Dagu Sport Live📡📻🎙
الذهاب إلى القناة على Telegram
🤝 ሰላም ውድ የስፖርት ቤተሰቦች #ዳጉ_ስፖርት ለናንተ መረጃ በማድረስ በቂ መረጃ በማቅረብ እንገኛለ። 🇪🇹 #የአገር_ውስጥ_ውድድሮች 🇪🇹 ✅ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በስፋት ለናንተ እናደርሳለን እና ትኩስ መረጃ ለናንተ የሚቀርብበት ቻናል ነው። www.dagusport.net 👉 መረጃ @DaguSEthiobot አስተያ ካሎት @DaguMedia1 ይፃፉልን።
إظهار المزيد7 704
المشتركون
-524 ساعات
-317 أيام
-9830 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+25
في 1 قنوات
أغسطس '26
+116
في 3 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+489
في 3 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+161
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '26
+368
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+369
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '26
+331
في 2 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+170
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '26
+217
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+357
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+473
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+264
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+358
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+248
في 5 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+569
في 4 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+234
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '25
+227
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+261
في 3 قنوات
Get PRO
مارس '25
+393
في 4 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+375
في 3 قنوات
Get PRO
يناير '25
+259
في 2 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+194
في 2 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+131
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+92
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+158
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+153
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+624
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+234
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '24
+168
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+182
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+198
في 2 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+93
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+113
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+260
في 3 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+325
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+87
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+83
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+42
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+8
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+24
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+87
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+192
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+208
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+57
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+157
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+618
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+193
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+40
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+36
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+513
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+1 079
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+164
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+1 135
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 12 سبتمبر | 0 | |||
| 11 سبتمبر | +1 | |||
| 10 سبتمبر | +1 | |||
| 09 سبتمبر | 0 | |||
| 08 سبتمبر | 0 | |||
| 07 سبتمبر | +3 | |||
| 06 سبتمبر | 0 | |||
| 05 سبتمبر | +6 | |||
| 04 سبتمبر | +11 | |||
| 03 سبتمبر | +1 | |||
| 02 سبتمبر | +1 | |||
| 01 سبتمبر | +1 |
منشورات القناة
| 2 | لا يوجد نص... | 514 |
| 3 | የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እጣ ፕሮግራም ማውጣት መስከረም 7/2019 ዓ.ም ይደረጋል!
መስከረም 30 የሚጀምረው የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በተመረጡ 7 ሜዳዎች እና በተዘጋጁ 6 ቋቶች በሚወጣው እጣ መሰረት የውድድር አመቱ መርሃ ግብር ይዘጋጃል።
ለሊጉ የተመረጡ ሜዳዎችም:-
⚽️ አዲስ አበባ ስታዲየም
⚽️ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
⚽️ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
⚽️ ባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም
⚽️ ሀላባ ስታዲየም
⚽️ ሆሳዕና አብዩ ኤርሳሞ ስታዲየም እና
⚽️ አርባምንጭ ዩንቨርሲቲ አባያ ካምፓስ ስታዲየም ናቸው።
በዚህ መሰረት የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት መስከረም 7/2019 ይደረጋል። | 496 |
| 4 | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ልምምድ ዛሬ ረፋድ ላይ አከናውኗል !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የሚያደርገውን ዝግጅት በመቀጠል ከአዲስ አበባ ትናንት ወደ ሀዋሳ የገባ ሲሆን በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ቀን ልምምዱን በሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም ረፋድ ላይ አከናውኗል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 536 |
| 5 | ድሬዳዋ ከተማ ሶስት አዳዲስ ተጨዋቾችን ለማስፈረም ስምምነት ላይ ሲደርስ የሁለት ነባር ተጨዋች ውል ለማራዘም ተስማምቷል !
በከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነው ድሬዳዋ ከተማ ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊግ ለመመለስ አዳዲስ ተጨዋቾችን ወደ ቡድኑ በመቀላቀል እንድሁም የነባር ተጨዋች ውል በማደስ ላይ ይገኛል፡፡
ከዝህ ቀደም በሲዳማ ቡና ፣ ሀዋሳ ከተማ ፣ ንብ ( አየር ኃይል ) እና በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫውቶ ያሳለፈው የአማካይ ስፍራ ተጨዋቹ ብርሃኑ አሻሞ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋችሁ ናትናኤል ተክለ ሌላው ከምድረ ገነት ሽረ ብርቱካናማዎቹን የተቀላቀለ ተጨዋች ሲሆኑ በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ድሬዳዋ ተስፋ ቡድን ተጫውቶ ካሳለፈ በኃላ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ሲመለስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ካደረጉት ተጨዋቾች አንዱ የሆነውና በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በመቻል ቆይታ ማድረግ የቻለው ሚኪያስ ካሳሁን ዳግም ወደ ድሬዳዋ ከተማ ለመመለስ ከስምምነት ደርሷል።
ውላቸውን ለማደስ ከስምምነት ላይ ከደረሱ ተጨዋቾች መካከል ባለፉት ዓመታት በክለቡ ቆይታ የነበራቸው የመስመር አጥቂው ዘራይ ገ/ሥላሴ እና የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጨዋቹ ሄኖክ ሀሰን በድሬዳዋ ከተማ ለመቆየት ከስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 639 |
| 6 | ዋናው ስፖርትን የውድድር አጋርዎ ሲያድርጉ!
ውድድርዎት ከመድመቁ በላይ ብዙ ያተርፋሉ
✔️ ጥራት ያላቸው ማሊያዎች
✔️ ልዩ ስጦታዎች
✔️ ፈጣን አገልግሎት
📞 8289 | +251901138283 | @wanawsales_online
🛒ወይም በቀጥታ👇ይህን በመጫን
👉 (Shop Now) 👈 | 589 |
| 7 | የስልጤ ዞን ጦራ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ከኢትዮ ናሽናል ስፖርት አካዳሚ በጋራ በመሆን ያዘጋጁት 3ኛው ኢትዮ ሰመር ስልጤ ዞን ጦራ ካፕ በማዕበል እግር ኳስ ክለብ አሸናፊነት ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል !
⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት !
ማዕበል 0-0 ፋያ ጎልድ
ጨዋታው ያለ ግብ በአቻ ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ አሸናፊውን ለመለየት በተሰጠው የመለያ ምት ማዕበል 5-3 ፋያ ጎልድን በማሸነፍ የውድድሩ አሸናፊ መሆን ችሏል ።
የውድድሩ ኮከቦች ሽልማት
ኮከብ ተጨዋች ሪያድ ከማዕበል
ለኮከብ ግብ ጠባቂ አብዱለጢ ከማዕበል
ኮከብ ጎል አስቆጣሪ ዳዊት ለማ ፋያ ጎልድ
የውድድር ኮከብ አሰልጣኝ
ቶፊቅ ሁሴን ከማዕበል
የውድድሩ ምስጉን ዳኛ ሙኽድን ጀማል
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 502 |
| 8 | የ2019 ኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ
የመጀመሪያ ሳምንት የጨዋታ መርሐ ግብር
ውድድሩ በደርሶ መልስ (በሜዳና ከሜዳ ውጭ) የሚካሄዱ ሲሆን ሜዳዎችን አስመዝግበው ያላጠናቀቁ ቡድኖች በጊዜ እንዲያጠናቅቁ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሳስቧል።
ውድድሩ መስከረም 7/2019 የሚጀመር ይሆናል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 588 |
| 9 | የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ
⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት'
ኤግሎንስ 0-0 ሲዳማ ቡና
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 629 |
| 10 | በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ
ዓርብ ነሐሴ 29/2018 | 905 |
| 11 | በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች
የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ
ዓርብ ነሐሴ 29/2018 | 844 |
| 12 | ካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመርያ ዙር ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ
⌚️ 2:00 ሰዓት'
ሂላል አል ሳሂል ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ
🏟 ሩዋንዳ ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 714 |
| 13 | የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በታንዛንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ውድድር የሚያደርገውን ዝግጅት በመቀጠል የሁለተኛ ቀን ልምምዱን በሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ አከናውኗል።
ቡድናችን ከመስከረም 5 ጀምሮ በዳሬ ሰላም በሚካሄደው ውድድር ላይ በምድብ ሀ ከታንዛንያ እና ሩዋንዳ ጋር መደልደሉ ይታወሳል። | 1 612 |
| 14 | በታንዛንያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል።
በድምብ አንድ ኢትዮጵ ፣ አዘጋጇ ታንዛንያ እና ሩዋንዳ ጋር ተደልድላለች።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 953 |
| 15 | የ2018 የሐረሪ ሰመር ካፕ የእግርኳስ ውድድር ዛሬ በደማቅ የመክፈቻ መርሐ-ግብር ተጀምሯል !
