🍂 ዲነል ኢስላም 🕌
Открыть в Telegram
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)ﷻ (ﷺ) « ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣ ...» ቁርኣን[ 3:104 ] መወያያ ግሩፓችን ☞ @Dinel_islam_Group ✔ ሀሳብ አስተያየት ካሎት 👉 @DinelIslam1Bot 📩
Больше9 582
Подписчики
-1124 часа
-557 дней
-20930 день
Загрузка данных...
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+17
в 0 каналах
июнь '26
+47
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+10
в 2 каналах
Get PRO
апрель '26
+2
в 2 каналах
Get PRO
март '26
+13
в 3 каналах
Get PRO
февраль '26
+9
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+19
в 3 каналах
Get PRO
декабрь '25
+8
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+8
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+3
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+2
в 1 каналах
Get PRO
август '25
+38
в 1 каналах
Get PRO
июль '25
+66
в 4 каналах
Get PRO
июнь '25
+183
в 2 каналах
Get PRO
май '25
+6
в 1 каналах
Get PRO
апрель '25
+3
в 4 каналах
Get PRO
март '25
+640
в 3 каналах
Get PRO
февраль '25
+59
в 1 каналах
Get PRO
январь '25
+176
в 3 каналах
Get PRO
декабрь '24
+137
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+443
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '24
+663
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+673
в 3 каналах
Get PRO
август '24
+1 625
в 7 каналах
Get PRO
июль '24
+1 652
в 3 каналах
Get PRO
июнь '24
+723
в 2 каналах
Get PRO
май '24
+828
в 3 каналах
Get PRO
апрель '24
+1 010
в 2 каналах
Get PRO
март '24
+949
в 3 каналах
Get PRO
февраль '24
+738
в 0 каналах
Get PRO
январь '24
+677
в 3 каналах
Get PRO
декабрь '23
+659
в 2 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+550
в 2 каналах
Get PRO
октябрь '23
+739
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+170
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+47
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+86
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+137
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+83
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+76
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+90
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+51
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+54
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+83
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+66
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+77
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+76
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+65
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+66
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+33
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+11
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+49
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+52
в 0 каналах
Get PRO
февраль '22
+11
в 0 каналах
Get PRO
январь '22
+113
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '21
+106
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '21
+194
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '21
+314
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '21
+1 052
в 0 каналах
Get PRO
август '21
+1 344
в 0 каналах
Get PRO
июль '21
+1 543
в 0 каналах
Get PRO
июнь '21
+2 284
в 0 каналах
Get PRO
май '21
+950
в 0 каналах
Get PRO
апрель '21
+2 476
в 0 каналах
Get PRO
март '21
+1 393
в 0 каналах
Get PRO
февраль '21
+828
в 0 каналах
Get PRO
январь '21
+1 741
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 13 июля | 0 | |||
| 12 июля | 0 | |||
| 11 июля | +1 | |||
| 10 июля | 0 | |||
| 09 июля | +1 | |||
| 08 июля | +3 | |||
| 07 июля | +2 | |||
| 06 июля | +5 | |||
| 05 июля | +1 | |||
| 04 июля | +1 | |||
| 03 июля | +1 | |||
| 02 июля | +1 | |||
| 01 июля | +1 |
Посты канала
| 2 | #የማይበርድ_ፍቅር...💚
የሚራመድባቸው መንገዶች ሁሉ እሳቸውን ያስታውሱታል። የተቀመጠበት ቦታ፤ የሚያገኛቸው ሰዎች ሁሉ ከህይወቱ አስበልጦ የሚወዳቸውን ሰው ያስታውሱታል! መስጂዳቸው ሲገባማ የሰላት ሰዓቱ ሲደርስ የኢማሞቹ ሁሉ አለቃ የሆኑት ነቢይ እየታወሱት፤ "ያ ቢላል አዛን በልልን!" ብለው በፈገግታ የሚመለከቱትን ረሱሊ'ን ﷺ እያስታወሰ ከማልቀስ ብዛት እራሱን መቆጣጠር ያቅተዋል። የሐቢበላህ ﷺ ተወዳጅ ባልደረባ እርሳቸው በሌሉበት መዲና ላይ መቆየት አልቻለም። የሸፊዒን ﷺ ሐገር ጥሎ ወጣ፤ ሻም ሄዶ መኖር ጀምረ።
ግን ሀገራቸውን ጥሎ መውጣቱ እሳቸውን ከማስታወስ እና በናፍቆታቸው ከመንገብገብ አግዶት ነበር እንዴ?! አልነበረም! የዚህን ጊዜ ቢላል በህልሙ እጅጉኑ የናፈቃቸውን ነብይ ﷺ ተመለከተ። 💚
ሐቢቢ'ም ﷺ ቢላል'ን :
"ما هذا الجفاء يا بلال? أما آن لك أن تزورنا?"
