ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Ethio Radar|ኢትዮ ራዳር

Ethio Radar|ኢትዮ ራዳር

Открыть в Telegram

Welcome to Ethio Radar, a professional news analysis platform brought to you by a dedicated team of experienced journalist. stay informed,stay on radar! እንኳን ወደ ኢትዮ ራዳር ቻናል መጡ,ሀሳብ፣አስተያየት፣ መረጃ ለማጋራት ማስታወቂያ ለማሰራት በ @Ethioradarr01 ያናግሩን

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала Ethio Radar|ኢትዮ ራዳር

Канал Ethio Radar|ኢትዮ ራዳር (@ethioradarinfo) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 49 297 подписчиков, занимая 204 место в категории Маркетинг и PR и 716 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 49 297 подписчиков.

Согласно последним данным от 16 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -2 002, а за последние 24 часа — -43, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 1.26%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 0.72% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 620 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 353 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 3.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“Welcome to Ethio Radar, a professional news analysis platform brought to you by a dedicated team of experienced journalist. stay informed,stay on radar! እንኳን ወደ ኢትዮ ራዳር ቻናል መጡ,ሀሳብ፣አስተያየት፣ መረጃ ለማጋራት ማስታወቂያ ለማሰራት በ @Ethioradarr01 ያናግሩን”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 17 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Маркетинг и PR.

49 297
Подписчики
-4324 часа
-4727 дней
-2 00230 дней

Загружаем данные

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
окт. '26
октябрь '260
в 0 каналах
сентябрь '260
в 0 каналах
Get PRO
август '260
в 0 каналах
Get PRO
июль '260
в 2 каналах
Get PRO
июнь '260
в 0 каналах
Get PRO
май '260
в 0 каналах
Get PRO
апрель '260
в 0 каналах
Get PRO
март '260
в 0 каналах
Get PRO
февраль '260
в 0 каналах
Get PRO
январь '260
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '250
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '250
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '250
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '250
в 0 каналах
Get PRO
август '250
в 0 каналах
Get PRO
июль '250
в 0 каналах
Get PRO
июнь '250
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+177
в 19 каналах
Get PRO
апрель '25
+5 928
в 21 каналах
Get PRO
март '25
+169
в 14 каналах
Get PRO
февраль '25
+4 294
в 7 каналах
Get PRO
январь '250
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '24
+18
в 2 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+69
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '24
+141
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+96
в 0 каналах
Get PRO
август '24
+139
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+26 165
в 3 каналах
Get PRO
июнь '24
+1 392
в 249 каналах
Get PRO
май '24
+1 289
в 24 каналах
Get PRO
апрель '24
+8 366
в 18 каналах
Get PRO
март '24
+12 200
в 5 каналах
Get PRO
февраль '24
+10 734
в 4 каналах
Get PRO
январь '24
+9 029
в 58 каналах
