cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ETHIO ARSENAL

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia. –በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________ 📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Больше
Эфиопия8Амхарский9Спорт78
Рекламные сообщения
279 478Подписчики
+19924 часа
+2 2017 дней
+9 83930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ጋሪ ኔቭል ስለ ሰሜን ለንደን ደርቢ ፦ " በመጀመሪያዎቹ 15 - 20 ደቂቃዎች ውስጥ ከፍተኛ የሆነ ተጋድሎ እናኛለን ፤ የቶተንሃም ደጋፊዎች በጭራሽ አርሰናል ሊጉን ሲያሸንፍ ማየት አይፈልጉም ፤ ቶተንሀም ጨዋታውን የሚያሸንፈው አርሰናልን ከዋንጫ ውጪ ለማድረግ ሳይሆን የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎን ለማግኘት ነው ።" " ትልቅ ጨዋታ ይሆናል ፤ ኤቨርተን ሊቨርፑልን ያሸነፈበት ጨዋታ ለአርሰናል ትልቅ ትምህርት ይሆናል ብዬ አስባለሁ ፤ የደርቢ ጨዋታ ከሜዳ ውጪ መጫወት ቀላል አይደለም ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
Показать все...
👍 224 21👌 13🔥 3👎 2
#SIZE_40_41_42_43 👉 ADIDAS YEEZY 👉 💯% Original 👉 #PRICE ,,,2500 ምስሉ ላይ የምትመለከቷቸውን አሪፍ እና ቀለል ያሉ ጫማዎች በ ሚገራርም ዋጋ ማግኘት ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ለናንተ ነው ገራሚ ገራሚ ጫማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞላቹ ቀርቧል ገብታቹ መመልከት ትችላላቹ 😉 👉 ለማንኛውም ሀሣብ እና ጥያቄ 📩📩 https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR
Показать все...
👍 13
😍 1🫡 1
#EAFC ያወጣው የዘንድሮው የውድድር ዓመት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ቡድን። በዚህም መሰረት የክለባችን ድንቅ ተጨዋች የሆኑት ዊልያም ሳሊባ ፣ ቤን ዋይት ፣ ጋብርኤል ማግሀሌስ ፣ ዴክላን ራይስ እና ቡካዮ ሳካ መካተት ችለዋል ነገር ግን ማርቲን ኦዴጋርድ አልተካተተም። SHARE  @ETHIO_ARSENAL
Показать все...
👎 496👍 49🤷‍♂ 14 10👌 7🫡 4💔 3👏 1😁 1
ዊልያም ሳሊባ በዝነድሮው የውድድር ዓመት በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ያለው ክሊን ሽት ኢብራሂም ኮናቴ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በቆየበት ዓመታት ካዝመዘገበው ቁጥር ጋር እኩል ነው። SHARE  @ETHIO_ARSENAL
Показать все...
🔥 582👍 42 23😁 21👏 6🤷‍♂ 3💔 3🫡 2
አርቴታ አርሰናልን አነሳ ቴንሀግ ደሞ ዩናይትድን አወደመው ይህንን አስቂኝ አኒሜሽን ቪድዮ ይመልከቱ 😅👇 https://t.me/+kpAfZc4YY25mMWVk
Показать все...
😁 49👍 13👎 13 9🔥 3💔 2
የአርሰናል የአካዳሚ ውጤት የሆነው ስቴፊ ማቪዲዲ ሌስተር ሲቲ ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊግ መመለሱን ተከትሎ በሚቀጥለው ሲዝን በፕሪምየር ሊግ የሚጫወት ይሆናል።
Показать все...
በአንድ የእንግሊዝ ሴቶች ሱፐር ሊግ የውድድር ዓመት ብዙ ጎሎችን በማግባት ተይዞ የነበረውን የሚድማን ሪከርድ ለመስበር እጅጉን ተቃርባ የነበረችው በኒ ሾው ዓመቱን ሙሉ በጉዳት ምክንያት ከጨዋታ ውጪ ሆናለች። ስለዚህ የሚድማ ሪከርድ እንዳለ ይሆናል በተጨማሪም ቪቫኔ ሚድማ እንደምታወቀው የምንም ጊዜ የእንግሊዝ ሴቶች ሱፐር ሊግ ከፍተኛ ጎል አግቢ ነች በተጨማሪም በሴቶች ሱፐር ሊግ 100 የጎል አስተዋፅኦ ላይ የደረሰች የመጀመሪያዋ ተጨዋች ነች። #GOAT
Показать все...
4🔥 2👏 1😍 1
አዲሱ ያሲን ለቀጣይ ጨዋታዎች ዝግጁ ሆኗል🤩🔥 አዲሱ ያሲን አኘ  ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም ማጫዎቻ አይፈልግም አፑን አውርዳቹ ቀጥታ መመልከት ብቻ ነው ማውረጃ Link 👇👇 https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8 https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8
Показать все...
👍 4👎 3 1
#EAFC ያወጣው የዘንድሮው የውድድር ዓመት የባርክሌይስ የእንግሊዝ ሴቶች ሱፐር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ቡድን። በዚህም መሰረት የክለባችን ድንቅ ተጨዋች የሆኑት ካቲ ማኬብ እና አሊስያ ሩሶ መካተት ችለዋል። #AWFC SHARE  @ETHIO_ARSENAL
Показать все...
151👍 31🔥 9🫡 2👏 1