The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.
⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇 This isn’t another random business group. Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems. የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨
Mostrar más📈 Análisis del canal de Telegram The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.
El canal The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ. (@luysystems) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 18 697 suscriptores, ocupando la posición 3 548 en la categoría Negocios y el puesto 1 922 en la región Etiopía.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 18 697 suscriptores.
Según los últimos datos del 22 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -33, y en las últimas 24 horas de -10, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 8.64%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 4.25% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 1 616 visualizaciones. En el primer día suele acumular 795 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 11.
📝 Descripción y política de contenido
El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇
This isn’t another random business group.
Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems.
የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨”
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 23 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Negocios.
Cargando datos
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 23 octubre | +4 | |||
| 22 octubre | 0 | |||
| 21 octubre | +15 | |||
| 20 octubre | +5 | |||
| 19 octubre | +2 | |||
| 18 octubre | 0 | |||
| 17 octubre | +6 | |||
| 16 octubre | +14 | |||
| 15 octubre | +1 | |||
| 14 octubre | +5 | |||
| 13 octubre | +2 | |||
| 12 octubre | +7 | |||
| 11 octubre | +1 | |||
| 10 octubre | +4 | |||
| 09 octubre | +4 | |||
| 08 octubre | +4 | |||
| 07 octubre | +10 | |||
| 06 octubre | 0 | |||
| 05 octubre | 0 | |||
| 04 octubre | 0 | |||
| 03 octubre | 0 | |||
| 02 octubre | +1 | |||
| 01 octubre | 0 |
| 2 | 📢 የPLC ምስረታ እና መመስረቻ (MOA) አገልግሎት ጀምረናል! 🎊
💡 የራስዎን PLC ለመመስረት ካሰቡ፣ ይህ ጊዜው ነው! 🔥
📩 አሁኑኑ “MOA” ብለው @realhamdifeki ላይ ይላኩ! 🚀🎯 | 744 |
| 3 | 🚨 LIVE አሁን ጀምሯል!
👉 የንግድ ጥያቄዎች አሎት?
💼 የሚያስፈልግዎትን መረጃ በነፃ LIVE ላይ ያግኙ!
@LUYSystems | 793 |
| 4 | 🔴LIVE ሊጀምር 1 ሰዓት ቀርቷል!
@LUYSystems | 761 |
| 5 | 🔴LIVE ሊጀምር 1 ሰዓት ቀርቷል!
@LUYSystems | 1 |
| 6 | 🔴LIVE ሊጀምር 3 ሰዓት ቀርቷል!
@LUYSystems | 832 |
| 7 | 🔴 ዛሬ ማታ 1:15 LIVE እንገናኛለን!
MOA ያገኙ ደንበኞቻችን ምን ይላሉ?
👉 የደንበኞቻችንን Testimonial እራስዎ ይመልከቱ፦
t.me/luytestimonials1
እርስዎስ ከእነሱ አንዱ መሆን ይፈልጋሉ? 🚀
የንግድዎን አቅጣጫ በግልጽ የሚያሳይ MOA፣
📌 ግልጽ የሆነ Business Objective
📄 የተደራጀ የንግድ ሰነድ
🎁 የPLC አመሰራረት Video Training — FREE
🔔 አሁኑኑ “Notify Me” ይጫኑ!
ጥያቄዎትን ይዘው በLIVE ላይ ይቀላቀሉን።
@LUYSystems | 958 |
| 8 | PLC ሲመሠርቱ ብዙ ገንዘብ ሊያስከፍሉ የሚችሉ 6 ስህተቶች!
ድርጅት ሲመሠርቱ ከመጀመሪያው የሚፈጸሙ ትንንሽ ስህተቶች ወደፊት ተጨማሪ ወጪ ሊያስከትሉ ይችላሉ። 👇
1️⃣ የንግድ ዓላማን በጥንቃቄ አለመወሰን።
2️⃣ የአጋሮችን ስምምነት በቃል ብቻ መተው።
3️⃣ የካፒታልና የድርሻ መጠንን በግልጽ አለማስቀመጥ።
4️⃣ የድርጅትና የግል ገንዘብን ማቀላቀል።
5️⃣ የግብርና የሪፖርት ግዴታዎችን መዘንጋት።
6️⃣ መመስረቻ ሰነድን (MOA) ሳያነቡ መፈረም።
💡 ስለ PLC ተጨማሪ ጠቃሚ መረጃዎችን ማወቅ ይፈልጋሉ?