«ቢላል ሆይ! ምነው ከእኛ ራቅክ? እኛን የምትዘይርበት ጊዜ አልደረሰም?» አሉት!
አፍቃሪው ቢላል በህልሙ እንደተመለከታቸው ወደ መዲና ጉዞውን ጀመረ። ወደ ከተማው ሲቀርብ ግን ቢላል ለቅሶውን ተያያዘው።
የማይሽር ህመም፡ የማይረግብ ናፍቆት! 😭
... እንደምንም እየተናነቀው ወደ መዲና ዘለቀ። ከናፈቃቸው ሰሐቦች ጋር ዳግም ተገናኘ። እነሱም ቢላልን እንዳዩት የመጀመሪያው ጥያቄያቸው አዛን እንዲልላቸውና ያንን ዘመን እንዲያስታውሳቸው ነበር። ቢላል ትንሽ ካንገራገረ በኃላ አጥብቀው የጠየቁት የሸፊዒ ﷺ ተወዳጅ የልጅ ልጆች ሰይዲና ሐሰንና ሑሰይን በመሆናቸው እንደምንም እራሱን ሰብስቦ ወደ ሚንበሩ ወጣ።
ተክቢራውን ማለትም ጀመረ፤ በዛች ቅፅበት የመዲና ሴቶች፤ ልጆች፤ አዛውንቶች ሁሉ ወደ መስጂዱ ይጎርፉ ጀመር። ኢማሙ ሐቢበላህ ﷺ በነበሩበት ጊዜ የሚያውቁትን ድምፅ በድጋሚ ሲሰሙ ሸፊዒ ﷺ ተመልሰው የመጡ እስኪመስላቸው ያህል ግር ብለው ተሰበሰቡ። ሁሉም ህዝብ እንደ አዲስ ረሱለላህን ﷺ አስታውሰው ማልቀስ ጀመሩ። 😭😭
ቢላል ግን መቀጠል አልቻለም... «አሽሐዱ አነ..» ካለ በኃላ ቀጥሎ የሚመጣውን ማለት አላስቻለውም። አዛኑን መቀጠል አልቻለም። ...እንዴትስ ይቀጥል? ❤️🩹
የሰሐቦችን ናፍቆት መሐባ እያነሳን ብንኖር አይሰለችም፣ አይለመድምም። በተለይም ቂሳዎችን በግጥም፣ በመንዙማ እየተደረገ ሲቀርብ ልጆችን ሳይቀር የመሳብ ሐይል አለው።
የረቢእ ወር፣ የመንገዳችን ብርሓን የሆኑት ነብያችን የመጡበት ወር እንደመሆኑ ልጆቻችን ላይ ታናናሽ እህትና ወንድሞቻችን ላይ የእርሳቸውን መሐባ የምንዘራው እንደነዚህ ያሉ ታሪኮችን እንደ ዳዕዋ ሳይሆን በፍቅር እንዲወዱት አድርገን አስውበን ስንነግራቸው ነውና ስለ ሐቢበላህ የተዜሙ፣ የተገጠሙ ልብ ውስጥ የሚገቡ ውዳሴዎችን እንዲያደምጡ እናድርጋቸው። የሐቢበላህን ሲራ በጥልቀት ማንበብን ሆነ ሰለዋትን ማብዛትን እንደ ሱስ የያዘ ሰው በእርግጥም በህይወቱ ስኬታማ ነው። በነቢ ደስ ይበላችሁ! 😊
And this menzuma of Anwar and obviously የ Zahid ቀለም እንዴት ነው የሚያምረው 💚… የቢላልን ስሜት የሚገልፅ ውብ መንዙማ 🥰
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና ወሸፊዒና ሙሐመድ ﷺ
#Welcoming_ረቢዑል_አሺቂን 💚 | 389 |
| 3 | እቶብታለሁ በሚል ሽንገላ ዛሬን አትቆሽሹ
ንፅህናን ዳግም ማግኘት ይቸግራል | 483 |
| 4 | "ጥሩ ባል ወደ ትዳር ሲመራ
"ጥሩ ሚስት ደሞ ወደ ጀነት ትመራለች 🤌❤️
ረሱል_ﷺ 💙
ጥሩ ሚስትም ጥሩ ባልም ያርጋቹ🤲 | 482 |
| 5 | መውሊድን በማውገዝ ስም ጨርሶ ከመሐባ ዓለም እንድትወጣ ያደርጉሀል። በመውሊድ ስም በሚያከብረውና በማያከብረው መካከል ልዩነቱን አጉልተው በጭቅጭቅ ልብህን አድክመው ከመሐባ እንድትርቅ ይሰሩብሀል። አሁን ደግሞ ሐዲስን በማውገዝ ስም፣ "ዘመናዊ እስልምና" የሚሉ ውዝግቦችን በማስተዋወቅ ስም የተቀባባ ነገር ይዘው መጥተው ነብይህንና ሐዲስን፣ ፊቂህን እንድትተው ይገፋፉሐል። የእነዚህ ስውር ኃይሎች ኹሉ ዋና ጥሪውና ዓላማው ያነጣጠረው እምነትህን መስለብ ነው። በዲን (በእምነት) ዘመን ይፈተሻል እንጂ በዘመናዊነት ስም እምነት አይፈተሽም።