Get PRO
декабрь '23
+11 280
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+9 639
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '23
+16 106
в 2 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+24 485
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+1 243
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+1 055
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+149
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+200
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+908
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+468
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+1 206
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+618
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+666
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+877
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+670
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+869
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+463
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+290
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+96
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+74
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+308
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
17 октября0
16 октября0
15 октября0
14 октября0
13 октября0
12 октября0
11 октября0
10 октября0
09 октября0
08 октября0
07 октября0
06 октября0
05 октября0
04 октября0
03 октября0
02 октября0
01 октября0
Посты канала
በመቀሌ ከተማ በሚገኘው የፕሬዝደንቱ ጽሕፈት ቤት ውስጥ ተቀዳዶ የተጣለ የ200 ብር ኖት መገኘቱ ተሰማ ❗️
በመቀሌ ከተማ በሚገኘው የፕሬዝደንቱ ጽሕፈት ቤት ውስጥ ተቀዳዶ የተጣለ የ200 ብር ኖት መገኘቱ ተሰማ ❗️

2
ፖሊስ ማብራሪያ ሰጥቷል ❗️ ብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት (ወመዘክር) ቅጥር ግቢ ውስጥ ወጣት ዮርዳኖስ አምበሉ ላይ በተፈጸመው አሰቃቂ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ኢዮብ እንዳለ በፖሊስ ቁጥ
ፖሊስ ማብራሪያ ሰጥቷል ❗️ ብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት (ወመዘክር) ቅጥር ግቢ ውስጥ ወጣት ዮርዳኖስ አምበሉ ላይ በተፈጸመው አሰቃቂ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ኢዮብ እንዳለ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተጣራበት ይገኛል። ​የአዲስ አበባ ፖሊስ የሰው መግደል ወንጀሎች ምርመራ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር ኃይሉ ኡምኔሳ እንደገለጹት፤ ተጠርጣሪው ከሟች ጋር ከአንድ ዓመት በላይ የዘለቀ የፍቅር ግንኙነት የነበራቸው ሲሆን፣ «በባህሪዋ መለዋወጥ ምክንያት በተፈጠረ ጥርጣሬ» ቄራ አካባቢ ቢላዋ ገዝቶ በመያዝ ወደ ወመዘክር ወስዷታል። በቦታውም በተፈጠረ አለመግባባት በገዛው ቢላዋ አራት ቦታ ወግቶ ህይወቷ እንዲያልፍ አድርጓል። ​ወንጀሉን ፈጽሞ ወደ ሀዋሳ ለመሸሽ የሞከረው ተከሳሽ፤ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) ጋር በተደረገ የቴክኖሎጂ ክትትል ከ48 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ቃሊቲ አካባቢ በቁጥጥር ስር ውሏል። ​ተያያዥ የቁጥጥር እና የምርመራ እርምጃዎች፦ ​የጥበቃ አባላት፦ በወቅቱ በግቢው ውስጥ የነበሩ አራት የጥበቃ ባለሙያዎች ተጠርጣሪውን ያለ ፍተሻ በማስገባታቸው እና ጉዳት የደረሰባትን ወጣት ወደ ሆስፒታል በመውሰድ ፋንታ ኃላፊነታቸውን ባለመወጣታቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል። ​ሌሎች ተጠራጣሪዎች፦ ተከሳሹን ለማሸሽ ሞክረዋል የተባሉት አባቱ እንዲሁም በወቅቱ በግቢው ውስጥ የነበሩ 36 ሰዎች ላይ ምርመራ ተደርጓል። ​ፖሊስ ማንኛውንም አለመግባባት በንግግር ብቻ መፍታት እንደሚገባ አሳስቦ፤ አደጋ የደረሰበትን ሰው በፍጥነት የህክምና እርዳታ እንዲያገኝ ባለማድረግ ህይወቱ እንዲያልፍ ማድረግ በሕግ ፊት የወንጀል ተጠያቂነት እንደሚያስከትል በማሳወቅ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል።
