎን ወይስ ከአጋር ጋር? 👇 👍 ብቻዬን ❤️ከአጋር ጋር @LUYSystems
734
4
ተጀምሯል!🎉 የመመስረቻ ሰነድ በቅናሽ ዋጋ የሚያገኙበት ሰአት ደረሰሰሰሰሰሰ!🥳 የPLC መመስረቻ ሰነድዎን በጥንቃቄ እንዲዘጋጅልዎ ከፈለጉ፣ ይህንን ዕድል ይጠቀሙ።⭐️ በሕግ ባለሙያ የተገመገመ በጥ
ተጀምሯል!🎉 የመመስረቻ ሰነድ በቅናሽ ዋጋ የሚያገኙበት ሰአት ደረሰሰሰሰሰሰ!🥳 የPLC መመስረቻ ሰነድዎን በጥንቃቄ እንዲዘጋጅልዎ ከፈለጉ፣ ይህንን ዕድል ይጠቀሙ።⭐️ በሕግ ባለሙያ የተገመገመ በጥንቃቄ የተዘጋጀ ለኩባንያዎ የሚመጥን Discountኡ አሁን ጀምሯል።🔥 መመስረቻዎን በቅናሽ ለማግኘት 👉አሁኑኑ @realhamdifeki ላይ “ MOA “ ብለው DM ያድርጉ📥
947
5
🔴 LIVE ጀምረናል! መመስረቻን በተመለከተ አብረን እንወያያለን። አሁኑኑ ይቀላቀሉን👆 @LUYSystems
🔴 LIVE ጀምረናል! መመስረቻን በተመለከተ አብረን እንወያያለን። አሁኑኑ ይቀላቀሉን👆 @LUYSystems
903
6
🔴LIVE ሊጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረው⏰ መመስረቻ ሰነድ ለኩባንያዎ ምን ያህል ጠቃሚ ነው? ሲዘጋጅ ምን መካተት አለበት? ምንስ መጠንቀቅ ይገባል? ከ 1 ሰአት በኋላ በLIVE⚡️ እነዚህን እና ሌ
🔴LIVE ሊጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረው⏰ መመስረቻ ሰነድ ለኩባንያዎ ምን ያህል ጠቃሚ ነው? ሲዘጋጅ ምን መካተት አለበት? ምንስ መጠንቀቅ ይገባል? ከ 1 ሰአት በኋላ በLIVE⚡️ እነዚህን እና ሌሎች ስለ መመስረቻ ሰነድ የሚነሱ ጉዳዮችን አብረን እናያለን። ለ 48 ሰአት ብቻ የሚቆይ discount እድልም ለተሳታፊዎች ብቻ እንዳያመልጥዎ!🔔 @LUYSystems
1
7
❓መመስረቻ ሰነድ ሲዘጋጅ “ተሟልቷል?” ብቻ ሳይሆን “በትክክል ተዘጋጅቷል?” የሚለውን ጥያቄ መመለስ ወሳኝ ነው። አንዳንድ ጊዜ ትንሽ የሚመስል የመረጃ ስህተት በኋላ ላይ ትልቅ ችግር ሊፈጥር ይችላል
❓መመስረቻ ሰነድ ሲዘጋጅ “ተሟልቷል?” ብቻ ሳይሆን “በትክክል ተዘጋጅቷል?” የሚለውን ጥያቄ መመለስ ወሳኝ ነው። አንዳንድ ጊዜ ትንሽ የሚመስል የመረጃ ስህተት በኋላ ላይ ትልቅ ችግር ሊፈጥር ይችላል።🤦‍♂ የባለአክሲዮኖች መረጃ፣ የአክሲዮን ክፍፍል፣ የካፒታል መጠን፣ የንግድ ዓላማ፣ እና የኩባንያው አወቃቀር... እነዚህ መረጃዎች በሰነዱ ላይ መኖራቸው ብቻ ሳይሆን፣ እርስ በርሳቸው መጣጣማቸውም ጠቃሚ ነው። ለዚህም ነው መመስረቻ ሰነድን ሲያዘጋጁ በጥንቃቄ መስራት የሚያስፈልገው። ዛሬ ምሽት 1:15 🔻 ይሄን እና መሰል ጉዳዮችን ለመወያየት ሁላቹም ተጋብዛችኋል!🏆 @LUYSystems
