Dagu Sport Live📡📻🎙
Открыть в Telegram
🤝 ሰላም ውድ የስፖርት ቤተሰቦች #ዳጉ_ስፖርት ለናንተ መረጃ በማድረስ በቂ መረጃ በማቅረብ እንገኛለ። 🇪🇹 #የአገር_ውስጥ_ውድድሮች 🇪🇹 ✅ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በስፋት ለናንተ እናደርሳለን እና ትኩስ መረጃ ለናንተ የሚቀርብበት ቻናል ነው። www.dagusport.net 👉 መረጃ @DaguSEthiobot አስተያ ካሎት @DaguMedia1 ይፃፉልን።
Больше7 704
Подписчики
-124 часа
+17 дней
-2030 дней
Загрузка данных...
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
октябрь '26окт. '26
октябрь '26
+39
в 1 каналах
сентябрь '26
+144
в 1 каналах
Get PRO
август '26
+116
в 3 каналах
Get PRO
июль '26
+489
в 3 каналах
Get PRO
июнь '26
+161
в 1 каналах
Get PRO
май '26
+368
в 1 каналах
Get PRO
апрель '26
+369
в 2 каналах
Get PRO
март '26
+331
в 2 каналах
Get PRO
февраль '26
+170
в 1 каналах
Get PRO
январь '26
+217
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '25
+357
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+473
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '25
+264
в 2 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+358
в 2 каналах
Get PRO
август '25
+248
в 5 каналах
Get PRO
июль '25
+569
в 4 каналах
Get PRO
июнь '25
+234
в 2 каналах
Get PRO
май '25
+227
в 2 каналах
Get PRO
апрель '25
+261
в 3 каналах
Get PRO
март '25
+393
в 4 каналах
Get PRO
февраль '25
+375
в 3 каналах
Get PRO
январь '25
+259
в 2 каналах
Get PRO
декабрь '24
+194
в 2 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+131
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '24
+92
в 2 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+158
в 2 каналах
Get PRO
август '24
+153
в 1 каналах
Get PRO
июль '24
+624
в 1 каналах
Get PRO
июнь '24
+234
в 1 каналах
Get PRO
май '24
+168
в 0 каналах
Get PRO
апрель '24
+182
в 0 каналах
Get PRO
март '24
+198
в 2 каналах
Get PRO
февраль '24
+93
в 0 каналах
Get PRO
январь '24
+113
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '23
+260
в 3 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+325
в 2 каналах
Get PRO
октябрь '23
+87
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+83
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+42
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+8
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+24
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+87
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+192
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+208
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+57
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+157
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+618
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+193
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+40
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+36
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+513
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+1 079
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+164
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+1 135
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 09 октября | 0 | |||
| 08 октября | +4 | |||
| 07 октября | +30 | |||
| 06 октября | +2 | |||
| 05 октября | +1 | |||
| 04 октября | +2 | |||
| 03 октября | 0 | |||
| 02 октября | 0 | |||
| 01 октября | 0 |
Посты канала
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
እንደ መጀመሪያ ጨዋታ ጥሩ ነገር ለማድረግ ሞክረናል ባለቀ ሰዓት በተቆጠረብን ጎል አቻ ለመውጣት ተገደናል የሀላባ ከተማ አምበል ፍሬው ሰለሞን ከጨዋታ በኃላ ተናግሯል።
ሙሉ ዝግጅት በሰራንበት ሜዳ እንደመጫወታችን የአሰልጣኝ ቡድን አባላት የሰጡትን ታክቲክ ሜዳ ላይ ለመተግበር ሞክረናል ጨዋታው ረጂም ጉዞ ነው ማራቶን ነው ሊያልቅ ሲል ጎል መቆጠሩ ከባድ ያደረገው እንጂ በሚቀጥለው ጨዋታ ችግሮቻችንን ቀርፈን ለማሸነፍ እንሄዳል ሲል ገልጿል።