ከዘመኑ ጋር አይሄድም ተብሎ የሚጣል መሐባ፣ ከዘመን ጋር አብሮ አይሄድም ተብሎ የሚጣል ኢማን የለም።
አላህ ይሁነና ♥
ከመሐባቸው የሚያርቀንን ኹሉ ይያዝልን ♥ | 562 |
| 6 | ዱንያ !!💔 | 517 |
| 7 | መስጂደ አኢሻ
የአኢሻ (ረ.ዐ)
፡ በሂጅራ 10ኛው ዓመት በነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የመጨረሻው ሐጅ (ሐጀቱል ወዳዕ) ላይ አኢሻ (ረ.ዐ) በወር አበባ ምክንያት ዑምራዋን ማጠናቀቅ አልቻለችም ነበር። በዚህም የተነሳ በጣም አዝና ነበር።
የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ትዕዛዝ፡ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሁኔታውን ሲያዩ አብሯቸው የነበሩትን ወንድሟን አብዱረሕማን ቢን አቢ በክርን በመላክ ከከተማዋ ወጣ ብሎ በሚገኘው "አል-ተንዒም" ወደሚባል ቦታ ወስዶ ዑምራ እንዲያስደርጋት አዘዙ።
የመስጂዱ መጠሪያ፡ ይህ ቦታ አኢሻ (ረ.ዐ) ለዑምራ የኢህራም ልብስ የለበሰችበት (የገባችበት) በመሆኑ፣ በስሟ መስጂደ አኢሻ ተብሎ መጠራት ጀመረ
እስካሁ ታሪኩን ጠብቆ እንዲህ ባማረ መልኩ ቦታው ላይ ከነ ጉልላቱ አለ 😍 | 542 |
| 8 | መስጂደ አኢሻ
የአኢሻ (ረ.ዐ)
፡ በሂጅራ 10ኛው ዓመት በነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የመጨረሻው ሐጅ (ሐጀቱል ወዳዕ) ላይ አኢሻ (ረ.ዐ) በወር አበባ ምክንያት ዑምራዋን ማጠናቀቅ አልቻለችም ነበር። በዚህም የተነሳ በጣም አዝና ነበር።
የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ትዕዛዝ፡ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሁኔታውን ሲያዩ አብሯቸው የነበሩትን ወንድሟን አብዱረሕማን ቢን አቢ በክርን በመላክ ከከተማዋ ወጣ ብሎ በሚገኘው "አል-ተንዒም" ወደሚባል ቦታ ወስዶ ዑምራ እንዲያስደርጋት አዘዙ።
የመስጂዱ መጠሪያ፡ ይህ ቦታ አኢሻ (ረ.ዐ) ለዑምራ የኢህራም ልብስ የለበሰችበት (የገባችበት) በመሆኑ፣ በስሟ መስጂደ አኢሻ ተብሎ መጠራት ጀመረ
እስካሁ ታሪኩን ተብቆ እድህ ባማረ መልኩ ቦታውላ ከነ ጉልላቱ አለ ሲያምር | 1 |
| 9 | ራስህን ለማስደሰት ሌሎችን አትጫን፣ አታስቸግር። ራስህን ጥፋተኛ ላለማድረግ ሌሎችን አትበድል። ሁሌም ቢሆን ደስታህ ሰዎችን ከሚያሰቃይ ነገር ሩቅ አድርገው። | 495 |
| 10 | ኸሊፋው ሂሻም ቢን ዓብዱል‐መሊክ ወደ ከዕባ ገብቶ ጠዋፍ እያደረገ ሒጅር ጋር ከሳሊም ቢን ዓብደላህ ቢን ዑመር ጋር ተገናኘና እንዲህ አለው
''እስኪ ሐጃህን ጠይቀኝ ልሙላልህ''
ሳሊም: ‐
« በቤቱ ከሱ ሌላን መጠየቅ አፍረዋለሁ »
ሳሊም ከከዕባ በወጣ ግዜ ሂሻም ተከትሎት
''አሁን ከበይቱላህ ወጥተሀልና የፈለከውን ጠይቀኝ ላድርግልህ?'' አለ
ሳሊም ጥያቄውን በጥያቄ መለሰለት
« የዱንያን ወይስ የአኺራን ጉዳይ ነው ምትፈፅምልኝ? »
