ch
Feedback
Dagu Sport Live📡📻🎙

Dagu Sport Live📡📻🎙

前往频道在 Telegram

🤝 ሰላም ውድ የስፖርት ቤተሰቦች #ዳጉ_ስፖርት ለናንተ መረጃ በማድረስ በቂ መረጃ በማቅረብ እንገኛለ። 🇪🇹 #የአገር_ውስጥ_ውድድሮች 🇪🇹 ✅ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በስፋት ለናንተ እናደርሳለን እና ትኩስ መረጃ ለናንተ የሚቀርብበት ቻናል ነው። www.dagusport.net 👉 መረጃ @DaguSEthiobot አስተያ ካሎት @DaguMedia1 ይፃፉልን።

显示更多
7 709
订阅者
+2824 小时
-57 天
-2330 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+37
在1个频道中
九月 '26
+144
在1个频道中
Get PRO
八月 '26
+116
在3个频道中
Get PRO
七月 '26
+489
在3个频道中
Get PRO
六月 '26
+161
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+368
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+369
在2个频道中
Get PRO
三月 '26
+331
在2个频道中
Get PRO
二月 '26
+170
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+217
在1个频道中
Get PRO
十二月 '25
+357
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+473
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+264
在2个频道中
Get PRO
九月 '25
+358
在2个频道中
Get PRO
八月 '25
+248
在5个频道中
Get PRO
七月 '25
+569
在4个频道中
Get PRO
六月 '25
+234
在2个频道中
Get PRO
五月 '25
+227
在2个频道中
Get PRO
四月 '25
+261
在3个频道中
Get PRO
三月 '25
+393
在4个频道中
Get PRO
二月 '25
+375
在3个频道中
Get PRO
一月 '25
+259
在2个频道中
Get PRO
十二月 '24
+194
在2个频道中
Get PRO
十一月 '24
+131
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+92
在2个频道中
Get PRO
九月 '24
+158
在2个频道中
Get PRO
八月 '24
+153
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+624
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+234
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+168
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+182
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+198
在2个频道中
Get PRO
二月 '24
+93
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+113
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+260
在3个频道中
Get PRO
十一月 '23
+325
在2个频道中
Get PRO
十月 '23
+87
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+83
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+42
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+24
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+87
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+192
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+208
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+57
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+157
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+618
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+193
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+40
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+36
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+513
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+1 079
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+164
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+1 135
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
08 十月+2
07 十月+30
06 十月+2
05 十月+1
04 十月+2
03 十月0
02 十月0
01 十月0
频道帖子
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት ! 🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹 45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ) 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት ! 🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹 45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ) 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive

2
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ⌚️ 70' 🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹 45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ) 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Tele+4
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ⌚️ 70' 🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹 45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ) 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
159
3
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ⌚️ ዕረፍት' 🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹 45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ) 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Te+4
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ⌚️ ዕረፍት' 🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹 45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ) 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
120
4
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ⌚️45+2' 🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹 45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ) 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Tel
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ⌚️45+2' 🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹 45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ) 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
75
5
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ⌚️30' 🇷🇼 ሩዋንዳ 0-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹 ጨዋታውን ለመከታተል https://www.youtube.com/live/cxAv6f4gK1o?si=mP5oixS9iMssKX+5
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ⌚️30' 🇷🇼 ሩዋንዳ 0-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹 ጨዋታውን ለመከታተል https://www.youtube.com/live/cxAv6f4gK1o?si=mP5oixS9iMssKX-V 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
118
6
የጨዋታ ቀን ! በ2028 ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ⌚️ ምሽት 1፡00 ሰዓት' 🇷🇼 ሩዋንዳ ከ ኢትዮጵያ 🇪🇹 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.
የጨዋታ ቀን ! በ2028 ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ⌚️ ምሽት 1፡00 ሰዓት' 🇷🇼 ሩዋንዳ ከ ኢትዮጵያ 🇪🇹 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
355
7
የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ዕረፍት | ኢትዮጵያ 6-0 ሲሸልስ 3' አሻንታ ማሪ (ራሷ ላይ) 6' እሙሽ ዳንኤል 7' ቤተልሄም በቀለ 15' እሙሽ ዳንኤል 22' ዳግማዊት ሰሎምን 32' ዳግ+8
የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ዕረፍት | ኢትዮጵያ 6-0 ሲሸልስ 3'  አሻንታ ማሪ (ራሷ ላይ) 6' እሙሽ ዳንኤል 7' ቤተልሄም በቀለ 15' እሙሽ ዳንኤል 22' ዳግማዊት ሰሎምን 32' ዳግማዊት ሰሎሞን
841
8
የጀግኒት ዋንጫ ኢትዮ ኤሌትሪክ 4-1 ቦሌ ክፍለ ከተማ የጨዋታው ኮከብ ህዳዓት ካሡ ከኢትዮ ኤሌትሪክ ልደታ ክፍለ ከተማ 2-1 ጉለሌ ክፍለ ከተማ የጨዋታው ኮከብ ሀና አብርሃም ልደታ ክፍለ ከተማ+4
የጀግኒት ዋንጫ ኢትዮ ኤሌትሪክ 4-1 ቦሌ ክፍለ ከተማ የጨዋታው ኮከብ ህዳዓት ካሡ ከኢትዮ ኤሌትሪክ ልደታ ክፍለ ከተማ 2-1 ጉለሌ ክፍለ ከተማ የጨዋታው ኮከብ ሀና አብርሃም ልደታ ክፍለ ከተማ
1 082
9
ራህመቶ መሐመድ የሻሸመኔ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ! ከዝህ ቀደም በባቱ ከተማ ፣ በመቂ ከተማ ፣ በሞጆ ከተማ ፣ ነገሌ አርሲ ፣ በሴካፋ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ቡድን ም/አሰ
ራህመቶ መሐመድ የሻሸመኔ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ! ከዝህ ቀደም በባቱ ከተማ ፣ በመቂ ከተማ ፣ በሞጆ ከተማ ፣ ነገሌ አርሲ ፣ በሴካፋ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ቡድን ም/አሰልጣኝ ፣ ሀላባ ከተማ ፣ ካፋ ቡና እና ያለፉትን የውድድር ዓመታት ባቱ ከተማን  ከኢትዮጵያ ሊግ አንድ ወደ ከፍተኛ ሊግ በማሳደግ በ2018 ተፎካካሪ ቡድን መሥራት የቻለው ራህመቶ መሐመድ የሻሸመኔ ከተማ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል። Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
648
10
መልካ ኖኖ ክ/ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ አድጓል ! በ2018 ዓ.ም መልካ ኖኖ ክ/ከተማ በዋና አሰልጣኝ ቁፋ ኮርሜ እየተመራ በኢትዮጵያ ሊግ አንድ ሲወዳደር የቆየና በማጠቃለያ ውድድር 4ኛ ደረጃ ይዞ ማ
መልካ ኖኖ ክ/ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ አድጓል ! በ2018 ዓ.ም መልካ ኖኖ ክ/ከተማ በዋና አሰልጣኝ ቁፋ ኮርሜ እየተመራ በኢትዮጵያ ሊግ አንድ ሲወዳደር የቆየና በማጠቃለያ ውድድር 4ኛ ደረጃ ይዞ ማጠናቀቁ የሚታወቅ ሲሆን በ2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ክለቦች ብዛት 19 በመሆኑና ለውድድር አመቺ እንድሆን የክለቦች ቁጥር ወደ 20 ከፍ ተደርጎ እንዲወዳደሩ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመወሰኑ ምክንያት 4ኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀው መልካ ኖኖ ክ/ከተማ ወደ 2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማደጉ ተረጋግጧል። Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
490
11
ኢዮብ ዋቤ የባቱ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ! ከዝህ ቀደም በሰንዳፋ በኬ ፣ በሞጆ ከተማ ፣ በለገጣፎ ለገዳዲ ፣ በባቱ ከተማ ፣ በመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ፣ በጅማ አባ ቡና ሰበታ ክ/ከ
ኢዮብ ዋቤ የባቱ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ! ከዝህ ቀደም በሰንዳፋ በኬ ፣ በሞጆ ከተማ ፣ በለገጣፎ ለገዳዲ ፣ በባቱ ከተማ ፣ በመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ፣ በጅማ አባ ቡና ሰበታ ክ/ከተማ እና በ2018 ይርጋጨፌ ቡናን ከኢትዮጵያ ሊግ አንድ ወደ ከፍተኛ ሊግ ማሳደግ የቻለው ዋና አሰልጣኝ ኢዮብ ዋቤ አዲሱ የባቱ ከተማ አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ። Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
