The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.
⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇 This isn’t another random business group. Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems. የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ. analitikasi
The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ. (@luysystems) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 18 762 obunachidan iborat bo'lib, Biznes toifasida 3 517-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 842-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 18 762 obunachiga ega bo‘ldi.
04 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -81 ga, so‘nggi 24 soatda esa -17 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 9.95% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 4.71% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 867 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 883 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 7 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇
This isn’t another random business group.
Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems.
የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 05 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Biznes toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumot yuklanmoqda...
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 05 Sentabr | 0 | |||
| 04 Sentabr | 0 | |||
| 03 Sentabr | +2 | |||
| 02 Sentabr | +5 | |||
| 01 Sentabr | 0 |
| 2 | 🚫አለማወቅ ከኪሳራ አያድንም❗️
➠ ብዙ ጊዜ ስለ ቢዝነስ ስለሰማን ብቻ በስህተት እንጀምራለን ስላወቅን ንግዳችንን የምንመራ ይመስለናል።
አንዱ ወዳጄ በቅርቡ ይህ አጋጥሞት ነበረ።
⛔️ ንግዱን አቋቋመ ነገር ግን በስመጨረሻ ዘጋው።
ንግዳቹ ስኬታማ የሚሆነው ከመሰረቱ ነው ።
⚠️ነገ ማታ 2:00 መመስረቻ መስጠት እናቆማለን!
✉️አሁኑኑ @realhamdifeki✅" Moa" እያላቹ ላኩ። | 678 |
| 3 | 🚨 1 ሰዓት ብቻ ቀረን❗️
🎉 በጣም ደስ ያለኝ ከ500+ ነጋዴዎች ወስደው ንግዳቸውን አቋቁመዋል🙏
⚠️ከ1 ሰዓት በኋላ ዋጋው ይጨምራል!
ስለዚህ አሁኑኑ👇
✉️@realhamdifeki ☑️ ላይ "Moa" ብለው ይላኩ። | 668 |
| 4 | ⏱ከ 3 ሰዓት በኋላ ዋጋው
50% ይጨምራል❗️
እኛ ጋር ያለው መመስረቻ:
✅ህጋዊ እውቅና ያለው
✅ ለጀማሪም ሆነ ለነባር ቢዝነሶች የሚውል
➨ነባር ለሆኑድርጅቶች:ቃለ ጉባኤ ይዘው ውልና ማስረጃ በመሄድ ያፀድቁታል✔️
➨አዲስ ለሆኑ ድርጅቶች: ስም ስያሜን ይዘው ከኛ የሚያገኙትን መመስረቻ በመጨመር ያፀድቁታል✔️
✉️ከናንተ ሚጠበቀው @realhamdifeki☑ላይ "Moa"ብለው ይላኩ። | 780 |
| 5 | 🚩 ትንሽ የንግድ ስህተት = ትልቅ ቅጣት!
የተሳሳተ መረጃ፣ ያልተሟሉ ሰነዶች ወይም የግብር ሪፖርት መዘግየት… ተጨማሪ
ግብርና ቅጣት ሊያስከፍልህ ይችላል።
👉 ንግድህን ከመጀመሪያው በትክክል መመስረት ትፈልጋለህ?
🔥 ዛሬ ማታ ዋጋው 50% ይጨምራል!
✉️ “MOA” ብለው ወደ 👉 @realhamdifeki ይላኩ። | 908 |
| 6 | 🎉ተጀመረ!
🚀 65,000 ብር ከመቀጣትዎ በፊት ይህንን ይወቁ! 🛑
ንግድ ሲጀምሩ አብዛኛው ሰው እንደ እኔ ይሳሳታል። እኔ የ PLC መመሥረቻ ሰነድ በትክክል ባለመኖሩ 65,000 ብር ተቀጥቻለሁ! የእኔ ስቃይ በእርስዎ ላይ እንዲደገም አልፈልግም.
የ 17 ገጽ የተሟላ የPLC ሰነድ (WORD & PDF):
✅ ለባለ አንድ አባል (1 Member) የሚሆን.
✅ ሁለት ቋንቋ: በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ.
✅ ሁለንተናዊ: ለማንኛውም የንግድ ዘርፍ የሚሰራ.
🏆 እንደ አሮን እና ቢኒያም ያሉ 2,130+ ነጋዴዎች በዚህ ሰነድ ውጤታማ ሆነዋል!
🚨 ለ 3 ቀናት ብቻ! ⏳
✉️ ለመጀመር አሁኑኑ “Moa” በማለት ወደ 👉 @realhamdifeki ✅ ይላኩ! 🙏 | 1 041 |
| 7 | ▶️ LIVE ላይ ነኝ! 🌟
✅ አሁን እዚሁ live ላይ እንገኛለን ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ❗️
◦ የማውቀውን ሳልሰስት እሰጣለሁ🙏
📣 @LUYsystems 📣
👉ሰለ ንግድ ያላቹን ማንኛውም ጥያቄ ሊመለስላቹ ነው።
➠ Hamdi feki | LUY Systems | 938 |
| 8 | 😨 አንድ ሰነድ ብቻ ቀርቷል!
⚠️ 30 ደቂቃ ብቻ ቀርቷል!
🎉 የዛሬ ማታ ነፃ LIVE ተዘጋጅቷል!
በLIVE ላይ የPLC መመስረት፣ የንግድ መሠረት እና አዲስ ነጋዴዎች ሊያውቁት የሚገባውን እንካፈላለን። 🚀
✉️ ከላይ ያለውን “Notify me” በመጫን ቦታዎን ያስይዙ 👇 | 970 |
| 9 | ⚠️ድርጅቶን ያድኑ!