ሀላባ ኳስ ሀገር ነው ህዝቡ እግር ኳስ ወዳድ ህዝብ ነው ሜዳው እንኳን የተሰረው ከህብረተሰቡ በወጣ ገንዘብ ነው ይሄ ደግሞ የሆነው ለእግር ኳስ ካለው ስሜት ነው ሜዳው ኳስ ለመጫወት ሚቹ ነው ጨዋታውም የተደረገበት ሰዓትም ጥሩ ነው ለኛ ብቻ ሳይሆን ለተቃራኒ ክለብም የሚያዝናና ኳስ ለመማሳየት የሚሆን ሜዳ ነው ሲል ሀሳቡን ገልጿል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
| 2 | ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019
1ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር
መስከረም 29/2019 ውጤቶች
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-1 አዳማ ከተማ
ሀላባ ከተማ 1-1 ወልዋሎ ዓ/ዩ
መስከረም 30/2019
⌚️9:00 ሰዓት
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ነገሌ አርሲ
🏟አዲስ አበባ ስታዲየም
⌚️10:00 ሰዓት
ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ
🏟ሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
ጥቅምት 01/2019
⌚️9:00 ሰዓት
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ባህር ዳር ከነማ
🏟ሆሳዕና አብዮ ኤርሳሞ ስታዲየም
⌚️9:00 ሰዓት
ሀዋሳ ከተማ ከ መቻል
🏟ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም
⌚️9:00 ሰዓት
ኢትዮጵያ ቡና ከ ሸገር ከተማ
🏟አዲስ አበባ ስታዲየም
⌚️10:00 ሰዓት
ጋሞ ጨንቻ ከ ኢትዮጵያ መድን
🏟አርባ ምንጭ ዩንቨርሲቲ አባያ ካምፓስ
⌚️12:00 ሰዓት
ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
🏟ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 199 |
| 3 | ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019
⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት'
ሀላባ ከተማ 1-1 ወልዋሎ ዓ/ዩ
48' ሽመክት ጉግሳ 90+4' ካርሎስ ዳምጠው (ፍ)
መስከረም 29/2019
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 112 |
| 4 | ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019
⌚️ 60'
ሀላባ ከተማ 1-0 ወልዋሎ ዓ/ዩ
48' ሽመክት ጉግሳ
መስከረም 29/2019
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 138 |
| 5 | ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019
⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት'
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-1 አዳማ ከተማ
29' ቢንያም አይተን (ፍ)
አዲስ አበባ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 105 |
| 6 | ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019
⌚️ 65'
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-1 አዳማ ከተማ
29' ቢንያም አይተን (ፍ)
አዲስ አበባ ስታዲየም | 88 |
| 7 | ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019
⌚️ 20'
ሀላባ ከተማ 0-0 ወልዋሎ ዓ/ዩ
መስከረም 29/2019
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 97 |
| 8 | ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019
አሰላለፍ
⌚️ 10:00 ሰዓት
ሀላባ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ
መስከረም 29/2019 | 122 |
| 9 | ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019
አሰላለፍ
መስከረም 29/2019
⌚️ 9:00
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አዳማ ከተማ
አዲስ አበባ ስታዲየም | 110 |
| 10 | ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019
1ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር
መስከረም 29/2019
⌚️9:00 ሰዓት
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አዳማ
🏟አዲስ አበባ ስታዲየም
⌚️10:00 ሰዓት
ሀላባ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ
🏟ሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
መስከረም 30/2019
⌚️9:00 ሰዓት
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ነገሌ አርሲ
🏟አዲስ አበባ ስታዲየም
⌚️10:00 ሰዓት
ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ
🏟ሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
ጥቅምት 01/2019
⌚️9:00 ሰዓት
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ባህር ዳር ከነማ
🏟ሆሳዕና አብዮ ኤርሳሞ ስታዲየም
⌚️9:00 ሰዓት
ሀዋሳ ከተማ ከ መቻል
🏟ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም
⌚️9:00 ሰዓት
ኢትዮጵያ ቡና ከ ሸገር ከተማ
🏟አዲስ አበባ ስታዲየም
⌚️10:00 ሰዓት
ጋሞ ጨንቻ ከ ኢትዮጵያ መድን
🏟አርባ ምንጭ ዩንቨርሲቲ አባያ ካምፓስ
⌚️12:00 ሰዓት
ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
🏟ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 324 |
| 11 | ቤንች ማጂ ቡና ተጨማሪ ሶስት ተጨዋቾችን አስፈርሟል!