465
3
አዲስ የግብር አሰላል ❗️ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የንግድ ፈቃድ ሳይኖራቸው በሙያ ፈቃድ ብቻ ለሚሰሩ ባለሙያዎችእንደ ጠበቆች፣ የኢንሹራንስ ወኪሎች እና ገማቾች ያሉአዲስ የግብር
አዲስ የግብር አሰላል ❗️ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የንግድ ፈቃድ ሳይኖራቸው በሙያ ፈቃድ ብቻ ለሚሰሩ ባለሙያዎችእንደ ጠበቆች፣ የኢንሹራንስ ወኪሎች እና ገማቾች ያሉአዲስ የግብር አሰላል ደንብ ማውጣቱን አስታውቋል። ​የደንቡ ዋና ዋና ነጥቦች፦ ​📌 የወጪና ገቢ ስሌት፦ የሂሳብ መዝገብ የማያቀርቡ ባለሙያዎች ከሚያገኙት ጠቅላላ ገቢ 35% እንደ ወጪ ታስቦ የሚቀነስላቸው ሲሆን፣ ቀሪው 65% ላይ መደበኛ ግብር እንዲከፍሉ ይደረጋል። ​📌 የጊዜ ገደብ፦ ይህ አሰራር ለ2018 የግብር ዘመን ብቻ የሚቆይ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን፣ በቀጣይ ዓመታት ግን ባለሙያዎቹ ሙሉ መደበኛ የሂሳብ መዝገብ ይዘው መሥራት እንደሚጠበቅባቸው ተመላክቷል።
522
4
በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ያልተከፈለ ደመወዝ እና መደበኛ ክፍያ በአጭር ጊዜ ውስጥ በሂደት ሊጀመር መሆኑ ተሰምቷል። ​መረጃዎች እንደሚያመላክቱት ለሰራተኞቹ በቀናት ውስጥ ክፍያው የ
በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ያልተከፈለ ደመወዝ እና መደበኛ ክፍያ በአጭር ጊዜ ውስጥ በሂደት ሊጀመር መሆኑ ተሰምቷል። ​መረጃዎች እንደሚያመላክቱት ለሰራተኞቹ በቀናት ውስጥ ክፍያው የሚፈፀም ሲሆን፣ ይህም ከሰፊው ማህበረሰብ እና ከሰራተኛው ክፍል አንጻር የተለያዩ አስተያየቶችን እየሳበ ይገኛል። ሰራተኞች ክፍያቸውን በሰዓቱ ማግኘት በግጭቱ ምክንያት የገቡበትን ከፍተኛ የህይወት ጫና እንደሚያቀልላቸው ተነግሯል። ​በሌላ በኩል ክፍያው መፈጸሙን ተከትሎ የሰራተኛው ክፍል የፖለቲካ አቋም እና ድጋፍ ምን ሊመስል እንደሚችል የሚነሱ አነጋጋሪ ጥያቄዎች እንዳሉ ተመላክቷል።
481
5
ኢኒስፔክተሩ ተገደሉ በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በመንግሥት እና በታጣቂዎች መካከል ግጭት በተባባሰበት ወቅት፣ በደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት አዛዥ የሆኑት ኢንስፔክተር ጋሻው ካ
ኢኒስፔክተሩ ተገደሉ በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በመንግሥት እና በታጣቂዎች መካከል ግጭት በተባባሰበት ወቅት፣ በደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት አዛዥ የሆኑት ኢንስፔክተር ጋሻው ካስየ ከበደ መገደላቸው ተሰማ። ​የቦረና ወረዳ ኮሙኒኬሽን ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም ባወጣው የሀዘን መግለጫ፣ ኢንስፔክተር ጋሻው መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም በህግ ማስከበር ዘመቻ ላይ እያሉ ህይወታቸው ማለፉን ይፋ አድርጓል። ​መግለጫው ስለ ገዳዮቹ ማንነት እና ስለ ክስተቱ ዝርዝር ሁኔታ የሰጠው ተጨማሪ መረጃ ባይኖርም፤ «ኢንስፔክተር ጋሻው ካስየ ከበደ መስከረም 30/2019 ዓ.ም በህግ ማስከበር ዘመቻ እያሉ በጀግንነት ለሀገራቸውና ለህዝባቸው ሲሉ በክብር ተሰውተዋል» ሲል አስታውቋል።
533
6
#ነፃ #የዕድል_ጥቆማ 📣 🚀 ነፃ የልብስ ስፌት ሙያ ስልጠና ከብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ጋር ፍላጎት ላላቸው በሙሉ! 🚀 ✨ የስፌት ሙያ መማር እና የራስዎን የሥራ ዕድል መፍጠር ይፈልጋሉ? በአቃ
#ነፃ #የዕድል_ጥቆማ 📣 🚀 ነፃ የልብስ ስፌት ሙያ ስልጠና ከብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ጋር ፍላጎት ላላቸው በሙሉ! 🚀 ✨ የስፌት ሙያ መማር እና የራስዎን የሥራ ዕድል መፍጠር ይፈልጋሉ? በአቃቂ ክ/ከተማ ለሚኖሩ ወጣቶች ይህ ነፃ የሙያ ስልጠና ዕድል ተዘጋጅቷል። STEMpower ከEmmanuel Development Association (EDA) ጋር በመተባበር በሚያካሂደው Windows of Hope ፕሮጀክት ነፃ የልብስ ስፌት ሙያ ስልጠና ከብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት አዘጋጅቷል። ምን ያገኛሉ? 🔹 ተግባራዊ የልብስ ስፌት ክህሎት 🔹 የሕይወት ክህሎት እና የሥራ ፈጠራ እውቀት 🔹 የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት 🔹 በስልጠናው ጥሩ ብቃት ላሳዩ ተሳታፊዎች የስፌት ማሽን ሽልማት ማን መሳተፍ ይችላል? 🔸 በአቃቂ ክ/ከተማ የሚኖሩ 🔸 የስፌት ሙያ መማር የሚፈልጉ 🔸 ክህሎት በማዳበር የራሳቸውን የሥራ ዕድል መፍጠር የሚፈልጉ 📍 ቦታ: አቃቂ Training Center፣ አቃቂ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ 🔗 ለመመዝገብ: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScBkhHEdBPF1lglsGOBLWEQleiLVmkLBTldb1dtMWUbecr5BQ/viewform?usp=header 📝 ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም.
