cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

✅ | ዳጉ ስፖርት በየሰኮንዶች የሚወጡ ስፖርታዊ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል ! ____________________________ ➠| የሃገር ቤት መረጃዎች ➠| የኢትዮጵያ ሁሉም ሊጎች ➠| ቀጥታ ስርጭቶች ➠| የዝውውር ዜናዎች __________________________________ 👉 |ለማስታወቂያ ስራ👇 @Nuru_Kadaba +251914417692 ✅ዳጉ ስፖርት➢2015 ዓ.ም

Больше
Рекламные посты
32 694
Подписчики
+2224 часа
+5987 дней
+2 73630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
🏆 #የክልል_ክለቦች_ሻምፕዮና ✅ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች 🔟 ሀብታሙ አሸናፊ ከ ፉሪ ክፍለ ከተማ 7⃣ አብዱላሂ አህመድ ከ ሀሮ ሀሮማያ ዩ 6⃣ ጎሳዬ ብርሃኑ  ከ ጂንካ ከተማ Telegram T.me/Dagu_Sport
Показать все...
👍 27 4🔥 2🥰 2
✍ የ2016 ዓም የሲዳማ ክልል ከ17 አመት በታች እግር ኳስ ውድድር   በነገው እልት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል ። ✅ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ⏰ 7:00 ✅ #ሀሁ_ፕሮጀከት 🆚  #አዲስ_ሞሮቾ ⏰9:00 ✅ #አዳሬ_ፕሮጀክት  🆚  #ከማል_አካዳሚ 🏟️  ሎጊታ ሜዳ
Показать все...
👍 14👏 3 2😁 2
Repost from WANAW SPORT
Фото недоступноПоказать в Telegram
📢 ውብ ማልያዎች በተመጣጣኝ ዋጋ! 👉🏾 #ያናግሩን፣ ምርጫዎን ይዘዙን! 📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 09011382830910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ። 👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WanawSportBot ይዘዙን። 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
Показать все...
👍 11🔥 2 1
👉 በድሬዳዋ እየተከናወነ ባለው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ዙርያ ዳጉ ስፖርት ከድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ም/ፕሬዚዳንት ወጣት ጉለድ መሀመድ ጋር ያረግነው ቆይታ ይከታተሉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/W1gdE3s_pwk?si=txhxjMVm1wBommt0
Показать все...
Dagu Sport የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ም/ፕሬዚዳንት ጉለድ መሀመድ ጋር በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ዙርያ ያረግነው ቆይታ ያድምጡ ሐምሌ 7/16 ዓም

@EthiopiaFF @seifuonebs @EBCworld @ethioforum @Dagumedia1

👍 8 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
🏆 #የክልል_ክለቦች_ሻምፕዮና ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ 👉ማክሰኞ ሐምሌ 9/2016 🏟ድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታድዬም Telegram T.me/Dagu_Sportፍ
Показать все...
👍 31 5🔥 1
በኢንጆይ ስፖርት ቤቲንግ ይወራረዱ ኮፓ አሜሪካ 2024 አርጄንቲና አሸናፊ ሆናለች አርጄንቲና 1-0 ኮሎምቢያ ዩሮ 2024 ስፔን አሸናፊ ሆናለች ስፔን 2-1 እንግሊዝ የአሸናፊዎች ቤት Enjoy Betting ምርጫዎን ያድርጉ ! ከ Enjoy Betting ጋር በአጋርነት መስራት ለሚፈልጉ ከስር በተቀመጡት ቁጥር ላይ ይደውሉልን ሁሌም እናንተን ለማገልገል ዝግጁ ነን. www.enjoybetting.et 📲+251921331422 📲+251911393635 📲+251988777732 ከ21 ዓመት በታች የተከለከለ www.enjoybetting.et 🟠 መልካም ዕድል 🟠 ለተሻለ ውርርድ Enjoy Betting ምርጫዎ ይሁን
Показать все...
👍 7
🏆 #የክልል_ክለቦች_ሻምፕዮና  🏵የውድድሩ ኮከቦች ሽልማት የውድድሩ ኮኮብ ግብ አግቢ ✅ #ምህረት_ተካልኝ በ8 ግቦች ከአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የውድድሩ ኮኮብ ተጨዋች ⚽️ #ሳሚያ_ረድዋን ከኢትዮጵያ ቡና የውድድሩ ኮኮብ ግብ ጠባቂ 🧤 #ሱካሬ_ሁሌ ከኢትዮጵያ ቡና የውድድሩ ኮኮብ አሰልጣኝ 👉 #ቶሎሳ_ብርብርሳ ከኢትዮጵያ ቡና በውድድሩ ለተሳተፉ ክለቦች የምስክር ወረቀት ተበርክቷል። 🏟ድሬዳዋ ስታድዬም
Показать все...
👍 19🤔 3🔥 2 1😁 1
🏆 #የክልል_ክለቦች_ሻምፕዮና ⚽️የሴቶች ውድድር 🟤🟡 #ኢትዮጵያ_ቡና 🏆 🥇 ኢትዮጵያ ቡና 1ኛ ደረጃ ይዞ በማጠናቀቅ የወርቅ ሜዳሊያ  እና የዋንጫ አሸናፊ እንድሁም በ2017 የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ መሆን ችሏል። Telegram T.me/Dagu_Sportፍ
Показать все...
👍 13 2🔥 1👏 1
⏰ የሙሉ ሰዓት ውጤት ✅ #አንድነት  0-0 #አዲሱ_ሞራቾ በመለያ ምት አዲሱ ሞራቾ 4-2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፉን አረጋጧል ። ✅#ከማል_አካዳሚ 11-0 #ይርጋለም_ፉራ ከማል አካዳሚ ሌላኛው በሰፊ ግብ በማስቆጠር ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፉን አረጋግጧል ። ✅ #ሀሁ_ፕሮጀክት6-0 #አርቤጎና ሀሁ ፕሮጀክ በሩብ ፍፃሜው ስድስት ጎል በማስቆጠር ወደ ግማሽ ፍፃሜ መቀላቀሉን አረጋግጧል ✅#አዳሬ_ፕሮጀክት 3-2 #ሮሃ_ፕሮጀክት አዳሬ ፕሮጀክት ግማሽ ፍፃሜውን የተቀላቀለ አራተኛው ቡድን መሆን ችሏሏል ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፉቸውን ያረጋገጡ አራት ቡድን ተለይተዋል ። 1. #አዲስ_ሞራቾ 2. #ከማል_አካዳሚ 3. #ሀሁ_ፕሮጀክት 4. #አዳሬ_ፕሮጀክት ... መሆን ችለዋል
Показать все...
👍 7 1
🏆 #የክልል_ክለቦች_ሻምፕዮና ⚽️የሴቶች ውድድር ✅ የውድድሩ ስፖርታዊ ጨዋታ አሸናፊ 🔵 #አዲስ_ከተማ_ክፍለ_ከተማ 🥈 አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ 2ኛ ደረጃ ይዞ በማጠናቀቅ የብር ሜዳሊያ አሸናፊ እንድሁም በ2017 የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ መሆን ችሏል። Telegram T.me/Dagu_Sportፍ
Показать все...
👍 7 1🔥 1
Перейти в архив постов
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.