ru
Feedback
The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.

The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.

Открыть в Telegram

⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇 This isn’t another random business group. Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems. የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.

Канал The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ. (@luysystems) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 18 809 подписчиков, занимая 3 515 место в категории Бизнес и 1 815 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 18 809 подписчиков.

Согласно последним данным от 26 августа, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -121, а за последние 24 часа — -12, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 10.34%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 4.89% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 1 944 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 920 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 7.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇 This isn’t another random business group. Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems. የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 27 августа, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Бизнес.

18 809
Подписчики
-1224 часа
-427 дней
-12130 день
Архив постов
⚠️የካፒታል ሂሳብ መዝገብዎ ሊይዛቸው የሚገቡ ዋና ዋና ነጥቦች ምን ምን ናቸው ✉️ለበለጠ መረጃ "Marketing " ብለው @realhamdifeki ላይ ይላኩ።

⚠️የካፒታል ሂሳብ መዝገብዎ ሊይዛቸው የሚገቡ ዋና ዋና ነጥቦች ምን ምን ናቸው ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለ ማብራርያ ይፈልጋሉ?
⚠️የካፒታል ሂሳብ መዝገብዎ ሊይዛቸው የሚገቡ ዋና ዋና ነጥቦች ምን ምን ናቸው ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለ ማብራርያ ይፈልጋሉ?

ጨረታ ለመሳተፍ ምን ምን ማሟላት አለባቹ ። 👉 ለበለጠ መረጃ @realhamdifeki☑️ ላይ ጨረታ  ብለው ይላኩ

⚠️ጨረታ ለመሳተፍ ምን ምን ማሟላት አለባቹ ? ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለማብራርያ ይፈልጋሉ?
⚠️ጨረታ ለመሳተፍ ምን ምን ማሟላት አለባቹ ? ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለማብራርያ ይፈልጋሉ?

⚠️ዋጋ መቀነስ ደንበኛን ያባርራል! ​ብዙ የንግድ ባለቤቶች ደንበኛ ለመሳብ ሲሉ ዋጋቸውን እጅግ በጣም ይቀንሳሉ። ⚠️ነገር ግን ዝቅተኛ ዋጋ ብዙ ጊዜ ከዝቅተኛ ጥራት ጋር ተያይዞ ስለሚታሰብ የደንበኞ
⚠️ዋጋ መቀነስ ደንበኛን ያባርራል! ​ብዙ የንግድ ባለቤቶች ደንበኛ ለመሳብ ሲሉ ዋጋቸውን እጅግ በጣም ይቀንሳሉ። ⚠️ነገር ግን ዝቅተኛ ዋጋ ብዙ ጊዜ ከዝቅተኛ ጥራት ጋር ተያይዞ ስለሚታሰብ የደንበኞችን እምነት ያሸረክታል። ዋጋህን ከመቀነስ ይልቅ ለደንበኛህ የምትሰጠውን እሴት (Value) ማሳደግና ጥራትህ ላይ ትኩረት ማድረግ የተሻሉና ዘላቂ ደንበኞችን ይስብልሃል።
ሰዎች የሚገዙት አነስተኛ ዋጋን ሳይሆን፣ የሚሰጣቸውን ትልቅ እሴት ነው»!
✉️ለበለጠ መረጃ @realhamdifeki☑️ ላይ "Marketing" ቦለው ይላኩ።

⚠️የምርትህን ዋጋ በርካሽ ማቀረብህ ጉዳቱ ምንድን ነው? ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለ ማብራርያ ይፈልጋሉ?
⚠️የምርትህን ዋጋ በርካሽ ማቀረብህ ጉዳቱ ምንድን ነው? ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለ ማብራርያ ይፈልጋሉ?