469
7
የተማረኩ የጦር መሳሪያዎች ለዲፕሎማቶች ተጎበኙ የመከላከያ ሠራዊት ከኤርትራ መንግሥት ለህወሓት ሊተላለፉ የነበሩ እና በቁጥጥር ስር የዋሉ የተማረኩ የጦር መሳሪያዎችን አዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች
የተማረኩ የጦር መሳሪያዎች ለዲፕሎማቶች ተጎበኙ የመከላከያ ሠራዊት ከኤርትራ መንግሥት ለህወሓት ሊተላለፉ የነበሩ እና በቁጥጥር ስር የዋሉ የተማረኩ የጦር መሳሪያዎችን አዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች እና ወታደራዊ አታሼዎች አስጎብኝቷል። ​በምድር ኃይል ግቢ በተደረገው በዚህ ጉብኝት፣ በሰሜኑ ግጭት የግብጽ እና የኤርትራ ቀጥተኛ ጣልቃ ገብነት በግልጽ በማስረጃ ተመልክቷል። በመሳሪያዎቹ ላይ ባለው የባች ኮድ (Batch Code) አማካኝነት ምንጭነታቸው ለዲፕሎማቶቹ ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ ማስረጃዎችን የተከተለ አጠቃላይ ገለፃው በቀጣይ ቀናትም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል።
403
8
የሞተር እገዳ ተነሳ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ተጥሎ የነበረው የሁለት እግር ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር እገዳ መነሳቱን የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን በይፋ አስታውቋል። ​እንደ መ
የሞተር እገዳ ተነሳ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ተጥሎ የነበረው የሁለት እግር ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር እገዳ መነሳቱን የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን በይፋ አስታውቋል። ​እንደ መግለጫው ከሆነ እገዳው የሚነሳበትና እንቅስቃሴ የሚጀመርበት ጊዜ ከነገ ጥቅምት 04 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 12:00 ሰዓት ጀምሮ ይሆናል። ​ቅድመ-ሁኔታና ማስጠንቀቂያ: ​ህጋዊ የፅሁፍ መንቀሳቀሻ ፈቃድ ያላቸው እና ፈቃዳቸውን ያደሱ አሽከርካሪዎች ብቻ መንቀሳቀስ ይችላሉ። ​ፈቃድ የሌላቸው፣ ያላደሱ እንዲሁም የትራፊክ ህግ በሚጥሱ አሽከርካሪዎች ላይ ጥብቅ ህጋዊ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አበክሮ አስጠንቅቋል።
467
9
ኮለኔሎቹ እጃቸውን ሰጡ ❗️ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በሚደረጉ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች የቁጥጥር እና የእጅ የመስጠት ርምጃዎች መቀጠላቸው ተሰማ። በዚህም መሰረት የጄኔራል ጆን ሜዲድ አጃቢዎችና ሹፌር
ኮለኔሎቹ እጃቸውን ሰጡ ❗️ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በሚደረጉ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች የቁጥጥር እና የእጅ የመስጠት ርምጃዎች መቀጠላቸው ተሰማ። በዚህም መሰረት የጄኔራል ጆን ሜዲድ አጃቢዎችና ሹፌር ጄኔራሉን ከመኪናቸው ጋር በእንትጮ በረሃ ጥለው በመሄድ ለመከላከያ ሰራዊት እጅ ሰጥተዋል። ​ከዚህ በተጨማሪም የቀድሞ የትግራይ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር እና አሁን የአርሚ 72 ምክትል አዛዥ የሆኑትን ኮሎኔል ብርሃኔ ገብረአናንያን ጨምሮ አጠቃላይ አምስት ከፍተኛ ማዕረግ ያላቸው ኮሎኔሎች ከየቡድናቸው ጋር እጅ መሥጠታቸው ታውቋል።
503
10
Нет текста...
