ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

Ethio Radar|ኢትዮ ራዳር

Ethio Radar|ኢትዮ ራዳር

الذهاب إلى القناة على Telegram

Welcome to Ethio Radar, a professional news analysis platform brought to you by a dedicated team of experienced journalist. stay informed,stay on radar! እንኳን ወደ ኢትዮ ራዳር ቻናል መጡ,ሀሳብ፣አስተያየት፣ መረጃ ለማጋራት ማስታወቂያ ለማሰራት በ @Ethioradarr01 ያናግሩን

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Ethio Radar|ኢትዮ ራዳር

تُعد قناة Ethio Radar|ኢትዮ ራዳር (@ethioradarinfo) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 49 692 مشتركاً، محتلاً المرتبة 201 في فئة التسويق و RR والمرتبة 686 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 49 692 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 10 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -2 253، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 1.18‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 0.67‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 587 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 334 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 3.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“Welcome to Ethio Radar, a professional news analysis platform brought to you by a dedicated team of experienced journalist. stay informed,stay on radar! እንኳን ወደ ኢትዮ ራዳር ቻናል መጡ,ሀሳብ፣አስተያየት፣ መረጃ ለማጋራት ማስታወቂያ ለማሰራት በ @Ethioradarr01 ያናግሩን”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 11 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التسويق و RR.

49 692
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-3667 أيام
-2 25330 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '260
في 0 قنوات
سبتمبر '260
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '260
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '260
في 2 قنوات
Get PRO
يونيو '260
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '260
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '260
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '260
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '260
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '260
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '250
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '250
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '250
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+177
في 19 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+5 928
في 21 قنوات
Get PRO
مارس '25
+169
في 14 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+4 294
في 7 قنوات
Get PRO
يناير '250
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+18
في 2 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+69
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+141
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+96
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+139
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+26 165
في 3 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+1 392
في 249 قنوات
Get PRO
مايو '24
+1 289
في 24 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+8 366
في 18 قنوات
Get PRO
مارس '24
+12 200
في 5 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+10 734
في 4 قنوات
Get PRO
يناير '24
+9 029
في 58 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+11 280
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+9 639
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+16 106
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+24 485
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+1 243
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+1 055
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+149
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+200
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+908
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+468
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+1 206
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+618