👆ይህ እድል ላመለጠቹ በነፃ እየሰጠን ያሉ መረጃዎች ናቸው ። እናመሰግናለን🙏🙏

582ህጋዊየንግድስራአላማዎች—ናሙና_new.pdf5.57 KB

PLC Document Complete (1).pdf3.17 KB

የታክስ_ሂሳብ_መዝገብ_አያያዝ_መመሪያ_ቁጥር_Bookkeeping_Directive_for_Taxation_176.pdf2.74 MB

አቁመናል! ይህን ስነግራቹ አያዘንኩ ነው 😔 ሀሉንም ያካተተ ለጀማሪዎችም ሆነ ንግዳቸውን ለማደስ ያሰቡ ነጋዴዎች ታሳቢነት ተደርጎ የተዘጋጅቶ እድል አልቋል። 🎉ደስታቹ ደስታችን ነው🎉 😔ሁላቹንም
አቁመናል! ይህን ስነግራቹ አያዘንኩ ነው 😔 ሀሉንም ያካተተ ለጀማሪዎችም ሆነ ንግዳቸውን ለማደስ ያሰቡ ነጋዴዎች ታሳቢነት ተደርጎ የተዘጋጅቶ  እድል አልቋል። 🎉ደስታቹ ደስታችን ነው🎉 😔ሁላቹንም ባግዝ ደስ ባለኝ ነበር 😔 ❗️ማንኛውንም ጥያቄዎ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ❗️ ◦ ለእናንተ የተሻለውን እሰጣለሁ🙏 ➠ Hamdi feki | LUY Systems

⚠️ እውነት ነው… ሁላቹንም ማገዝ ብችል ደስ ባለኝ😔 ⌛ነገር ግን 1 ሰዓት ብቻ ቀርቷል! ከዛ በኋላ መመስረቻ መስጠት አቆማለው። ብዙ ነጋዴዎች ወስደው አፀድቀው ውጤታማ ሆነዋል። ✉️አሁኑኑ ይወስኑ
⚠️ እውነት ነው… ሁላቹንም ማገዝ ብችል ደስ ባለኝ😔 ⌛ነገር ግን 1 ሰዓት ብቻ ቀርቷል! ከዛ በኋላ መመስረቻ  መስጠት አቆማለው። ብዙ ነጋዴዎች ወስደው አፀድቀው ውጤታማ ሆነዋል። ✉️አሁኑኑ ይወስኑ የናንተን ለመውሰድ @realhamdifeki ላይ "MoA" ብለው ይላኩ

መስጠት ልናቆም 3 ሰዓት ብቻ ቀረው ⚠️ይህን ሳታውቁ ንግድ ከፈታችሁ… ንግዳቹ ይዘጋል! 90% ንግድ ሰዎች ይህን ስህተት ያደርጋሉ ❗ ኮንትራት ስራዎች መስራት አትችሉም ❗ ገንዘባችሁ ይጠፋል ❗ ህጋ
መስጠት ልናቆም 3 ሰዓት ብቻ ቀረው ⚠️ይህን ሳታውቁ ንግድ ከፈታችሁ… ንግዳቹ ይዘጋል! 90% ንግድ ሰዎች  ይህን ስህተት ያደርጋሉ ❗ ኮንትራት ስራዎች መስራት አትችሉም ❗ ገንዘባችሁ ይጠፋል ❗ ህጋዊ ችግር ይመጣባቹሀል
እኔ ይህን ስላለፍኩት እና ከ65 ሺ በላይ ስለከሰርኩ ነው ይህን የምላቹ።
😔ሁላቹንም ለማገዝ ፍላጎቴ ቢሆንም ፋላጊው ብዙ ስለሆነ ይህ እድል እስከ ማታ 2:00 ሰዓት ብቻ ነው የሚቆየው። ይፍጠኑ ፣ ይወስኑ!👌 ✉️አሁኑኑ @realhamdifeki ላይ“MOA” ብላችሁ  ላኩ።