1 012
8
ዛሬ ምሽት 1:15 LIVE እንገናኝ! ❤️ - መመስረቻ ለኩባንያዎ ምን ማለት ነው? - ለምን ያስፈልጋል? - ምን መያዝ አለበት? - ለኩባንያዎ ምን ያህል ጠቃሚ ነው? - ሲዘጋጅስ ምን መጠንቀቅ ይገ
ዛሬ ምሽት 1:15 LIVE እንገናኝ! ❤️ - መመስረቻ ለኩባንያዎ ምን ማለት ነው? - ለምን ያስፈልጋል? - ምን መያዝ አለበት? - ለኩባንያዎ ምን ያህል ጠቃሚ ነው? - ሲዘጋጅስ ምን መጠንቀቅ ይገባል? እነዚህን እና ሌሎችም ጉዳዮችን ዛሬ ምሽት አብረን እንመለከታለን። እንዲሁም የPLC መመስረቻ ሰነድን በጥንቃቄ ለማዘጋጀት የምናቀርበውን አገልግሎት - በሕግ ባለሙያ የተገመገመ - በጥንቃቄ የተዘጋጀ - ለኩባንያዎ ጠንካራ መሰረት ለመጣል የታሰበ የተሟላ መመስረቻ ይዘንላችሁ እንቀርባለን። ዛሬ ምሽት 1:15 እንገናኝ! @LUYSystems
1 111
9
PLC ከመክፈታቹ በፊት ስለ መመስረቻ ምንነት እወቁ; መመስረቻ ሲዘጋጅ ምን ያህል ጥንቃቄ ያስፈልጋል? 👀 ብዙ ሰዎች መመስረቻን “የምዝገባ ሂደቱን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልግ ሰነድ” ብቻ ብለው ያዩታል
PLC ከመክፈታቹ በፊት ስለ መመስረቻ ምንነት እወቁ; መመስረቻ ሲዘጋጅ ምን ያህል ጥንቃቄ ያስፈልጋል? 👀 ብዙ ሰዎች መመስረቻን “የምዝገባ ሂደቱን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልግ ሰነድ” ብቻ ብለው ያዩታል። ግን… መመስረቻ ላይ የሚደረግ ትንሽ ስህተት፣ ኩባንያው ሲያድግ ትልቅ ችግር ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም መመስረቻ የሚወስነው፦ • የአባላትን መብትና ኃላፊነት • የካፒታል እና የአክሲዮን ክፍፍል • የኩባንያውን የንግድ ዓላማ • የኩባንያውን መዋቅር • በአባላት መካከል ያለውን የጋራ ስምምነት የሚመለከቱ በጣም ጠቃሚ ጉዳዮችን ነው። ስለዚህ መመስረቻን በፍጥነት ከመሙላት ይልቅ፣ ከመጀመሪያው በትክክል ማዘጋጀት ይበልጥ ይጠቅማል። እና አሁን… 👀 ስለ መመስረቻ ከዚህ በላይ የምንነግራችሁ ነገር አለ። 🔥 ማክሰኞ ምሽት በLIVE እንገናኛለን። ከዚያ በኋላ… መመስረቻዎቻችሁን መስጠት እንጀምራለን 👀 @LUYSystems
1 118
10
መመስረቻ ሲዘጋጅ ምን ያህል ጥንቃቄ ያስፈልጋል? 👀 ብዙ ሰዎች መመስረቻን “የምዝገባ ሂደቱን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልግ ሰነድ” ብቻ ብለው ያዩታል። ግን… መመስረቻ ላይ የሚደረግ ትንሽ ስህተት፣ ኩባን