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+666
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+877
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+670
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+869
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+463
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+290
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+96
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+74
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+308
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
10 أكتوبر0
09 أكتوبر0
08 أكتوبر0
07 أكتوبر0
06 أكتوبر0
05 أكتوبر0
04 أكتوبر0
03 أكتوبر0
02 أكتوبر0
01 أكتوبر0
منشورات القناة
አሳዛኝ ዜና 💔 የ22 አመቷ ወጣት በጩቤ ተወግታ ሕይወቷ አለፈ በአዲስ አበባ ከተማ ወመዘክር (ቤተ-መጻሕፍትና ቤተ-መዛግብት) ግቢ ውስጥ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ገደ
አሳዛኝ ዜና 💔 የ22 አመቷ ወጣት በጩቤ ተወግታ ሕይወቷ አለፈ በአዲስ አበባ ከተማ ወመዘክር (ቤተ-መጻሕፍትና ቤተ-መዛግብት) ግቢ ውስጥ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ገደማ የ22 ዓመቷ ወጣት ዮርዳኖስ አምበሉ በጩቤ ጥቃት ህይወቷ ማለፉን የተቋሙ ተጠቃሚዎች ገለፀዋል ። ​እንደ ተጠቃሚዎቹ ማብራሪያ፣ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የማዕረግ ተመራቂና የኤሲሲኤ (ACCA) ሰርተፊኬቷን ለማጠናቀቅ ሁለት ኮርሶች ብቻ ቀርተዋት የነበረችው ወጣት ዮርዳኖስ አምበሉ፣ ከፍቅረኛዋ ጋር ወደ ተቋሙ ገብተው አገልግሎት ከተጠቀሙ በኋላ በመውጣት ላይ እያሉ ነው ይህ አሰቃቂ ጥቃት የተፈጸመባት። ​ተጠራጣሪው ግለሰብ ወጣቷን ፍቅረኛውን በጩቤ ሶስት ቦታ ወግቶ ህይወቷ እንዲያልፍ ካደረገ በኋላ ከአካባቢው ያመለከተ ቢሆንም፣ በፖሊስ የቅርብ ክትትል በሕግ ቁጥጥር ስር መዋሉ ተጠቁሟል። ​ጸጥተኛ በሆነው የወመዘክር አካባቢ የተፈጸመውን ይህን አሰቃቂ ድርጊት ተከትሎ፣ ቀደም ሲል እስከ ምሽቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ይሰጥ የነበረው የህዝብ አገልግሎት አሁን ላይ እስከ ቀኑ 12፡00 ሰዓት ብቻ እንዲወሰን መደረጉን ተጠቃሚዎቹ አበክረው አመልክተዋል። ፖሊስ ስለ ወንጀሉ አጠቃላይ መንስኤና ዝርዝር ሁኔታዎችን በተመለከተ ምርመራ እያደረገ የሚገኝ ሲሆን፣ ውጤቱን ወደፊት ይፋ እንደሚያደርግ ይጠበቃል።

2
አክሱም ብቻ ቀርታለች ❗️ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ሰላም ሰራዊት ዛሬ እሰከ ምሳ ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ አድዋን (ተከማን) ሙሉ በሙ
አክሱም ብቻ ቀርታለች ❗️ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ሰላም ሰራዊት ዛሬ እሰከ ምሳ ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ አድዋን (ተከማን) ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸው ተሰማ። ​ከዚህ ቀደም አብዛኞቹን የክልሉ ከተሞች በቁጥጥራቸው ስር ያዋሉት ሁለቱ ሰራዊቶች፣ አሁን ባለው አጠቃላይ የጸጥታ ሁኔታ መሰረት ማስገባት የቻሉት ተጨማሪ ስትራቴጂካዊ ምዕራፍ ነው። አሁን ባለው አሰላለፍ መሰረት ከትግራይ ከተሞች ቁጥጥር ውጪ ሆና የቀረችው ብቸኛዋ ከተማ አክሱም ብቻ መሆኗ ታውቋል።
376
3
የሽንት ቤት ፈሳሽ ወደ ወንዝ የለቀቀው ተቋም ከፍተኛ ቅጣት ተጣለበት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣንና የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አካባቢ ጥበቃ ጽህፈት ቤት በጋራ ባካ
የሽንት ቤት ፈሳሽ ወደ ወንዝ የለቀቀው ተቋም ከፍተኛ ቅጣት ተጣለበት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣንና የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አካባቢ ጥበቃ ጽህፈት ቤት በጋራ ባካሄዱት ድንገተኛ ቁጥጥር፣ «ጂያንግዙ» የተባለ የቻይና ካምፕ የሽንት ቤት ፈሳሽ በቀጥታ ወደ ወንዝ ሲለቅ እጅ ከፍንጅ ተይዟል። ​ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ እንደገለጸው ድርጊቱ የአካባቢን እና የወንዞችን ንጽህና በእጅጉ የሚበክል በመሆኑ፣ በወጣው የደንብ መተላለፍ ደንብ ቁጥር 180/2017 መሠረት ተቋሙ የ400 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት የተጣለበት ሲሆን፣ ወደ ወንዝ የሚለቀቀውን ፈሳሽም በአስቸኳይ እንዲያስቆም ተደርጓል። ​ማንኛውም የግልም ሆነ የመንግሥት ተቋም የአካባቢን ንጽህና የመጠበቅ ግዴታ እንዳለበት ያሳሰበው ባለስልጣኑ፣ መሰል ህገ-ወጥ ድርጊቶችን በሚፈጽሙ አካላት ላይ የሚወሰደው አስተዳደራዊ እና ሕጋዊ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል። ኅብረተሰቡም መሰል የአካባቢ ብክለት እና የደንብ መተላለፍ ድርጊቶችን ሲመለከት በ 9995 ነፃ የስልክ መስመር በመደወል ጥቆማ እንዲሰጥ ጥሪ አቅርቧል።
375
4
ድንገተኛ የእሳት አደጋ በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ 018 ቀበሌ «ምስትንክር» በተባለ ጎጥ በተከሰተ ድንገተኛ የእሳት አደጋ 52 የሳር እና 4 የቆርቆሮ፣ በጠቅላላው 56 ቤቶች ሙሉ በሙሉ በመቃጠል ወደ አማድነት ተቀይረዋል። ​በዚሁ አስከፊ አደጋ የ30 አበወራ እና እማወራ አባላት የሆኑ 171 ሰዎች የጉዳቱ ሰለባ የሆኑ ሲሆን፤ 348 ኩንታል እህል፣ በርካታ የቤት እንስሳት እና ሙሉ የቤት እቃዎች ወድመዋል። ክስተቱን ተከትሎ የወረዳው አደጋ ስጋት ቡድን ሜዳ ላይ ለወደቁት ተጎጂዎች አስቸኳይ ድጋፍ ለማድረስ የድንገተኛ እርዳታ ጥሪ አቅርቧል። ​======================= ለፈጣን እና ትኩስ መረጃዎች የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችንን ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Telegram  ||  Facebook   ||  Tiktok ''አስቀድመው ይወቁ ከራዳር አይራቁ''-ኢትዮ ራዳር
3
5
لا يوجد نص...