ሂሻምም ፈጠን ብሎ ''የዱንያን ጉዳይ ነው እንጂ የአኺራንማ አልችልም'' አለ
ሳሊም : ‐
« በአላህ እምላለሁ ዱንያን ከባለቤቷንኳ አልጠየኩም ፤ እሷ ላይ ምንም ስልጣን የሌለው ባለቤቷ ያልሆነን እንዴት እጠይቃለሁ?! »
📚ሲየር አዕላሙ‐ኑበላእ | 547 |
| 11 | ኢስላማዊ የወራት አቆጣጠር 🥰
Islamic calender
አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይስጠን። 🤲 | 538 |
| 12 | ዛሬ በተወዳጁ ነብይ ላይ ሶለዋት አውርደዋል | 486 |
| 13 | إنا لله وإنا إليه راجعون
ለዲን በቅንነት መልፋትን፣ ምንዳንም ከአላህ (ሱ.ወ) ብቻ መጠበቅን በተግባር ያስተማሩ ታላላቅ ስብእናዎች ዱንያን ሲለቁ በኡማው ውስጥ ትልቅ ክፍተት ይተዋሉ።
ሼህ አብዶሽ (ረሒመሁላህ) በዳዕዋና በተብሊግ እንቅስቃሴ፣ እንዲሁም በታላቁ አንዋር መስጂድ የሴቶች የዳዕዋና የተርቢያ ሥራ ላይ የማይረሳ አሻራ ካሳረፉ ታላላቅ ስብእናዎች መካከል አንዱ ነበሩ።
ዛሬ በአዲስ አበባ ኮልፌ በሚገኘው የሙስሊሞች መቃብር የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው ተፈጽሟል፤ ወዳጆቻቸው እና ዘመዶቻቸው በዱዓና በመልካም ምስክርነት ሸኝተዋቸዋል።
አላህ (ሱ.ወ) ይማራቸው፣ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው። ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጆቻቸው እና ለመላው ሙስሊም ህዝብ ውብ ሶብርን ይለግሳቸው።
አላህ በህልፈታቸው የተፈጠረውን ክፍተት በተሻሉ ሰዎች ይሙላልን፤ በሀዘናቸው የተሰበሩ ልቦችንም ያጽናናልን።
اللهم اغفر له وارحمه، وعافه واعف عنه، وأسكنه الفردوس الأعلى. | 565 |
| 14 | ኢላሂ…
ሰዎች ኃጢአት ሲሠሩ በሰዎች ፊት እንዳይጋለጡ ይፈራሉ፤ እኔን ግን በፊትህ ቆሜ እንዳልዋረድ እምፈራ አድርገኝ።
ሰዎች ዱንያ ከስፋቷ ጋር ተጣባ ስታስጨንቃቸው ከጭንቀት የሚያወጣቸውን መፍትኄ ይሻሉ፤ እኔን ግን ልቤ ዕረፍትና መጽናናት የሚያገኘው በአንተ ዚክር ብቻ አድርግልኝ።
ጌታዬ ሆይ፣ ልቤ በኃጢአት እንዳይረካ፣ በገፍላ ውስጥ እንዳይረጋ፣ በሚያልፍ የዱንያ ሕይወትም እንዳይታበይ ጠብቅልኝ።
ደስታዬን ባንተ አድርግልኝ፣ ፍርሃቴን ካንተ፣ ተስፋዬንም ባንተ አድርግ።
ኢላሂ…
ፊቶች በሚለዋወጡበት ቀን ፊቴን በኃጢአት አታጥቁረው፤ ሚዛን በሚሰየምበት ቀን በመልካም ሥራዬ ሳይሆን በቸርነትህና በይቅርታህ ሚዛኔን አክብድልኝ፤ ባሮችህም በሲራጥ ላይ በሚያልፉበት ጊዜ እግሮቼን በምሕረትህ አጽናልኝ።
እኔ ደካማ ባሪያህ ነኝ፤ አንተ ግን ኃያሉ ጌታ ነህ። እኔ ድሀ ነኝ፤ አንተ ግን ከሁሉ የበለጠ ሀብታም ነህ። እኔ ኃጢአተኛ ነኝ፤ አንተ ግን እጅግ ይቅር ባይና አዛኝ ነህ።
አሚን💚 | 522 |
| 15 | አህመድ: ያሲን: ጧሃ 💚💚
በስሙ ሚገኘው ክብረቱ ማዕረጉ፤
ትንሽ ያሉት ሁላ ባንቱ ነው ማደጉ።
የቀን መንገዳችን ሲመሽ ብርሓናችን
በማዕሸር ሜዳ ላይ ጠበቃ ዋሳችን።
ይላል ዛሒዳችን...