በ2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅረብ አዳዲስ ተጨዋቾችን ወደ ስብስቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ቤንች ማጂ ቡና ተጨማሪ ሶስት ተጨዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል።
ከዝህ ቀደም በአማራ ውሃ ስራ (አውስኮድ) ፣ ባቱ ከተማ እና በባህር ዳር ከተማ ቆይታ የነበረው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ክንዱ ባየህልኝ አቦሎቹን ተቀላቅሏል።
በኢትዮጵያ ቡና የክለብ ህይወቱን የጀመረው ሳለአምላክ ተገኝ መጀመሪያ በውሰት ከዛም በቋሚነት በባህር ዳር ከተማ ከተጫወተ በኃላ በወልቂጤ ከተማ እንድሁም በድጋሚ በባህር ዳር ከተማ ቆይታ ማድረግ የቻለው የመስመር ተከላካይ ወደ አቦሎቹ አምርቷል።
ከዝህ ቀደም በአምቦ ከተማ በግሉ ጥሩ እንቅስቃሴ በማድረግ የሚታወቀውና በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በባቱ ከተማ ተጫውቶ ያሳለፈው የመስመር አጥቂው ምስጋና አንጋሳ ቤንች ማጂ ቡናን የተቀላቀለ ተጨዋች ሆኗል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 470 |
| 12 | ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ
⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት !
🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹
45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ)
🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 450 |
| 13 | ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ
⌚️ 70'
🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹
45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ)
🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 386 |
| 14 | ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ
⌚️ ዕረፍት'
🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹
45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ)
🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 363 |
| 15 | ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ
⌚️45+2'
🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹
45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ)
🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 223 |
| 16 | ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ
⌚️30'
🇷🇼 ሩዋንዳ 0-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹
ጨዋታውን ለመከታተል
https://www.youtube.com/live/cxAv6f4gK1o?si=mP5oixS9iMssKX-V
🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 305 |
| 17 | የጨዋታ ቀን !
በ2028 ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ
⌚️ ምሽት 1፡00 ሰዓት'
🇷🇼 ሩዋንዳ ከ ኢትዮጵያ 🇪🇹
🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 502 |
| 18 | የሴቶች ብሔራዊ ቡድን
የወዳጅነት ጨዋታ
ዕረፍት | ኢትዮጵያ 6-0 ሲሸልስ
3' አሻንታ ማሪ (ራሷ ላይ)
6' እሙሽ ዳንኤል
7' ቤተልሄም በቀለ
15' እሙሽ ዳንኤል
22' ዳግማዊት ሰሎምን
32' ዳግማዊት ሰሎሞን | 1 017 |
| 19 | የጀግኒት ዋንጫ
ኢትዮ ኤሌትሪክ 4-1 ቦሌ ክፍለ ከተማ
የጨዋታው ኮከብ
ህዳዓት ካሡ ከኢትዮ ኤሌትሪክ
ልደታ ክፍለ ከተማ 2-1 ጉለሌ ክፍለ ከተማ
የጨዋታው ኮከብ
ሀና አብርሃም ልደታ ክፍለ ከተማ | 1 235 |
| 20 | ራህመቶ መሐመድ የሻሸመኔ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል !
ከዝህ ቀደም በባቱ ከተማ ፣ በመቂ ከተማ ፣ በሞጆ ከተማ ፣ ነገሌ አርሲ ፣ በሴካፋ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ቡድን ም/አሰልጣኝ ፣ ሀላባ ከተማ ፣ ካፋ ቡና እና ያለፉትን የውድድር ዓመታት ባቱ ከተማን ከኢትዮጵያ ሊግ አንድ ወደ ከፍተኛ ሊግ በማሳደግ በ2018 ተፎካካሪ ቡድን መሥራት የቻለው ራህመቶ መሐመድ የሻሸመኔ ከተማ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 686 |