328
6
ትግራይ በኮማንድ ፖስት ልትመራ ነው ❗️ ከ6 ወር በኋላ ምርጫ ይኖራል❗️ የሕወሓት መሪዎች ከክልሉ ዋና ዋና ከተሞች ለቅቀው መውጣታቸውን ተከትሎ፣ የትግራይ ክልል በፌደራል መንግሥቱ ኮማንድ ፖስት ሥ
ትግራይ በኮማንድ ፖስት ልትመራ ነው ❗️ ከ6 ወር በኋላ ምርጫ ይኖራል❗️ የሕወሓት መሪዎች ከክልሉ ዋና ዋና ከተሞች ለቅቀው መውጣታቸውን ተከትሎ፣ የትግራይ ክልል በፌደራል መንግሥቱ ኮማንድ ፖስት ሥር ሆኖ እንደሚመራና ከስድስት ወራት በኋላ ምርጫ ተካሂዶ ህጋዊ አስተዳደር እንደሚመሰረት አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ። ​አቶ ጌታቸው ለቲቢኤስ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፣ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ዋና ዓላማ የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ፣ የህዝቡን ደኅንነት ማስከበር እና ክልሉን መልሶ ማደራጀት መሆኑን ተናግረዋል። አክለውም የክልሉን ፀጥታና ደህንነት የመከላከያ ሠራዊት ከትግራይ ሰላም ኃይሎች ጋር በመሆን በጋራ የሚያስከብሩ ሲሆን፣ አስቸኳይ ሰብአዊ እርዳታዎችም ለህብረተሰቡ እንደሚቀርቡ ገልጸዋል። ​በተጨማሪም ከምዕራብ ትግራይ የተፈናቀሉ ወገኖች ሙሉ በሙሉ ወደ ቀያቸው እንደሚመለሱ የገለጹት አቶ ጌታቸው፣ ከ6 ወራት በኋላ በሚካሄደው ምርጫ በህዝብ የተመረጠ አስተዳደር ስልጣኑን በህጋዊ መንገድ እንደሚረከብ አስታውቀዋል። #ትግራይ #መቀሌ #ኢትዮጵያ
300
7
+7
لا يوجد نص...
323
8
لا يوجد نص...
325
9
لا يوجد نص...
437
10
ኤርትራ'ጦርነት ታውጆብኛል'ስትል ኢትዮጲያን ከሰሰች የቀጣናውን ሰላም በእጅጉ የሚያጋውስ እና ሁኔታዎችን ወደ ከፋ አውዳሚ ደረጃ የሚያሸጋግር አደገኛ ክስተት ተመዝግቧል። ኤርትራ “ኢትዮጵያ ጦርነት አ
ኤርትራ'ጦርነት ታውጆብኛል'ስትል ኢትዮጲያን ከሰሰች የቀጣናውን ሰላም በእጅጉ የሚያጋውስ እና ሁኔታዎችን ወደ ከፋ አውዳሚ ደረጃ የሚያሸጋግር አደገኛ ክስተት ተመዝግቧል። ኤርትራ “ኢትዮጵያ ጦርነት አወጀችብኝ” ስትል ድርጊቱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) በአስቸኳይ እንዲያወግዝላት በዛሬው ዕለት መስከረም 30/2019 ዓ.ም ይፋዊ የቅሬታ ደብዳቤ መጻፏ ታውቋል። ​የኤርትራ ሠራዊት በሰሜን ኢትዮጵያ በኩል እስከ አዲግራት ከተማ ድረስ ዘልቆ በመግባት በቀጥታ በጦርነቱ ላይ መሳተፉን ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የኤርትራ ኃይሎች የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ግዛት በአስቸኳይ ለቀው እንዲወጡና ይህ ካልሆነ ግን አገሪቱ ራሷን ከመከላከል ውጪ ሌላ አማራጭ እንደሌላት ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ማሳወቋ ይታወሳል። ይህንን መግለጫ ተከትሎ ኤርትራ ያቀረበችው አቤቱታ በሁለቱ አገራት መካከል አደገኛ የጦርነት ደወል እንዲደወል አድርጓል።
437
11
ትራምፕ በህዳሴ ግድቡ ጉዳይ ❗️ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፉት ሁለት ዓመታት በአለም አቀፍ ደረጃ ሊከሰቱ የነበሩ በርካታ ግጭቶችንና ጦርነቶችን በማስቀረት የታላቅ ሰላም መሪ መሆናቸው