🚩 ቅጣት የሚመጣው ካለማወቅ ነው ብዙ ነጋዴዎች “እኔ ንግዴን አውቀዋለሁ” ብለው ይጀምራሉ። ግን የንግድ ህጉን አለማወቅ ሲያስከፍላቸው ይገረማሉ። አንድ ስህተት → ቅጣት → ኪሳራ። 💸 ቅጣት ከመጣ
🚩 ቅጣት የሚመጣው ካለማወቅ ነው ብዙ ነጋዴዎች “እኔ ንግዴን አውቀዋለሁ” ብለው ይጀምራሉ። ግን የንግድ ህጉን አለማወቅ ሲያስከፍላቸው ይገረማሉ። አንድ ስህተት → ቅጣት → ኪሳራ። 💸 ቅጣት ከመጣ በኋላ ለማስተካከል ከመሞከር፣ አሁኑኑ ተዘጋጅ! ⚠️ዛሬ ማታ 2:00 መመስረቻ መስጠት እናቆማለን! ✉️አሁኑኑ @realhamdifeki☑️ ላይ “MOA” ብለህ ላክ።

⚠️የሚከብደው የማይታየው ሂደት ነው! 🔢ነገሮች ብቻ ካስተካከልክ ችግር አይኖርህ: 1.ህጋዊ መሠረት – ቢዝነስህ በህግ ይቆይ። 2. የግብር ስርዓት – ግብር አይሳልፍህ። 3.ትክክለኛ ማስገባት – ሂ
⚠️የሚከብደው የማይታየው ሂደት ነው! 🔢ነገሮች ብቻ ካስተካከልክ ችግር አይኖርህ: 1.ህጋዊ መሠረት – ቢዝነስህ በህግ ይቆይ። 2. የግብር ስርዓት – ግብር አይሳልፍህ። 3.ትክክለኛ ማስገባት – ሂደቶች በትክክል እንዲሰሩ። ✍️ ንግዳቹን  ለማዘመን  @realhamdifeki ላይ "Moa " ብለው ይላኩ። ⚠️ነገ ማታ መስጠት እናቆማለን! 🚀 ይህን  ሲያቁ ቢዝነስ መጀመር ቀላል ይሆንሎታል።እድገቶም ይፈጥንሎታል።

🚨 1 ሰዓት ብቻ ቀረን❗️ 🎉 በጣም ደስ ያለኝ ከ500+ ነጋዴዎች ወስደው ንግዳቸውን አቋቁመዋል🙏 ⚠️ከ1 ሰዓት በዓላ ዋጋ ይጨምራል! ስለዚህ አሁኑኑ👇 ✉️@realhamdifeki ☑️ ላይ "M
🚨 1 ሰዓት ብቻ ቀረን❗️ 🎉 በጣም ደስ ያለኝ ከ500+ ነጋዴዎች ወስደው ንግዳቸውን አቋቁመዋል🙏 ⚠️ከ1 ሰዓት በዓላ ዋጋ ይጨምራል! ስለዚህ አሁኑኑ👇 ✉️@realhamdifeki ☑️ ላይ "Moa" ብለው ይላኩ።

🚨 3 ሰዓት ብቻ! ከዚያ ዋጋው 50% ይጨምራል! ንግዳችሁን በስህተት መመስረቻ አታስቀሩት! ትክክለኛ መመስረቻ ካልኖራችሁ፦ ❌ ፋይላችሁ ሊመለስ ይችላል ❌ ጊዜና ገንዘብ ያስበላል ❌ የድርጅታችሁን
🚨 3 ሰዓት ብቻ! ከዚያ ዋጋው 50% ይጨምራል! ንግዳችሁን በስህተት መመስረቻ አታስቀሩት! ትክክለኛ መመስረቻ ካልኖራችሁ፦ ❌ ፋይላችሁ ሊመለስ ይችላል ❌ ጊዜና ገንዘብ ያስበላል ❌ የድርጅታችሁን Value ይቀንሳል ትክክለኛው17+ ገፅ ህጋዊ መመስረቻ ✅ ለአዲስና ነባር ድርጅቶች ✅ ለአዲስ አበባና ሁሉም ክልሎች ⏰ 3 ሰዓት አለዎት! ከዚያ 50% ዋጋ ይጨምራል። ✉️ከናንተ ሚጠበቀው አሁኑኑ @realhamdifeki☑️ ላይ “MOA” ብለው ይላኩ።