467
11
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያስተላለፉት መልዕክት፡- 19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ‎ ‎“ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን” ‎ ‎ብሔራዊ አንድነት ለኢትዮጵያ የ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያስተላለፉት መልዕክት፡- 19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ‎ ‎“ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን” ‎ ‎ብሔራዊ አንድነት ለኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ መሠረት ነው። ሠንደቅ ዓላማችንም የጋራ ታሪካችንን፣ ሉዓላዊነታችንና በልዩነቶቻችን መካከል በጋራ የመቆም አቅማችንን የሚያስታውስ የብሔራዊ አንድነታችን ምልክት ነው። ‎ ‎በዓድዋ የሀገሪቱ ሕዝቦች ልዩነቶቻቸውን ወደ ጎን በመተው በጋራ በመቆማቸው፣ በታላቅ ገድላቸው የዓለምን ትኩረት መሳብ ችለዋል። አባቶቻችን በፈተናዎች ከመከፋፈል ይልቅ አንድነታቸውን አሳይተዋል። ይህ በጋራ የመቆም ጥሪ መቼም ቢሆን ተቋርጦ አያውቅም፤ እያንዳንዱም ትውልድ ለዚህ ጥሪ እንዴት ምላሽ መስጠት እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል። ‎ ‎መደመር ሁላችንንም አንድ ቀላል ጥያቄ ይጠይቀናል፤ እኛ የሀገራችንን እጣ ፈንታ ከዳር ቆመን የምንታዘብ ተመልካቾች ነን? ወይንስ “ይህች ሀገሬ ናት፤ የወደፊት ዕጣ ፈንታዋም ያሳስበኛል” ማለት የምንችል ባለቤቶች? ‎ ‎ቋንቋዎቻችን፣ ሃይማኖቶቻችን እና ማንነቶቻችን ለዘመናት በጋራ በምናልፍበት ታሪካዊ ጉዞ ውስጥ አብረው ተሰናስለው የተሸመኑ የአንድ ሸማ ክሮች ናቸው። ለሀገር መቆም ከትንንሽ የድፍረት እርምጃዎች ይጀምራል፤ ከራስ አልፎ ሰፊ ርዕይ ይዞ መሥራትንም ይጠይቃል። ያለፉት ትውልዶች ሀገሪቱን እንድንረከብ መስዋዕትነት ከፍለዋል፤ ዛሬ በጋራ የምናጸናትን ሀገር ነው ለቀጣዩ ትውልድ የምናስተላልፈው። ‎ ‎ስለሆነም ዛሬ ራስዎን ይጠይቁ፤ ለሀገርዎ አንድነትና ብልጽግና ምን አበረክታለሁ?
575
12
ደባ ሲማ በቁጥጥር ስር በቡሬ አሰብ ግንባር በዛሬው እለት በተከናወነ ወታደራዊ እንቅስቃሴ፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እጅግ ስትራቴጂካዊ የሆነችውን እና አሰብን ለመቆጣጠር ወሳኝ እምብርት የሆነችው
ደባ ሲማ በቁጥጥር ስር በቡሬ አሰብ ግንባር በዛሬው እለት በተከናወነ ወታደራዊ እንቅስቃሴ፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እጅግ ስትራቴጂካዊ የሆነችውን እና አሰብን ለመቆጣጠር ወሳኝ እምብርት የሆነችውን ዳባሲማን በቁጥጥሩ ስር ማዋሉ ተሰማ። ​ዳባሲማ ለአካባቢው ያለው ወታደራዊ እናጂኦፖለቲካዊ ቁመና እጅግ የጎላ ሲሆን፤ በኤርትራ ደቡባዊ ቀይ ባሕር ክልል ውስጥ በደቡባዊ ደንካልያ አካባቢ የምትገኝ ስፍራ ናት። ቦታው ያለው ታላቅ ስትራቴጂካዊ አስፈላጊነት ከአሰብ ወደብና ከኤርትራ–ኢትዮጵያ የድንበር መስመር ጋር ካለው የቀጥታ ግንኙነት አንፃር ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጠው መሆኑ ታውቋል።
534
13
አሳዛኝ ዜና 💔 የ22 አመቷ ወጣት በጩቤ ተወግታ ሕይወቷ አለፈ በአዲስ አበባ ከተማ ወመዘክር (ቤተ-መጻሕፍትና ቤተ-መዛግብት) ግቢ ውስጥ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ገደ