ትራምፕ በህዳሴ ግድቡ ጉዳይ ❗️ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፉት ሁለት ዓመታት በአለም አቀፍ ደረጃ ሊከሰቱ የነበሩ በርካታ ግጭቶችንና ጦርነቶችን በማስቀረት የታላቅ ሰላም መሪ መሆናቸውን በመግለጽ፣ የኢትዮጵያን እና የዓባይ ወንዝ ጉዳይ ዳግም አጀንዳ አድርገው አንስተዋል። ​ትራምፕ ከሰዓታት በፊት በኒውዮርክ በተካሄደው የምርጫ ዘመቻ ማጠናቀቂያ መድረክ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጋር ተያይዞ በኢትዮጵያና በግብፅ መካከል ሊከሰት የሚችለውን ውጥረትና አለመግባባት ማስቀረታቸውን ገልጸዋል። በወቅቱ አሜሪካ ለኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የፋይናንስ ድጋፍ ታደርግ እንደነበር ያስታወሱት ትራምፕ፣ ይህም ሊሆን የማይገባው እንደነበረ በመጥቀስ ድጋፉን ሲሰጡ የነበሩ አመራሮችን ማስታወሳቸውን ተናግረዋል። ​በተጨማሪም ፕሬዝዳንቱ ከህዳሴው ግድብ የውሃ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ፣ ከአስተዳደራቸው የተወሰኑ ወራት ውስጥ በግድቡ ጉዳይ ኢትዮጵያና ግብፅ ዳግም ወደ ድርድር እንዲመለሱ እንደሚያደርጉ በይፋ አስታውቀዋል።
371
12
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የደቡብ ኦሞ ዞን ፖሊስ አባላት የሆኑ 3 ግለሰቦች፣ የፖሊስ ተቋምን ደንብ እና መመሪያዎችን በመጻረር በተከበረው የደንብ ልብስ አጠቃቀም ላይ ህግ አፍራሽ ድርጊት መፈጸማቸው ተ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የደቡብ ኦሞ ዞን ፖሊስ አባላት የሆኑ 3 ግለሰቦች፣ የፖሊስ ተቋምን ደንብ እና መመሪያዎችን በመጻረር በተከበረው የደንብ ልብስ አጠቃቀም ላይ ህግ አፍራሽ ድርጊት መፈጸማቸው ተረጋግጧል። አባላቱ የፖሊስን ዩኒፎርም ሙሉ በሙሉ በመልበስ በቲክቶክ ማህበራዊ ሚዲያ መድረክ ላይ ፌዝና መዝናኛዎችን ሲለቁ መገኘታቸው ታውቋል። ​የተቋሙን ክብር፣ ሙያዊ ስነ-ምግባር እና ገጽታ በሚያጎድፍ ተግባር ላይ በመሰማራታቸውም በቁጥጥር ስር ውለዋል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፣ መሰል ድርጊቶች ላይ በተሰማሩ አካላት ላይ ጥብቅ ክትትል በማድረግ አስፈላጊውን ህጋዊ እና አስተማሪ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል።
363
13
#ሹመት በዛሬው ዕለት 62 አመራሮችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሚኒስትር ዴዔታነት ሾመዋል። መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia+2
#ሹመት በዛሬው ዕለት 62 አመራሮችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሚኒስትር ዴዔታነት ሾመዋል። መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
379
14
ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ ተሾሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዛሬ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ አቶ ጌታቸው ረዳን የጠቅ
ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ  ተሾሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዛሬ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ አቶ ጌታቸው ረዳን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አድርገው በድጋሚ መሾማቸውን አስታውቀዋል። አቶ ጌታቸው ከፕሪቶሪያው ስምምነት ከተፈፀመ በኃላ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት በመሆን በማገልገል ላይ እያሉ ከህወሓት አመራሮች ጋር በገቡት ቅራኔ የክልሉን የስራ ሀላፊነት በመተው የጠቅላይ ሚኒስቴርን ቢሮ መቀላቀላቸው ይታወሳል። @Seledadotio @Seledadotio
480
15
+3
لا يوجد نص...
