Dagu Sport Live📡📻🎙
رفتن به کانال در Telegram
🤝 ሰላም ውድ የስፖርት ቤተሰቦች #ዳጉ_ስፖርት ለናንተ መረጃ በማድረስ በቂ መረጃ በማቅረብ እንገኛለ። 🇪🇹 #የአገር_ውስጥ_ውድድሮች 🇪🇹 ✅ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በስፋት ለናንተ እናደርሳለን እና ትኩስ መረጃ ለናንተ የሚቀርብበት ቻናል ነው። www.dagusport.net 👉 መረጃ @DaguSEthiobot አስተያ ካሎት @DaguMedia1 ይፃፉልን።
نمایش بیشتر7 709
مشترکین
+2824 ساعت
-57 روز
-2330 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+37
در 1 کانالها
سپتامبر '26
+144
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '26
+116
در 3 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+489
در 3 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+161
در 1 کانالها
Get PRO
مه '26
+368
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+369
در 2 کانالها
Get PRO
مارس '26
+331
در 2 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+170
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+217
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+357
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+473
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+264
در 2 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+358
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '25
+248
در 5 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+569
در 4 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+234
در 2 کانالها
Get PRO
مه '25
+227
در 2 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+261
در 3 کانالها
Get PRO
مارس '25
+393
در 4 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+375
در 3 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+259
در 2 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+194
در 2 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+131
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+92
در 2 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+158
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '24
+153
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+624
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+234
در 1 کانالها
Get PRO
مه '24
+168
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+182
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+198
در 2 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+93
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+113
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+260
در 3 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+325
در 2 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+87
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+83
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+42
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+8
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+24
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+87
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+192
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+208
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+57
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+157
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+618
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+193
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+40
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+36
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+513
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+1 079
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+164
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+1 135
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 08 اکتبر | +2 | |||
| 07 اکتبر | +30 | |||
| 06 اکتبر | +2 | |||
| 05 اکتبر | +1 | |||
| 04 اکتبر | +2 | |||
| 03 اکتبر | 0 | |||
| 02 اکتبر | 0 | |||
| 01 اکتبر | 0 |
پستهای کانال
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ
⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት !
🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹
45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ)
🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
| 2 | ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ
⌚️ 70'
🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹
45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ)
🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 159 |
| 3 | ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ
⌚️ ዕረፍት'
🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹
45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ)
🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 120 |
| 4 | ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ
⌚️45+2'
🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹
45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ)
🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 75 |
| 5 | ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ
⌚️30'
🇷🇼 ሩዋንዳ 0-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹
ጨዋታውን ለመከታተል
https://www.youtube.com/live/cxAv6f4gK1o?si=mP5oixS9iMssKX-V
🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 118 |
| 6 | የጨዋታ ቀን !
በ2028 ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ
⌚️ ምሽት 1፡00 ሰዓት'
🇷🇼 ሩዋንዳ ከ ኢትዮጵያ 🇪🇹
🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 355 |
| 7 | የሴቶች ብሔራዊ ቡድን
የወዳጅነት ጨዋታ
ዕረፍት | ኢትዮጵያ 6-0 ሲሸልስ
3' አሻንታ ማሪ (ራሷ ላይ)
6' እሙሽ ዳንኤል
7' ቤተልሄም በቀለ
15' እሙሽ ዳንኤል
22' ዳግማዊት ሰሎምን
32' ዳግማዊት ሰሎሞን | 841 |
| 8 | የጀግኒት ዋንጫ
ኢትዮ ኤሌትሪክ 4-1 ቦሌ ክፍለ ከተማ
የጨዋታው ኮከብ
ህዳዓት ካሡ ከኢትዮ ኤሌትሪክ
ልደታ ክፍለ ከተማ 2-1 ጉለሌ ክፍለ ከተማ
የጨዋታው ኮከብ
ሀና አብርሃም ልደታ ክፍለ ከተማ | 1 082 |
| 9 | ራህመቶ መሐመድ የሻሸመኔ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል !
ከዝህ ቀደም በባቱ ከተማ ፣ በመቂ ከተማ ፣ በሞጆ ከተማ ፣ ነገሌ አርሲ ፣ በሴካፋ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ቡድን ም/አሰልጣኝ ፣ ሀላባ ከተማ ፣ ካፋ ቡና እና ያለፉትን የውድድር ዓመታት ባቱ ከተማን ከኢትዮጵያ ሊግ አንድ ወደ ከፍተኛ ሊግ በማሳደግ በ2018 ተፎካካሪ ቡድን መሥራት የቻለው ራህመቶ መሐመድ የሻሸመኔ ከተማ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 648 |
| 10 | መልካ ኖኖ ክ/ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ አድጓል !
በ2018 ዓ.ም መልካ ኖኖ ክ/ከተማ በዋና አሰልጣኝ ቁፋ ኮርሜ እየተመራ በኢትዮጵያ ሊግ አንድ ሲወዳደር የቆየና በማጠቃለያ ውድድር 4ኛ ደረጃ ይዞ ማጠናቀቁ የሚታወቅ ሲሆን በ2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ክለቦች ብዛት 19 በመሆኑና ለውድድር አመቺ እንድሆን የክለቦች ቁጥር ወደ 20 ከፍ ተደርጎ እንዲወዳደሩ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመወሰኑ ምክንያት 4ኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀው መልካ ኖኖ ክ/ከተማ ወደ 2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማደጉ ተረጋግጧል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 490 |
| 11 | ኢዮብ ዋቤ የባቱ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል !
ከዝህ ቀደም በሰንዳፋ በኬ ፣ በሞጆ ከተማ ፣ በለገጣፎ ለገዳዲ ፣ በባቱ ከተማ ፣ በመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ፣ በጅማ አባ ቡና ሰበታ ክ/ከተማ እና በ2018 ይርጋጨፌ ቡናን ከኢትዮጵያ ሊግ አንድ ወደ ከፍተኛ ሊግ ማሳደግ የቻለው ዋና አሰልጣኝ ኢዮብ ዋቤ አዲሱ የባቱ ከተማ አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 1 |
| 12 | ኢዮብ ዋቤ የባቱ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል !
ከዝህ ቀደም በሰንዳፋ በኬ ፣ በሞጆ ከተማ ፣ በለገጣፎ ለገዳዲ ፣ በባቱ ከተማ ፣ በመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ፣ በጅማ አባ ቡና ሰበታ ክ/ከተማ እና በ2018 ይርጋጨፌ ቡናን ከኢትዮጵያ ሊግ አንድ ወደ ከፍተኛ ሊግ ማሳደግ የቻለው ዋና አሰልጣኝ ኢዮብ ዋቤ አዲሱ የባቱ ከተማ አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 496 |
| 13 | የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ
⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት !
🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳
11' ኢብራሂም ምባዬ
🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 740 |
| 14 | የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ
⌚️ እረፍት '
🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳
11' ኢብራሂም ምባዬ
🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 738 |
| 15 | የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ
⌚️ 30 '
🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳
11' ኢብራሂም ምባዬ
🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 613 |
| 16 | የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ
⌚️ 15 '
🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳
11' ኢብራሂም ምባዬ
🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 387 |
| 17 | አሰላለፍ !
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ
⌚️ 10፡00 ሰዓት
🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ ሴኔጋል 🇸🇳
🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 528 |
| 18 | የጨዋታ ቀን !
በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም ከሰኔጋል ብሔራዊ ቡድን 10፡00 ይጫወታሉ።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 496 |
| 19 | ደሴ ከተማ ተጨማሪ ተጨዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል !
በአሰልጣኝ ይልቃል ይታየው የሚመራው ደሴ ከተማ በ2029 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅረብ ግብ ጠባቂ ናትናኤል ተፈራ ከአዳማ ከተማ ፣ የመስመር አጥቂ ሽመልስ ቦጋለ ከቢሾፍቱ ከተማ ፣ የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ቶማስ ቶይቶ ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ፣ የመስመር ተከላካይ ተመስገን ዙማ ክለቡን የተቀላቀሉ ተጨዋቾች ሲሆኑ ተከላካዩ ቴዎድሮስ ሀሙ በደሴ ከተማ ውል ያደሰ ተጨዋች ሆኗል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 658 |
| 20 | ሁለት ተጨዋቾች ከነገው የኢትዮጵያ ከ ሰኔጋል ጨዋታ ውጪ ሆነዋል !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የመስመር አጥቂው መስፍን ታፈሰ በሁለት ቢጫ ካርድ ምክንያት እና የአማካይ ስፍራ ተጨዋች በረከት ወልዴ በጉዳት ከነገው ጨዋታው ውጪ መሆናቸውን ገልፀዋል።
21 ተጨዋቾች ዝግጁ ናቸው ከሱዳን ጋር በነበረው ጨዋታ በርካታ ጎል መሆን የሚችሉ ኳሶችን መጠቀም አልቻልንም በብሔራዊ ቡድን ደረጃ ግን አጥቂዎች እንደት ጎል ማግባት እንዳለባቸው አታስተምርም የግል ክህሎት ያስፈልጋቸዋል ጎል ለማስቆጠር መከላከል ማስተማር ትችላለህ ጎል ለማስቆጠር አጋጣሚዎች ናቸው የሚወስኑት ጎል ማግባት የአጥቂው መደበኛ ሥራ ነው በማለት ገልጿል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል ያሬድ ባየህ እስከዛሬ ድሬስ ከሜዳችን ወጥተን ነው ሲንጫወት የነበረው የተቃራኒ ብሔራዊ ቡድን ደጋፊ ጫና ሲናስተናግድ ነው የቆየነው አሁን ግን በሜዳችን እና በደጋፊዎቻችን ፊት ነው የሚንጫወተው ሜዳው ጥሩ ሜዳ ነው ባህር ዳርም የሚታወቀው በደጋፊው ነው ለኛ ሞራል ነው የሚሆነን ከሱዳኑ ጨዋታ ካለብን ጥቃቅን ክፍተት አሻሽለን ጨዋታውን ለማሸነፍ ነው የሚንገባው ሲል ገልጿል።
የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪየራ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጠንካራ እና እየተሻሻለ ነው ዓላማችን ጨዋታውን ማሸነፍ ነው ጨዋታውን የትኛውንም ፈተና ተቋቁመን ማሸነፍ እንደምንችል ማሳየት አለብን ሲል ገልጿል። | 654 |