አሳዛኝ ዜና 💔 የ22 አመቷ ወጣት በጩቤ ተወግታ ሕይወቷ አለፈ በአዲስ አበባ ከተማ ወመዘክር (ቤተ-መጻሕፍትና ቤተ-መዛግብት) ግቢ ውስጥ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ገደማ የ22 ዓመቷ ወጣት ዮርዳኖስ አምበሉ በጩቤ ጥቃት ህይወቷ ማለፉን የተቋሙ ተጠቃሚዎች ገለፀዋል ። ​እንደ ተጠቃሚዎቹ ማብራሪያ፣ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የማዕረግ ተመራቂና የኤሲሲኤ (ACCA) ሰርተፊኬቷን ለማጠናቀቅ ሁለት ኮርሶች ብቻ ቀርተዋት የነበረችው ወጣት ዮርዳኖስ አምበሉ፣ ከፍቅረኛዋ ጋር ወደ ተቋሙ ገብተው አገልግሎት ከተጠቀሙ በኋላ በመውጣት ላይ እያሉ ነው ይህ አሰቃቂ ጥቃት የተፈጸመባት። ​ተጠራጣሪው ግለሰብ ወጣቷን ፍቅረኛውን በጩቤ ሶስት ቦታ ወግቶ ህይወቷ እንዲያልፍ ካደረገ በኋላ ከአካባቢው ያመለከተ ቢሆንም፣ በፖሊስ የቅርብ ክትትል በሕግ ቁጥጥር ስር መዋሉ ተጠቁሟል። ​ጸጥተኛ በሆነው የወመዘክር አካባቢ የተፈጸመውን ይህን አሰቃቂ ድርጊት ተከትሎ፣ ቀደም ሲል እስከ ምሽቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ይሰጥ የነበረው የህዝብ አገልግሎት አሁን ላይ እስከ ቀኑ 12፡00 ሰዓት ብቻ እንዲወሰን መደረጉን ተጠቃሚዎቹ አበክረው አመልክተዋል። ፖሊስ ስለ ወንጀሉ አጠቃላይ መንስኤና ዝርዝር ሁኔታዎችን በተመለከተ ምርመራ እያደረገ የሚገኝ ሲሆን፣ ውጤቱን ወደፊት ይፋ እንደሚያደርግ ይጠበቃል።
1 078
14
አክሱም ብቻ ቀርታለች ❗️ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ሰላም ሰራዊት ዛሬ እሰከ ምሳ ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ አድዋን (ተከማን) ሙሉ በሙ
አክሱም ብቻ ቀርታለች ❗️ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ሰላም ሰራዊት ዛሬ እሰከ ምሳ ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ አድዋን (ተከማን) ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸው ተሰማ። ​ከዚህ ቀደም አብዛኞቹን የክልሉ ከተሞች በቁጥጥራቸው ስር ያዋሉት ሁለቱ ሰራዊቶች፣ አሁን ባለው አጠቃላይ የጸጥታ ሁኔታ መሰረት ማስገባት የቻሉት ተጨማሪ ስትራቴጂካዊ ምዕራፍ ነው። አሁን ባለው አሰላለፍ መሰረት ከትግራይ ከተሞች ቁጥጥር ውጪ ሆና የቀረችው ብቸኛዋ ከተማ አክሱም ብቻ መሆኗ ታውቋል።
626
15
የሽንት ቤት ፈሳሽ ወደ ወንዝ የለቀቀው ተቋም ከፍተኛ ቅጣት ተጣለበት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣንና የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አካባቢ ጥበቃ ጽህፈት ቤት በጋራ ባካ
የሽንት ቤት ፈሳሽ ወደ ወንዝ የለቀቀው ተቋም ከፍተኛ ቅጣት ተጣለበት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣንና የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አካባቢ ጥበቃ ጽህፈት ቤት በጋራ ባካሄዱት ድንገተኛ ቁጥጥር፣ «ጂያንግዙ» የተባለ የቻይና ካምፕ የሽንት ቤት ፈሳሽ በቀጥታ ወደ ወንዝ ሲለቅ እጅ ከፍንጅ ተይዟል። ​ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ እንደገለጸው ድርጊቱ የአካባቢን እና የወንዞችን ንጽህና በእጅጉ የሚበክል