687
16
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና አስፈፃሚ የነበሩት ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እንዲሆኑ በጠቅላይ ሚኒስትሩ በእጩነት ቀርበዋል። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታ
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና አስፈፃሚ የነበሩት ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እንዲሆኑ በጠቅላይ ሚኒስትሩ በእጩነት ቀርበዋል። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
481
17
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ አቶ መሐመድ እድሪስ የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ፡፡ መስከረም 28/2019 ዓ.ም
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ አቶ መሐመድ እድሪስ የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ፡፡ መስከረም 28/2019 ዓ.ም
409
18
በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በነበሩበት የቀጠሉ ሚኒስትሮች ታወቀዋል።+5
በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በነበሩበት የቀጠሉ ሚኒስትሮች ታወቀዋል።
671
19
የኤርትራ ወታደሮች የኢትዮጵያን ድንበር አልፈው ወደ አዲግራት መግባታቸው ተገለፀ ​የኤርትራ ወታደሮች የኢትዮጵያን ድንበር አልፈው ወደ ትግራይ ክልል ዘልቀው መግባታቸውን እንደተመለከቱ ቢቢሲ ያነጋገራ
የኤርትራ ወታደሮች የኢትዮጵያን ድንበር አልፈው ወደ አዲግራት መግባታቸው ተገለፀ ​የኤርትራ ወታደሮች የኢትዮጵያን ድንበር አልፈው ወደ ትግራይ ክልል ዘልቀው መግባታቸውን እንደተመለከቱ ቢቢሲ ያነጋገራቸው የአዲግራት ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። ​ቢቢሲ ያናገራቸው ነዋሪዎች እንደተናገሩት፣ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የኤርትራ ወታደሮች በአዲግራት ከተማ በኩል ወደ ሌሎች የትግራይ አካባቢዎች በጭነት ተሽከርካሪዎች እና በእግራቸው ሲያቋርጡ የተመለከቱት ከዛሬ ረቡዕ ማለዳ ጀምሮ መሆኑን አስታውቀዋል።
575
20
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር በባህር በር፣ በህገ-መንግስት ማሻሻያ እና በጦር ኃይሉ ግንባታ ላይ ወሳኝ ነጥቦችን አንሱ ​ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር በባህር በር፣ በህገ-መንግስት ማሻሻያ እና በጦር ኃይሉ ግንባታ ላይ ወሳኝ ነጥቦችን አንሱ ​ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ባደረጉት ንግግር በህገ-መንግስት መሻሻል፣ በባህር በር እና በመከላከያ ግንባታ ዙሪያ ዋና ዋና ነጥቦችን አንስተዋል። ​📌 የባህር በርን በተመለከተ፦ ​"የኢትዮጵያ ስልጣኔ ያለ ባህር በር እውን ሊሆን አይችልም። ከጎረቤቶቻችን ጋር በሰላምና በትብብር ለመስራት ያለንን መርህ እየገፋንበት፣ በሰጥቶ መቀበል መርህ ኢትዮጵያ ወጥቶ መግቢያ በር (የባህር በር) እንዲኖራት ተግተን እንሰራለን።" ​📌 የመከላከያ ኃይል ግንባታን በተመለከተ፦ ​"በቀጣናችን የአየር የበላይነት ለመፍጠር የሚያስችል አቅም እንገነባለን። የሚኖረን መከላከያ ዘመናዊ፣ ፈጣሪ፣ ችግሮች ሳይፈጠሩ አስቀድሞ የሚያውቅና የሚገታ፣ ከመጡም መከላከልና እንደ አባቶቹ ማሸነፍ የሚችል ኃይል ይሆናል።" ​📌 የህገ-መንግስት ማሻሻያን በተመለከተ፦ በሀገራዊ ምክክሩ ውጤት መሠረት አስፈላጊው የህገ-መንግስት ማሻሻያ እንደሚደረግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አብራርተዋል።
748