3ሰዓት ብቻ ቀረ!
በተለያዩ ጥቃቅን ስህተቆች
ምከንያት በብዙ ሺ ልትቀጡ
አልያም ንግዳቹን ሊዘጋ ይችላል።
የናንተ መረጃ ማጣት
ገንዘባቸው ነው!
✅Notify me ምትለዋን በመጫን
ለዛሬ ማታ 🔴Live እራሶን ያዘጋጁ።
ሁሉም ጥያቄዎ ይመለሳል፤እንዳያመልጦት። | 957 |
| 10 | ⚠️ PLC ለመመስረት እያሰቡ ነው? ይህን LIVE እንዳያመልጥዎ!
👉PLC ምንድነው?
👉እንዴት ይመሰረታል?
👉ከተመሰረተ በኋላስ እንዴት በትክክል ማስተዳደርና ማሳደግ ይቻላል?
እነዚህን እና ሌሎች PLC ለመጀመር ከማሰብዎ በፊት ማወቅ ያለብዎትን ነገሮች በLIVE ላይ በቀላሉ እንወያያለን። 💼
⏰ ዛሬ ማታ 1:35 ላይ LIVE እንገናኝ!
✉️ አሁኑኑ ቦታ ይያዙ Notify me ሚለውን በመጫን ማታ 1:35 ላይ LIVE ይቀላቀሉን!
PLC መመስረት ብቻ አይበቃም — በትክክል መጀመርና ማሳደግም ያስፈልጋል። | 1 078 |
| 11 | ⚠️ በየ3 ወሩ 25% ግብር መክፈል ግራ አጋብቷችኋል?
ብዙ የንግድ ባለቤቶች “25% ግብር በየ3 ወሩ” ሲሰሙ 25% አዲስ ተጨማሪ ግብር እንደሚከፍሉ ያስባሉ።
👉 በየ3 ወሩ የሚከፈለው ክፍያ ከዓመታዊ የግብር ግዴታ ጋር የተያያዘ የቅድሚያ ክፍያ ነው።
👉 25% ምን ላይ እንደሚሰላ እና መቼ እንደሚከፈል መረዳት አስፈላጊ ነው።
👉 የንግድዎን የግብር ምድብና የክፍያ ጊዜ አስቀድመው ያረጋግጡ።
📌 የግብር ጊዜ ከመድረሱ በፊት ህጉን ይወቁ፤ ከቅጣትና ከተጨማሪ ወጪ ይጠብቁ።
✉️ለበለጠ መረጃ ነገ ማታ የሚኖረን Live ላይ ቀጠሮ ያሲዙ ከናንተ ሚጠበቀው Notify me ✅ሚለውን መጫን ብቻ ነው። | 1 202 |
| 12 | Matn yo'q... | 1 217 |
| 13 | ⚠️በየ3 ወሩ የሚከፈለው 25% ቅድመ ግብር ክፍያ እንዴት ይከፈላል?
ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለ ማብራርያ ትፈልጋላቹ? | 1 342 |
| 14 | 📣 አዲሱ የታክስ ሕግ ምን አዲስ ነገር ይዞ መጣ?
🚩 ንግድ ካለዎት እነዚህን ሳያውቁ አይቆዩ!
🔹 1. የታክስ ክርክር?
በዕርቅ/Conciliation መፍታት ይችላሉ።
🔹 2. የታክስ ዕዳ አለ?
በተወሰኑ ሁኔታዎች Conditional Tax Clearance ማግኘት ይቻላል።
🔹 3. የታክስ ውሳኔ ስህተት?
በተወሰኑ ሁኔታዎች ሊስተካከል ይችላል።
🔹 4. ደረሰኝ ካልሰጡ?
በእያንዳንዱ ግብይት 100,000 ብር ቅጣት ሊኖር ይችላል።
🔹 5. የታክስ ማጭበርበር?
የይርጋ ጊዜው እስከ 10 ዓመት ሊደርስ ይችላል።
⚠️ የታክስ ሕግን አለማወቅ ከቅጣት አያድንም!
✉️ለበለጠ መረጃ Pdf ለማግኘት @realhamdifeki ላይ "7" ብለው ይላኩ። | 1 423 |
| 15 | Matn yo'q... | 1 359 |
| 16 | ⚠️አንድ ግብር ከፋይ ስለ አዲሱ የታክስ አስተዳደር ማሻሻያ አዋጅ 1434/2018 ማወቅ ያለባቸው ምን ምን ነው?
ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለ ማብራርያ ይፈልጋሉ? | 1 484 |
| 17 | ⚠️የታክስ ከፋይ ምዝገባ እና ስረዛ/ክሊራንስ/ አሰጣጥ እንዴት ነው?
በቅርቡ የተደረገው ማሻሻያ ስለ ታክስ አከፋፍል እንዲሁም ክሊራንስ ሚገኝበትን መንገድ በግልፅ አስቀምጧል።
✉️ለበለጠ መረጃ Pdf ለማግኘት @realhamdifeki ላይ "7" ብለው ይላኩ። | 1 507 |
| 18 | Matn yo'q... | 1 531 |
| 19 | ⚠️የታክስ ከፋይ ምዝገባ እና ስረዛ/ክሊራንስ/ አሰጣጥ እንዴት ነው
ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለ ማብራርያ ይፈልጋሉ? | 1 654 |
| 20 | 👆ይህ እድል ላመለጠቹ በነፃ እየሰጠን ያሉ መረጃዎች ናቸው ።
እናመሰግናለን🙏🙏 | 1 892 |