📩 በቴሌግራም PLC ብለው ወደ @realhamdifeki DM ያድርጉልን።
@LUYSystems | 1 207 |
| 9 | 📄 የPLC መመስረቻ ሰነድዎ (MOA) ላይ መዘንጋት የሌለብዎት 7 ጠቃሚ ነገሮች!
1️⃣ የድርጅቱ የንግድ ዓላማ።
2️⃣ የአጋሮች ድርሻና የካፒታል መጠን።
3️⃣ የድርጅቱን ሥራ የሚመራው ሰው።
4️⃣ የድርጅቱን የባንክ ሂሳብ የመጠቀም ሥልጣን።
5️⃣ የትርፍ ክፍፍል ዝርዝር።
6️⃣ የአጋሮች መብትና ግዴታ።
7️⃣ የድርጅቱ አስተዳደርና ውሳኔ አሰጣጥ ሥርዓት።
📩 ስለ PLC አመሰራረት ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ "PLC" በማለት @realhamdifeki ላይ ይላኩ።
@LUYSystems | 1 359 |
| 10 | ጀግና እናት! ❤️👏 ከአመታት ትጋት ወደ PLC ባለቤትነት!
መዲ ለአመታት በሽፎንና በመጋረጃ ስፌት ስራ ላይ በትጋት ቆይታለች። እናት ናት። የቤተሰቧን ሀላፊነት ተሸክማ ስትታገል፣ ንግዷንም ወደ ትልቅ ደረጃ ማሳደግ ፈለገች። ❤️
ግን ወደ ፊት እንዴት እንደምትራመድ የሚያሳያት ሰው አልነበረም።
እኛ የንግድ ስራዋን ወደ ተደራጀ ድርጅት እንዴት እንደምትቀይርና PLC እንዴት እንደምትመሰርት መንገዱን አሳየናት።
ዛሬ የመዲ ሽፎን PLC ባለቤት ሆናለች! 🎉❤️
መዲ ጀግና ናት። እኛ መንገዱን አሳየናት፤ የቀረውን በትጋቷ አሳካች!
እርስዎም ንግድዎን ወደ PLC ለመቀየር ካሰቡ፣ “PLC” ብለው @realhamdifeki ላይ ይላኩልን። 📩 | 1 470 |
| 11 | አዲስ ድርጅት ልናስመርቅ🎉🎉 | 1 564 |
| 12 | 💰 የድርጅትዎን የባንክ ሂሳብ ማን እንዲቆጣጠር ይፈልጋሉ?
ከአጋሮች ጋር PLC ሲመሠርቱ፣ የባንክ ሂሳብ የመጠቀምና የውሳኔ ሥልጣን ከመጀመሪያው ግልጽ ማድረግ አስፈላጊ ነው።
እንደ ድርጅቱ የባንክ ሂደትና የተወካይ ሥልጣን ዝግጅት፣ የመለያ መዳረሻ መስፈርቶች ሊለያዩ ይችላሉ።
💬 የባንክ ሂሳቡን ማን መጠቀም እንዲችል ይመርጣሉ?
❤️ ሁሉም አጋሮች
👍 ዋና ስራ አስኪያጅ
@LUYSystems | 1 715 |
| 13 | 🔴 ተዘግቷል!
❤️ በዚህ ልዩ እድል ከእኛ ጋር ለነበራችሁ፣ ለተሳተፋችሁ እና ዕድሉን ለተጠቀማችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን! 🙏
📢 ለቀጣዩ ልዩ እድል ይጠብቁን!
❤️ እናመሰግናለን!
Hamdi Feki | LUY Systems | 1 590 |
| 14 | 🚨1 ሰዓት ብቻ ቀርቶታል!
🎁 BONUS: የPLC አመሰራረት Video Training — FREE!
