Dagu Sport Live📡📻🎙
Kanalga Telegram’da o‘tish
🤝 ሰላም ውድ የስፖርት ቤተሰቦች #ዳጉ_ስፖርት ለናንተ መረጃ በማድረስ በቂ መረጃ በማቅረብ እንገኛለ። 🇪🇹 #የአገር_ውስጥ_ውድድሮች 🇪🇹 ✅ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በስፋት ለናንተ እናደርሳለን እና ትኩስ መረጃ ለናንተ የሚቀርብበት ቻናል ነው። www.dagusport.net 👉 መረጃ @DaguSEthiobot አስተያ ካሎት @DaguMedia1 ይፃፉልን።
Ko'proq ko'rsatish7 723
Obunachilar
-524 soatlar
-317 kun
-9830 kun
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sentabr '26
Sentabr '26
+44
1 kanalda
Avgust '26
+116
3 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+489
3 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+161
1 kanalda
Get PRO
May '26
+368
1 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+369
2 kanalda
Get PRO
Mart '26
+331
2 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+170
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+217
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+357
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+473
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+264
2 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+358
2 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+248
5 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+569
4 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+234
2 kanalda
Get PRO
May '25
+227
2 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+261
3 kanalda
Get PRO
Mart '25
+393
4 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+375
3 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+259
2 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+194
2 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+131
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+92
2 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+158
2 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+153
1 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+624
1 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+234
1 kanalda
Get PRO
May '24
+168
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+182
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+198
2 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+93
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+113
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+260
3 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+325
2 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+87
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+83
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+42
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+8
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+24
0 kanalda
Get PRO
May '23
+87
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+192
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+208
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+57
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+157
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+618
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+193
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+40
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+36
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+513
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+1 079
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+164
0 kanalda
Get PRO
May '22
+1 135
0 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 12 Sentabr | +19 | |||
| 11 Sentabr | +1 | |||
| 10 Sentabr | +1 | |||
| 09 Sentabr | 0 | |||
| 08 Sentabr | 0 | |||
| 07 Sentabr | +3 | |||
| 06 Sentabr | 0 | |||
| 05 Sentabr | +6 | |||
| 04 Sentabr | +11 | |||
| 03 Sentabr | +1 | |||
| 02 Sentabr | +1 | |||
| 01 Sentabr | +1 |
Kanal postlari
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የካፍ የኮንፌዴሬሽን ካፕ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ
⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት'
ወልዋሎ ዓ/ዩ 2-1 ሂላል አልሳሂል
50' ካርሎስ ዳምጠው
56' ካርሎስ ዳምጠው
ድምር ውጤት (3-3)
ጨዋታው በድምር ውጤት 3-3 በሆነ አቻ ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ አሸናፊውን ለመለየት በተሰጠው የመለያ ምት ወልዋሎ ዓ/ዩ 4-1 ሂላል አል ሳሂልን በማሸነፍ ወደ ቀጣይ ዙር ማለፉን አረጋግጧል።
ድሬዳዋ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
| 2 | Copylink uedarag ebakachu https://vt.tiktok.com/ZSqPoBM8V/ | 558 |
| 3 | Matn yo'q... | 752 |
| 4 | የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እጣ ፕሮግራም ማውጣት መስከረም 7/2019 ዓ.ም ይደረጋል!
መስከረም 30 የሚጀምረው የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በተመረጡ 7 ሜዳዎች እና በተዘጋጁ 6 ቋቶች በሚወጣው እጣ መሰረት የውድድር አመቱ መርሃ ግብር ይዘጋጃል።
ለሊጉ የተመረጡ ሜዳዎችም:-
⚽️ አዲስ አበባ ስታዲየም
⚽️ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
⚽️ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
⚽️ ባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም
⚽️ ሀላባ ስታዲየም
⚽️ ሆሳዕና አብዩ ኤርሳሞ ስታዲየም እና
⚽️ አርባምንጭ ዩንቨርሲቲ አባያ ካምፓስ ስታዲየም ናቸው።
በዚህ መሰረት የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት መስከረም 7/2019 ይደረጋል። | 534 |
| 5 | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ልምምድ ዛሬ ረፋድ ላይ አከናውኗል !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የሚያደርገውን ዝግጅት በመቀጠል ከአዲስ አበባ ትናንት ወደ ሀዋሳ የገባ ሲሆን በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ቀን ልምምዱን በሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም ረፋድ ላይ አከናውኗል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 685 |
| 6 | ድሬዳዋ ከተማ ሶስት አዳዲስ ተጨዋቾችን ለማስፈረም ስምምነት ላይ ሲደርስ የሁለት ነባር ተጨዋች ውል ለማራዘም ተስማምቷል !
በከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነው ድሬዳዋ ከተማ ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊግ ለመመለስ አዳዲስ ተጨዋቾችን ወደ ቡድኑ በመቀላቀል እንድሁም የነባር ተጨዋች ውል በማደስ ላይ ይገኛል፡፡
ከዝህ ቀደም በሲዳማ ቡና ፣ ሀዋሳ ከተማ ፣ ንብ ( አየር ኃይል ) እና በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫውቶ ያሳለፈው የአማካይ ስፍራ ተጨዋቹ ብርሃኑ አሻሞ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋችሁ ናትናኤል ተክለ ሌላው ከምድረ ገነት ሽረ ብርቱካናማዎቹን የተቀላቀለ ተጨዋች ሲሆኑ በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ድሬዳዋ ተስፋ ቡድን ተጫውቶ ካሳለፈ በኃላ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ሲመለስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ካደረጉት ተጨዋቾች አንዱ የሆነውና በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በመቻል ቆይታ ማድረግ የቻለው ሚኪያስ ካሳሁን ዳግም ወደ ድሬዳዋ ከተማ ለመመለስ ከስምምነት ደርሷል።
ውላቸውን ለማደስ ከስምምነት ላይ ከደረሱ ተጨዋቾች መካከል ባለፉት ዓመታት በክለቡ ቆይታ የነበራቸው የመስመር አጥቂው ዘራይ ገ/ሥላሴ እና የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጨዋቹ ሄኖክ ሀሰን በድሬዳዋ ከተማ ለመቆየት ከስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 682 |
| 7 | ዋናው ስፖርትን የውድድር አጋርዎ ሲያድርጉ!
ውድድርዎት ከመድመቁ በላይ ብዙ ያተርፋሉ
✔️ ጥራት ያላቸው ማሊያዎች
✔️ ልዩ ስጦታዎች
✔️ ፈጣን አገልግሎት
📞 8289 | +251901138283 | @wanawsales_online
🛒ወይም በቀጥታ👇ይህን በመጫን
👉 (Shop Now) 👈 | 645 |
| 8 | የስልጤ ዞን ጦራ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ከኢትዮ ናሽናል ስፖርት አካዳሚ በጋራ በመሆን ያዘጋጁት 3ኛው ኢትዮ ሰመር ስልጤ ዞን ጦራ ካፕ በማዕበል እግር ኳስ ክለብ አሸናፊነት ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል !
⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት !
ማዕበል 0-0 ፋያ ጎልድ
ጨዋታው ያለ ግብ በአቻ ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ አሸናፊውን ለመለየት በተሰጠው የመለያ ምት ማዕበል 5-3 ፋያ ጎልድን በማሸነፍ የውድድሩ አሸናፊ መሆን ችሏል ።
የውድድሩ ኮከቦች ሽልማት
ኮከብ ተጨዋች ሪያድ ከማዕበል
ለኮከብ ግብ ጠባቂ አብዱለጢ ከማዕበል
ኮከብ ጎል አስቆጣሪ ዳዊት ለማ ፋያ ጎልድ
የውድድር ኮከብ አሰልጣኝ
ቶፊቅ ሁሴን ከማዕበል
የውድድሩ ምስጉን ዳኛ ሙኽድን ጀማል
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 530 |
| 9 | የ2019 ኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ
የመጀመሪያ ሳምንት የጨዋታ መርሐ ግብር
ውድድሩ በደርሶ መልስ (በሜዳና ከሜዳ ውጭ) የሚካሄዱ ሲሆን ሜዳዎችን አስመዝግበው ያላጠናቀቁ ቡድኖች በጊዜ እንዲያጠናቅቁ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሳስቧል።
ውድድሩ መስከረም 7/2019 የሚጀመር ይሆናል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 599 |
| 10 | የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ
⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት'
ኤግሎንስ 0-0 ሲዳማ ቡና
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 638 |
| 11 | በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ
ዓርብ ነሐሴ 29/2018 | 925 |
| 12 | በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች
የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ
ዓርብ ነሐሴ 29/2018 | 864 |
| 13 | ካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመርያ ዙር ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ
⌚️ 2:00 ሰዓት'
ሂላል አል ሳሂል ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ
🏟 ሩዋንዳ ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 714 |
| 14 | የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በታንዛንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ውድድር የሚያደርገውን ዝግጅት በመቀጠል የሁለተኛ ቀን ልምምዱን በሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ አከናውኗል።
ቡድናችን ከመስከረም 5 ጀምሮ በዳሬ ሰላም በሚካሄደው ውድድር ላይ በምድብ ሀ ከታንዛንያ እና ሩዋንዳ ጋር መደልደሉ ይታወሳል። | 1 612 |
| 15 | በታንዛንያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል።
በድምብ አንድ ኢትዮጵ ፣ አዘጋጇ ታንዛንያ እና ሩዋንዳ ጋር ተደልድላለች።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 953 |
| 16 | የ2018 የሐረሪ ሰመር ካፕ የእግርኳስ ውድድር ዛሬ በደማቅ የመክፈቻ መርሐ-ግብር ተጀምሯል !
የመክፈቻ ጨዋታ ውጤቶች
አርጎበሪ 2-1 ቄራ
ጀጎል 1-0 ሀዳር
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 1 012 |
| 17 | አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-0 በካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ ከተሸነፈ በኃላ የሰጠው አስተያየት !
ይሄ እግር ኳስ ነው ሽንፈት ልገጥም ይችላል ሁለተኛ ደግሞ ከባለፎ ጨዋታ የበዛ ጎል ዛሬ ተቆጠረብን እንጅ በጨዋታው የተሻለ ነገር አሳይተናል ተጋጣሚውን ኩዌፔ ሙስሊም ሌዲስን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እፈልጋለው ምክንያቱም እግር ኳስ ስለሆነ ቀጣዩንም ጨዋታ መልካም ውጤት እንዲገጥማቸው እመኛለው ካለ በኃላ በተወሰኔ መልኩ ግብ አከባቢ ላይ ያገኙትን ዕድሎችን በመጠቀማቸው እኛን በልጠውናል ያ ነው ስህተቱ እንጂ ልጆቼ የቻሉትን አድርገዋል ለዛ በጣም ነው ማመሰግናቸው እግር ኳስ ስለሆነ ይገጥማል በማለት ከጨዋታ በኃላ አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ገልጿል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 704 |
| 18 | ከ20 ዓመት በታች የፉሪ ሰመር ካፕ የውድድሩ አሸናፊ በመሆን ብላክ ስታር ፉሪ የዋንጫና የሜዳሊያ ሽልማት በምስል
የፍጻሜ ጨዋታ ውጤት !
ብላክ ስታር ፉሪ 1-0 አብዲ ቦሩ ፉሪ
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 742 |
| 19 | ከ17 ዓመት በታች የፉሪ ሰመር ካፕ የውድድሩ አሸናፊ በመሆን አብዲ ቦሩ ሮቤ የዋንጫና የሜዳሊያ ሽልማት በምስል
የፍጻሜ ጨዋታ ውጤት !
አብዲ ቦሩ ሮቤ 3-2 አብዲ ቦሩ ፉሪ
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 467 |
| 20 | ከ15 ዓመት በታች የፉሪ ሰመር ካፕ የውድድሩ አሸናፊ በመሆን አብዲ ቦሩ ሮቤ የዋንጫና የሜዳሊያ ሽልማት በምስል
የፍጻሜ ጨዋታ ውጤት !
አብዲ ቦሩ ሮቤ 3-1 ዳለቲ
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 421 |