ባወደስነው ቁጥር ማወደስ አነሰን
የሐቢበላህ ﷺ ፍቅር ያንገበገበው በደዊን ደግሞ ቀብራቸው ፊት ቁሞ ይህንን ልብ የሚሰቅዝ ግጥም ይገጥማል፤ ይህ በአል ኡትቢ የተዘገበው የበደዊኑ ግጥም የሐቢበላህ መስጂድ ውስጥ ተከትቦ እናገኘዋለን
يَا خَيْرَ مَنْ دُفِنَتْ فِي الْقَاعِ أَعْظُمُهُ
فَطَابَ مِنْ طِيبِهِنَّ الْقَاعُ وَالأَكَمُ
የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብይ ﷺ፣ ከነፍሴ በላይ በምወዳቸው መልዕክተኛ ላይ ይውረድ 💚
ረቢእ season is coming 🥰🥰 | 569 |
| 16 | ያ የተናቀው ምስኪን፡ የሐቢቢ የልብ ወዳጅ! 💚
በመዲና ጎዳናዎች ላይ ማንም ትኩረት የማይሰጠው፣ ዘርና ጎሳ የሌለው፣ መልኩ ያላማረና ድሃ የሆነ አንድ ሰሐቢይ ነበረ፤ ስሙ ጁለይቢብ ይባላል። ሰዎች ዝቅ አድርገው ስለሚያዩት ከማንም ጋር አይቀመጥም፣ ብቸኛ ነበር። ነገር ግን ይህ በአፈር የለበሰ ምስኪን ሰማይ ላይ ታዋቂ፣ በረሱል ﷺ ልብ ውስጥ ደግሞ ትልቅ ቦታ ያለው ሰው ነበረ።
«ጁለይቢብ ሆይ! አታገባም እንዴ?»
አንድ ቀን የዓለማቱ እዝነት ﷺ ጁለይቢብን ተመለከቱትና በፍቅር ጠየቁት፦ «ጁለይቢብ ሆይ! አታገባም እንዴ?» አሉት።
ጁለይቢብም በሐዘን ፈገግ ብሎ፡ «ያ ረሱለላህ! እኔን የመሰለን ደሃና መልከ-ጥፉ ማን ያጋባል? ወላሂ እኔ እኮ በሰዎች ዘንድ ዋጋ የሌለኝ ረካሽ ነኝ» አላቸው።
ረሱል ﷺ ግን ትከሻውን መታ አድርገው፡
«لكنك عند الله لست بكاسد»
«ነገር ግን አንተ አላህ ዘንድ እኮ ውድና ውድ ነህ!» አሉት። 🥹
ረሱል ﷺ ለጁለይቢብ ሚስት ሊፈልጉለት ወደ አንድ ታዋቂ አንሷር ቤት ሄዱ። ልጃቸውን ለጁለይቢብ እንዲድሩላቸው ሲጠይቁ የአንሷሩ መሪ ደነገጠ፣ እናቲቱም፡ «ለጁለይቢብ? ወላሂ በፍጹም አይሆንም!» አለች።
ነገር ግን ያች አማኝ ሰሊሃ ልጅ የረሱልን ﷺ ትዕዛዝ ስትሰማ ከክፍሏ ወጣችና፡ «የአላህ መልዕክተኛ ﷺ የመረጡልኝን እምቢ እላለሁን? እሳቸው ካሉኝ እሺ! ወላሂ እሳቸው እኔን አያጠፉኝም» አለች። ኒካህ ታሰረ፤ የጁለይቢብ ሕይወት በደስታ ተሞላ።