✉️ ለመጀመር “MOA” ብለው 👉 @realhamdifeki ይላኩ።
Hamdi Feki | Luy systems | 1 494 |
| 15 | ⏳ 3 ሰዓት ብቻ ቀርቷል!
📄 MOA እናጠናቅቅልዎታለን!
የድርጅትዎን Business Objectives፣ የንግድ አቅጣጫ እና መሠረታዊ ዝርዝሮች በግልጽ የሚያሳይ MOA ያግኙ።
🎁 BONUS: የPLC አመሰራረት Video Training — FREE!
🚨 የMOA አገልግሎቱ 3 ሰዓት ብቻ ቀርቶታል።
✉️ ለመጀመር “MOA” ብለው 👉 @realhamdifeki ይላኩ። | 1 419 |
| 16 | 🚨 ባለአንድ አባል PLC ለመመሥረት አስበዋል?
ከመጀመርዎ በፊት እነዚህን ያስታውሱ፦
✅ አንድ ሰው ብቻ መመሥረት ይችላል።
✅ ከባለቤቱ የተለየ ሕጋዊ ሰውነት አለው።
✅ የመነሻ ካፒታል ያስፈልጋል።
✅ የመመስረቻ ሰነድ (MOA) ማዘጋጀት ያስፈልጋል።
✅ የታክስ፣ የሂሳብና የንግድ ፈቃድ ግዴታዎች አሉ።
📄 ዝግጁ የOne-Person PLC MOA ይፈልጋሉ?
⏰ ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ሰነዱን መስጠት እናቆማለን!
👉 “MOA” ብለው @realhamdifeki ላይ አሁኑኑ ይላኩ።
💬 አሁን PLC ለመመሥረት እያሰቡ ነው? በኮመንት ይንገሩን! | 1 456 |
| 17 | 🚨 ነገ ማታ 2 ሰዓት ላይ መመስረቻ(MOA) መስጠት እናቆማለን!
የራስዎን PLC መመስረት ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ምን እየጠበቁ ነው❓
የMOA ሰነድ የሚያገኙበት ዕድል እንዳያመልጥዎ!
"MOA" ብለው @realhamdifeki ላይ አሁኑኑ ይዘዙ! 📩 | 1 528 |
| 18 | ‼️የMOA ቅናሻችን ሊያበቃ 1 ሰዓት ብቻ ቀረው!
ከ1 ሰአት በኋላ ዋጋው በ50% ይጨምራል!
MOA ብለው @realhamdifeki ላይ አሁኑኑ በቅናሽ ይዘዙ! 📩 | 1 432 |
| 19 | 🏆 የደንበኞቻችን ስኬት የእኛ ኩራት ነው! 🎉
የLUY Systems ደንበኞች የPLC ምስረታ ስኬታቸው ምስክር ነው! 🎉
እኛ ስለ MOA ጥራት ከምንናገረው ይልቅ፣ የደንበኞቻችን ውጤት ይናገራል! 🤝📄
ከLUY Systems MOA ወስደው የPLC ምስረታ ሂደታቸውን ያስቀጠሉ ደንበኞቻችንን የሰነድ ማረጋገጫዎች ይመልከቱ! ✅
🔥 የእርስዎን የንግድ ጉዞ በትክክለኛ ሰነድ ለመጀመር ወስነዋል?
⏳ ለ24 ሰዓት ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ እድል እንዳያመልጥዎ!
💡 የራስዎን PLC ለመመስረት ካሰቡ፣ ጊዜው አሁን ነው! 🔥
📩 አሁኑኑ “MOA” ብለው @realhamdifeki ላይ ይላኩ! 🚀🎯 | 1 547 |
| 20 | 🎉🔥 2019ን የንግድ ባለቤት ሆነው ይጀምሩ! 🚀💼
📢 የPLC ምስረታ እና መመስረቻ (MOA) አገልግሎት ጀምረናል! 🎊
💡 የራስዎን PLC ለመመስረት ካሰቡ፣ ይህ ጊዜው ነው! 🔥
📩 አሁኑኑ “MOA” ብለው @realhamdifeki ይላኩ! 🚀🎯 | 1 404 |