መመስረቻ ሲዘጋጅ ምን ያህል ጥንቃቄ ያስፈልጋል? 👀 ብዙ ሰዎች መመስረቻን “የምዝገባ ሂደቱን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልግ ሰነድ” ብቻ ብለው ያዩታል። ግን… መመስረቻ ላይ የሚደረግ ትንሽ ስህተት፣ ኩባንያው ሲያድግ ትልቅ ችግር ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም መመስረቻ የሚወስነው፦ • የአባላትን መብትና ኃላፊነት • የካፒታል እና የአክሲዮን ክፍፍል • የኩባንያውን የንግድ ዓላማ • የኩባንያውን መዋቅር • በአባላት መካከል ያለውን የጋራ ስምምነት የሚመለከቱ በጣም ጠቃሚ ጉዳዮችን ነው። ስለዚህ መመስረቻን በፍጥነት ከመሙላት ይልቅ፣ ከመጀመሪያው በትክክል ማዘጋጀት ይበልጥ ይጠቅማል። እና አሁን… 👀 ስለ መመስረቻ ከዚህ በላይ የምንነግራችሁ ነገር አለ። 🔥 ማክሰኞ ምሽት በLIVE እንገናኛለን። ከዚያ በኋላ… መመስረቻዎቻችሁ መስጠት እንጀምራለን 👀 @LUYSystems
5
11
መመስረቻ በእርግጥ ለምን ያስፈልጋል? ብዙ ሰዎች መመስረቻን እንደ “ለመመዝገብ የሚያስፈልግ ዶክመንት” ብቻ ያዩታል። ግን መመስረቻ ከዚያ በላይ ነው። የኩባንያውን፦ • ባለቤቶች • የካፒታል መጠን •
መመስረቻ በእርግጥ ለምን ያስፈልጋል? ብዙ ሰዎች መመስረቻን እንደ “ለመመዝገብ የሚያስፈልግ ዶክመንት” ብቻ ያዩታል። ግን መመስረቻ ከዚያ በላይ ነው። የኩባንያውን፦ • ባለቤቶች • የካፒታል መጠን • የአክሲዮን ክፍፍል • የንግድ ዓላማዎች • የኩባንያውን መዋቅር የሚያሳይ መሰረታዊ ሰነድ ነው። ስለዚህ መመስረቻን “ሰነድ ብቻ” አድርጎ ማየት ሳይሆን፣ የምትመሰርተውን ኩባንያ መሰረት አድርጎ ማየት ይገባል። መመስረቻ ሰነድ ብቻ አይደለም ብለው ያስባሉ? 👇 ከተስማሙ 👍 በReaction ያሳዩን።
1 187
12
የMasterclass ምዝገባ ተዘግቷል!🙏 ቦታዎቹ ሙሉ ሆነዋል። 🔥 ለተመዘገባችሁ ሁሉ እንገናኛለን! 🚀
የMasterclass ምዝገባ ተዘግቷል!🙏 ቦታዎቹ ሙሉ ሆነዋል። 🔥 ለተመዘገባችሁ ሁሉ እንገናኛለን! 🚀
1 376
13
🚨 ለቢዝነስ መጀመር ላሰባችሁ ሀሳብ አለዎት… ግን የሚመራዎት እቅድ የለም? ከየት እንደሚጀምሩ፣ ምን እንደሚመርጡ እና የመጀመሪያ ደንበኛዎትን እንዴት እንደሚያገኙ ግራ ከገባዎት፣ ይህ Mastercl
🚨 ለቢዝነስ መጀመር ላሰባችሁ ሀሳብ አለዎት… ግን የሚመራዎት እቅድ የለም? ከየት እንደሚጀምሩ፣ ምን እንደሚመርጡ እና የመጀመሪያ ደንበኛዎትን እንዴት እንደሚያገኙ ግራ ከገባዎት፣ ይህ Masterclass ለእርስዎ ነው። በዚህ Masterclass የቢዝነስ ሀሳብዎን ወደ ተግባር የሚያስገባ ተግባራዊ ሂደትን እንማራለን። የMasterclass ምዝገባ ዛሬ ማታ ይዘጋል። ቦታዎን አሁኑኑ ያስይዙ። @realhamdifeki dm “ባለቤት” now!
