cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

90 ደቂቃ SPORT™

90 ደቂቃ ስፖርት! ________________________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች 👉 | ትንተናዎች 👉 | የዝውውር ዜናዎች ______________ ለማስታወቂያ 👉 @TammeJr @Matiwosalaye 2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት

Больше
Эфиопия14Амхарский14Спорт101
Рекламные посты
237 984
Подписчики
+9824 часа
+1 6547 дней
+9 58530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

"እናንተ ብቻ እስከመጨረሻው እያሸነፋቹ ቀጥሉ!" የማይክል አንቶኒዮ ለአርሰናል ተጫዋቾች ስለ ሊጉ ዋንጫ ያስተላለፈው መልዕክት ነው! "አርሰናል እስከ 37ተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታ ድረስ እያሸነፉ ከቀጠሉ በመጨረሻ ሳምንት የሊግ ጨዋታ እኛ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ጨዋታ አለን። እናም ለመርሃግብር ሟሟያ የምናደርገው ጨዋታ አይደለም! ለአውሮፓ መድረክ ለማለፍ የምናደርገው ጨዋታ ስለሆነ እስከመጨረሻው ከሄዱ አርሰናል የሊጉ ሻምፕዮን ይሆናል!" ሲል ተናግሯል!
Показать все...
👍 26😁 23🔥 2🫡 1
የቀድሞ የአርሰናል ተጫዋች አሌክስ እዮቢ በዛሬው እለት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል! መልካም ልደት @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Показать все...
👍 18😁 4🎉 4 1
💫 || የቀድሞ ታላቁ የአርሰናል አሰልጣኝ አርሰን ቬንገር ልክ በዛሬዋቀን ከ 26 አመት በፊት የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ማሳካት ቻሉ
Показать все...
🔥 16😁 6 5👍 3🤣 3
"ሁለታችን በደንብ እንተዋወቃለን።ሴባስቲያን ውስጥ በሚገኝ አንቲጉኮ በሚባል ክለብ በልጅነታችን ተጫውተናል።የእግርኳስ ነገር ይገርመኛል ልጆች እያለን ተቃቅፈን ስንሄድ የነበርን አሁን ከ30 እና 40 አመታት በኃላ ባላንጣ ሁነን በተቃራኒነት ነገ እንፋለማለን።" ሚካኤል አርቴታ ስለ ቦርንማውዙ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራዮላ የተናገረው ነው ሲዲ ስፖርት/CD Sport
Показать все...
👍 19 4😱 2😁 1
ኮነር ጋላገር 😍
Показать все...
🔥 31👍 9😍 4 2👏 2
ቶተንሀም በአራት ቀናት ውስጥ ሁለት የለንደን ደርቢ ጨዋታዎችን ተሸንፏል።
Показать все...
😁 29👍 11 1
🔥 33👍 14 1
👍 42 6🔥 6💯 1
🔥 29 3
"አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ"(2ኛ ቆሮ ም 5:14) ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን 🙏🤍
Показать все...
162🙏 29👏 12👍 11🔥 7😁 4😢 2 1❤‍🔥 1🤝 1