የመክፈቻ ጨዋታ ውጤቶች
አርጎበሪ 2-1 ቄራ
ጀጎል 1-0 ሀዳር
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 1 012 |
| 16 | አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-0 በካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ ከተሸነፈ በኃላ የሰጠው አስተያየት !
ይሄ እግር ኳስ ነው ሽንፈት ልገጥም ይችላል ሁለተኛ ደግሞ ከባለፎ ጨዋታ የበዛ ጎል ዛሬ ተቆጠረብን እንጅ በጨዋታው የተሻለ ነገር አሳይተናል ተጋጣሚውን ኩዌፔ ሙስሊም ሌዲስን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እፈልጋለው ምክንያቱም እግር ኳስ ስለሆነ ቀጣዩንም ጨዋታ መልካም ውጤት እንዲገጥማቸው እመኛለው ካለ በኃላ በተወሰኔ መልኩ ግብ አከባቢ ላይ ያገኙትን ዕድሎችን በመጠቀማቸው እኛን በልጠውናል ያ ነው ስህተቱ እንጂ ልጆቼ የቻሉትን አድርገዋል ለዛ በጣም ነው ማመሰግናቸው እግር ኳስ ስለሆነ ይገጥማል በማለት ከጨዋታ በኃላ አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ገልጿል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 704 |
| 17 | ከ20 ዓመት በታች የፉሪ ሰመር ካፕ የውድድሩ አሸናፊ በመሆን ብላክ ስታር ፉሪ የዋንጫና የሜዳሊያ ሽልማት በምስል
የፍጻሜ ጨዋታ ውጤት !
ብላክ ስታር ፉሪ 1-0 አብዲ ቦሩ ፉሪ
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 742 |
| 18 | ከ17 ዓመት በታች የፉሪ ሰመር ካፕ የውድድሩ አሸናፊ በመሆን አብዲ ቦሩ ሮቤ የዋንጫና የሜዳሊያ ሽልማት በምስል
የፍጻሜ ጨዋታ ውጤት !
አብዲ ቦሩ ሮቤ 3-2 አብዲ ቦሩ ፉሪ
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 467 |
| 19 | ከ15 ዓመት በታች የፉሪ ሰመር ካፕ የውድድሩ አሸናፊ በመሆን አብዲ ቦሩ ሮቤ የዋንጫና የሜዳሊያ ሽልማት በምስል
የፍጻሜ ጨዋታ ውጤት !
አብዲ ቦሩ ሮቤ 3-1 ዳለቲ
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 421 |
| 20 | የካፍ ቻምፕዮንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያ
⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት'
ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ 3-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
17' ጆቪያ ናካጎሎ
54' ትዕግስት ዳንኤል(በራስ ላይ)
72' አግኔስ ናቡከኛ
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive | 365 |