1 400
14
🚨 ሀሳብ አለዎት። ግን አሁንም አልጀመሩም? ምናልባት ችግሩ ሀሳብ ማጣት አይደለም። የሚመራዎት እቅድ ማጣት ነው። PLC → ዘርፍ → VAT → ዋጋ → የመጀመሪያ ደንበኛ እነዚህን ሁሉ በአንድ ቦታ
🚨 ሀሳብ አለዎት። ግን አሁንም አልጀመሩም? ምናልባት ችግሩ ሀሳብ ማጣት አይደለም። የሚመራዎት እቅድ ማጣት ነው። PLC → ዘርፍ → VAT → ዋጋ → የመጀመሪያ ደንበኛ እነዚህን ሁሉ በአንድ ቦታ እንወስዳለን። 🔥 LIVE MASTERCLASS የቢዝነስ ሀሳብዎን ወደ ተግባር ለመውሰድ ዝግጁ ከሆኑ፣ ይህን አያምልጥዎ። 👉 “ባለቤት” ብለው @realhamdifeki ላይ DM ያድርጉ።
1 533
15
ቢዝነስ ለመጀመር ሀሳብ አለዎት… ግን ከዚያ በኋላ ምን? 👀 PLC እንዴት ይመሰረታል? የትኛውን ዘርፍ ይመርጣሉ? VATስ? የመጀመሪያ ደንበኛዎን እንዴት ያገኛሉ? እነዚህን ሁሉ በLIVE MASTER
ቢዝነስ ለመጀመር ሀሳብ አለዎት… ግን ከዚያ በኋላ ምን? 👀 PLC እንዴት ይመሰረታል? የትኛውን ዘርፍ ይመርጣሉ? VATስ? የመጀመሪያ ደንበኛዎን እንዴት ያገኛሉ? እነዚህን ሁሉ በLIVE MASTERCLASS ውስጥ ከሀሳብ እስከ ተግባር እንመለከታለን። 🔥 ቦታዎን አሁኑኑ ያስይዙ። @realhamdifeki ላይ “Live” ብለው DM ያድርጉ።
1 518
16
🚨 የምስራች ቤተሰቦቼ! 🎉❤️ ለረጅም ጊዜ በልቤ ይዤው የነበረውን… አሁን በመጨረሻ ጀምረነዋል! 🥹🔥 እውነቱን ልንገራችሁ? ሁሉንም ሰው አንቀበልም። 👀 በዚህ ዙር የምንቀበለው ሰው ቁጥር በጣም ውስን ነው። እርስዎም ከሚጀምሩት መካከል መሆን ከፈለጉ… 👉 “ባለቤት” ብለው አሁኑኑ @realhamdifeki ይላኩልኝ! 👑🔥
1 670
17
🚨 ሲጠብቁት የነበረው ነገር… ቀርቧል! የሚስጥራዊው አዲስ ነገር ሊገለጽ የቀረው 1 ሰዓት ብቻ ነው። 👀 ምን ይሆን? ምን አዘጋጅተንላችኋል? ⏰ 1 ሰዓት ብቻ… 📌 እዚሁ ቻናል ላይ ይጠብቁን።
🚨 ሲጠብቁት የነበረው ነገር… ቀርቧል! የሚስጥራዊው አዲስ ነገር ሊገለጽ የቀረው 1 ሰዓት ብቻ ነው። 👀 ምን ይሆን? ምን አዘጋጅተንላችኋል? ⏰ 1 ሰዓት ብቻ… 📌 እዚሁ ቻናል ላይ ይጠብቁን።
1 597
18
🔴 3 ሰዓት ብቻ ቀረው! ዛሬ ማታ እዚህ ቻናል ላይ አንድ አዲስ ነገር ይዘንላችሁ መጥተናል። 👀 ምንድነው? ለምን አዘጋጀነው? ለማን ነው? እነዚህን ሁሉ ዛሬ ማታ ይሰማሉ። 🔥 ⏰ 3 ሰዓት ብቻ