በመሆኑ፣ በወጣው የደንብ መተላለፍ ደንብ ቁጥር 180/2017 መሠረት ተቋሙ የ400 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት የተጣለበት ሲሆን፣ ወደ ወንዝ የሚለቀቀውን ፈሳሽም በአስቸኳይ እንዲያስቆም ተደርጓል። ​ማንኛውም የግልም ሆነ የመንግሥት ተቋም የአካባቢን ንጽህና የመጠበቅ ግዴታ እንዳለበት ያሳሰበው ባለስልጣኑ፣ መሰል ህገ-ወጥ ድርጊቶችን በሚፈጽሙ አካላት ላይ የሚወሰደው አስተዳደራዊ እና ሕጋዊ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል። ኅብረተሰቡም መሰል የአካባቢ ብክለት እና የደንብ መተላለፍ ድርጊቶችን ሲመለከት በ 9995 ነፃ የስልክ መስመር በመደወል ጥቆማ እንዲሰጥ ጥሪ አቅርቧል።
594
16
ድንገተኛ የእሳት አደጋ በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ 018 ቀበሌ «ምስትንክር» በተባለ ጎጥ በተከሰተ ድንገተኛ የእሳት አደጋ 52 የሳር እና 4 የቆርቆሮ፣ በጠቅላላው 56 ቤቶች ሙሉ በሙሉ በመቃጠል ወደ አማድነት ተቀይረዋል። ​በዚሁ አስከፊ አደጋ የ30 አበወራ እና እማወራ አባላት የሆኑ 171 ሰዎች የጉዳቱ ሰለባ የሆኑ ሲሆን፤ 348 ኩንታል እህል፣ በርካታ የቤት እንስሳት እና ሙሉ የቤት እቃዎች ወድመዋል። ክስተቱን ተከትሎ የወረዳው አደጋ ስጋት ቡድን ሜዳ ላይ ለወደቁት ተጎጂዎች አስቸኳይ ድጋፍ ለማድረስ የድንገተኛ እርዳታ ጥሪ አቅርቧል። ​======================= ለፈጣን እና ትኩስ መረጃዎች የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችንን ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Telegram  ||  Facebook   ||  Tiktok ''አስቀድመው ይወቁ ከራዳር አይራቁ''-ኢትዮ ራዳር
3
17
Нет текста...
517
18
ትግራይ በኮማንድ ፖስት ልትመራ ነው ❗️ ከ6 ወር በኋላ ምርጫ ይኖራል❗️ የሕወሓት መሪዎች ከክልሉ ዋና ዋና ከተሞች ለቅቀው መውጣታቸውን ተከትሎ፣ የትግራይ ክልል በፌደራል መንግሥቱ ኮማንድ ፖስት ሥ
ትግራይ በኮማንድ ፖስት ልትመራ ነው ❗️ ከ6 ወር በኋላ ምርጫ ይኖራል❗️ የሕወሓት መሪዎች ከክልሉ ዋና ዋና ከተሞች ለቅቀው መውጣታቸውን ተከትሎ፣ የትግራይ ክልል በፌደራል መንግሥቱ ኮማንድ ፖስት ሥር ሆኖ እንደሚመራና ከስድስት ወራት በኋላ ምርጫ ተካሂዶ ህጋዊ አስተዳደር እንደሚመሰረት አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ። ​አቶ ጌታቸው ለቲቢኤስ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፣ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ዋና ዓላማ የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ፣ የህዝቡን ደኅንነት ማስከበር እና ክልሉን መልሶ ማደራጀት መሆኑን ተናግረዋል። አክለውም የክልሉን ፀጥታና ደህንነት የመከላከያ ሠራዊት ከትግራይ ሰላም ኃይሎች ጋር በመሆን በጋራ የሚያስከብሩ ሲሆን፣ አስቸኳይ ሰብአዊ እርዳታዎችም ለህብረተሰቡ እንደሚቀርቡ ገልጸዋል። ​በተጨማሪም ከምዕራብ ትግራይ የተፈናቀሉ ወገኖች ሙሉ በሙሉ ወደ ቀያቸው እንደሚመለሱ የገለጹት አቶ ጌታቸው፣ ከ6 ወራት በኋላ በሚካሄደው ምርጫ በህዝብ የተመረጠ አስተዳደር ስልጣኑን በህጋዊ መንገድ እንደሚረከብ አስታውቀዋል። #ትግራይ #መቀሌ #ኢትዮጵያ
501
19
+7
Нет текста...
607
20
Нет текста...
436