1
12
ኢዮብ ዋቤ የባቱ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ! ከዝህ ቀደም በሰንዳፋ በኬ ፣ በሞጆ ከተማ ፣ በለገጣፎ ለገዳዲ ፣ በባቱ ከተማ ፣ በመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ፣ በጅማ አባ ቡና ሰበታ ክ/ከ
ኢዮብ ዋቤ የባቱ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ! ከዝህ ቀደም በሰንዳፋ በኬ ፣ በሞጆ ከተማ ፣ በለገጣፎ ለገዳዲ ፣ በባቱ ከተማ ፣ በመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ፣ በጅማ አባ ቡና ሰበታ ክ/ከተማ እና በ2018 ይርጋጨፌ ቡናን ከኢትዮጵያ ሊግ አንድ ወደ ከፍተኛ ሊግ ማሳደግ የቻለው ዋና አሰልጣኝ ኢዮብ ዋቤ አዲሱ የባቱ ከተማ አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ። Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
496
13
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት ! 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ምባዬ 🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም Telegram
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት ! 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳                          11' ኢብራሂም ምባዬ 🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
740
14
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚️ እረፍት ' 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ምባዬ 🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም Telegram T.me/Da+9
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚️ እረፍት ' 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ምባዬ 🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
738
15
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚️ 30 ' 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ምባዬ 🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም Telegram T.me/Dagu+9
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚️ 30 ' 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ምባዬ 🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
613
16
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚️ 15 ' 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ምባዬ 🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም Telegram T.me/Dagu
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚️ 15 ' 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ምባዬ 🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
387
17
አሰላለፍ ! የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚️ 10፡00 ሰዓት 🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ ሴኔጋል 🇸🇳 🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sp
አሰላለፍ ! የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚️ 10፡00 ሰዓት 🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ ሴኔጋል 🇸🇳 🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
528
18
የጨዋታ ቀን ! በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም ከሰኔጋል ብሔራዊ ቡድን 10፡00 ይጫወታሉ። Telegram T.me
የጨዋታ ቀን ! በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም ከሰኔጋል ብሔራዊ ቡድን 10፡00 ይጫወታሉ። Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
496
19
ደሴ ከተማ ተጨማሪ ተጨዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል ! በአሰልጣኝ ይልቃል ይታየው የሚመራው ደሴ ከተማ በ2029 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅረብ ግብ ጠባቂ ናትናኤል ተፈራ ከአ+4
ደሴ ከተማ ተጨማሪ ተጨዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል ! በአሰልጣኝ ይልቃል ይታየው የሚመራው ደሴ ከተማ በ2029 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅረብ ግብ ጠባቂ ናትናኤል ተፈራ ከአዳማ ከተማ ፣ የመስመር አጥቂ ሽመልስ ቦጋለ ከቢሾፍቱ ከተማ ፣ የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ቶማስ ቶይቶ ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ፣ የመስመር ተከላካይ ተመስገን ዙማ ክለቡን የተቀላቀሉ ተጨዋቾች ሲሆኑ ተከላካዩ ቴዎድሮስ ሀሙ በደሴ ከተማ ውል ያደሰ ተጨዋች ሆኗል።    Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
658
20
ሁለት ተጨዋቾች ከነገው የኢትዮጵያ ከ ሰኔጋል ጨዋታ ውጪ ሆነዋል ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የመስመር አጥቂው መስፍን ታፈሰ በሁለት ቢጫ ካርድ ምክንያት እና የአማካይ ስ+2
ሁለት ተጨዋቾች ከነገው የኢትዮጵያ ከ ሰኔጋል ጨዋታ ውጪ ሆነዋል ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የመስመር አጥቂው መስፍን ታፈሰ በሁለት ቢጫ ካርድ ምክንያት እና የአማካይ ስፍራ ተጨዋች በረከት ወልዴ በጉዳት ከነገው ጨዋታው ውጪ መሆናቸውን ገልፀዋል። 21 ተጨዋቾች ዝግጁ ናቸው ከሱዳን ጋር በነበረው ጨዋታ በርካታ ጎል መሆን የሚችሉ ኳሶችን መጠቀም አልቻልንም በብሔራዊ ቡድን ደረጃ ግን አጥቂዎች እንደት ጎል ማግባት እንዳለባቸው አታስተምርም የግል ክህሎት ያስፈልጋቸዋል ጎል ለማስቆጠር መከላከል ማስተማር ትችላለህ ጎል ለማስቆጠር አጋጣሚዎች ናቸው የሚወስኑት ጎል ማግባት የአጥቂው መደበኛ ሥራ ነው በማለት ገልጿል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል ያሬድ ባየህ እስከዛሬ ድሬስ ከሜዳችን ወጥተን ነው ሲንጫወት የነበረው የተቃራኒ ብሔራዊ ቡድን ደጋፊ ጫና ሲናስተናግድ ነው የቆየነው አሁን ግን በሜዳችን እና በደጋፊዎቻችን ፊት ነው የሚንጫወተው ሜዳው ጥሩ ሜዳ ነው ባህር ዳርም የሚታወቀው በደጋፊው ነው ለኛ ሞራል ነው የሚሆነን ከሱዳኑ ጨዋታ ካለብን ጥቃቅን ክፍተት አሻሽለን ጨዋታውን ለማሸነፍ ነው የሚንገባው ሲል ገልጿል። የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪየራ የኢትዮጵያ ብሔራዊ  ቡድን ጠንካራ እና እየተሻሻለ ነው ዓላማችን ጨዋታውን ማሸነፍ ነው ጨዋታውን የትኛውንም ፈተና ተቋቁመን ማሸነፍ እንደምንችል ማሳየት አለብን ሲል ገልጿል።
654