🔴 3 ሰዓት ብቻ ቀረው! ዛሬ ማታ እዚህ ቻናል ላይ አንድ አዲስ ነገር ይዘንላችሁ መጥተናል። 👀 ምንድነው? ለምን አዘጋጀነው? ለማን ነው? እነዚህን ሁሉ ዛሬ ማታ ይሰማሉ። 🔥 ⏰ 3 ሰዓት ብቻ ቀረው። 📌 እዚሁ ቻናል ላይ ይጠብቁን።
1 694
19
🔴 አዲስ ነገር እየመጣ ነው። እስካሁን እንዲህ አላዘጋጅሁም። ለረጅም ጊዜ "እንዴት ነው የምጀምረው?" ብላችሁ ጠይቃችሁኛል። ዛሬ ማታ 2 ሰዓት መልሱን ትሰማላችሁ። 📌 እዚሁ ቻናል ላይ ይጠብቁኝ።
🔴 አዲስ ነገር እየመጣ ነው። እስካሁን እንዲህ አላዘጋጅሁም። ለረጅም ጊዜ "እንዴት ነው የምጀምረው?" ብላችሁ ጠይቃችሁኛል። ዛሬ ማታ 2 ሰዓት መልሱን ትሰማላችሁ። 📌 እዚሁ ቻናል ላይ ይጠብቁኝ።
1 597
20
ከBroker ስራ ወደ የራሳቸው Business! 🚀 አብስሎም እና ወንድሙ ከውጭ ሀገር መጥተው በTravel ስራ ላይ Broker ሆነው ይሰሩ ነበር። አንድ ቀን ግን፦ “የራሳችንን ድርጅት እንመስርት!
ከBroker ስራ ወደ የራሳቸው Business! 🚀 አብስሎም እና ወንድሙ ከውጭ ሀገር መጥተው በTravel ስራ ላይ Broker ሆነው ይሰሩ ነበር። አንድ ቀን ግን፦ “የራሳችንን ድርጅት እንመስርት!” ብለው ወሰኑ። 🔥 እናም ውሳኔያቸውን ወደ ተግባር ቀየሩ። በጉዞውም የPLC አወቃቀር፣ ካፒታል፣ ኢንቨስተር፣ የንግድ ዓላማ እና ፈቃድ ሂደት ላይ ከጎናቸው ሆነን አገዝናቸው። ዛሬ ግን ያ ውሳኔ እውን ሆኗል። 🎉 ከ Broker → ወደ Business Owner. አብስሎም እና ወንድሙ፣ ይህ የእናንተ ጉዞ ነው። እንኳን ደስ አላችሁ! ❤️ 🎉 ቴንጎ Travel & General Trading በይፋ ተመሰረተ! አሁን በራሳቸው ድርጅት፦ ✈️ Tour & Travel Services 🎫 የአየር ትኬት አገልግሎት 🌍 Travel Services 💼 General Trading ያገኙዋቸው። ከBroker → ወደ Business Owner. 🚀 📞 ዜሮዘጠኝ 60725555 ( 📍semit mena building 301) TENGO TRAVEL & GENERAL TRADING PLC Your Journey. Their Business. Hamdi Feki | LUY Systems
2 232