ብዙ ሳይቆይ የጦርነት ዘመቻ መጣ። ጁለይቢብም እንደ አንበሳ ተሰልፎ ተዋጋ። ጦርነቱ አልቆ ሙስሊሞች ሲያሸንፉ ረሱል ﷺ ሰሐቦቻቸውን፡ «የጠፋባችሁ ሰው አለን?» ብለው ጠየቁ። ሰሐቦችም የታወቁትን ዘመዶቻቸውን እየቆጠሩ፡ «እገሌና እገሌ ጠፍተውናል» አሉ።
ረሱል ﷺ ግን ሁለተኛም ጠየቁ፡ «የጠፋባችሁ ሰው አለ?»... አሁንም ሰሐቦች፡ «የለም ያ ረሱለላህ» አሉ።
የዚህን ሰዓት ሐቢባችን ﷺ በሐዘንና በናፍቆት አይኖቻቸው እንባ አውጥተው እንዲህ አሉ፦
«لكنني أفقد جليبيبا .. فطلبوه»
«እኔ ግን ጁለይቢብ ጠፍቶኛል! ፈልጉልኝ!» አሉ። 😭
የዓለማት መሪ፣ የነቢያት አለቃ የሆነው ውዱ ነብይ ﷺ ያንን በሰዎች ዘንድ የተረሳውን ምስኪን እየፈለጉት ነበር! ሰሐቦችም በሜዳው ላይ ማሰስ ጀመሩ። በመጨረሻም ጁለይቢብን አገኙት። ከጎኑ ሰባት የጠላት ወታደሮችን ገድሎ፣ እሱም በሸሃዳ ወድቆ አገኙት።
«እሱ ከእኔ ነው፤ እኔም ከእሱ ነኝ!»
ረሱል ﷺ ጁለይቢብ ወደ ወደቀበት ቦታ መጡ። በዚያ አፈር በለበሰው አስከሬኑ ላይ ቁጭ አሉና እራሱን አንስተው በክንዳቸው ላይ አስቀመጡት። ያ አላህ! የጁለይቢብ እራስ ያረፈው በዓለማቱ እዝነት ክንድ ላይ ነበረ!
ረሱል ﷺ የጁለይቢብን ፊት ከአፈር እያበሱ፣ በፍቅርና በእንባ እየተመለከቱት ሶስት ጊዜ ይህንን ታላቅ ምስክርነት ሰጡት፦
«قتل سبعة ثم قتلوه .. هذا مني وأنا منه ، هذا مني وأنا منه»
«ሰባቱን ገደለ፣ ከዚያም ገደሉት... እሱ ከእኔ ነው፤ እኔም ከእሱ ነኝ! እሱ ከእኔ ነው፤ እኔም ከእሱ ነኝ!» 😭💚
እስቲ አስቡት! የነቢያት አለቃ ﷺ ለአንድ ምስኪን «እሱ ከእኔ ነው፤ እኔም ከእሱ ነኝ» ሲሉት! ከዚያም ረሱል ﷺ በገዛ እጃቸው ቀበሩት።
ጁለይቢብ በዱንያ ላይ ስም፣ ዝና፣ ሀብትና ውበት አልነበረውም፤ ነገር ግን ለዲኑ ባለው ታማኝነትና ለረሱል ﷺ ባለው ፍቅር የአላህ መልዕክተኛ በገዛ ክንዳቸው እስኪያቅፉት ድረስ የላቀ ደረጃን አገኘ። አላህ ዘንድ ዋጋችን የሚለካው በልባችንና በኢማናችን ብቻ ነው!
ﷺ 💚
አላህ ሆይ! እንደ ጁለይቢብ በረሱል ﷺ ልብ ውስጥ ውድ ከሆኑት ባሮችህ አድርገን!
اللهم صلى وسلم وبارك عليه وعلى آله وصحبه أجمعين ﷺ 🥰 | 589 |
| 17 | ያረገዘች ሚስትህን ፎቶ ፣ የተወለደ ልጅህን ፎቶ ፣ የልጆችህን ፎቶ በሶሻል ሚዲያ አትፖስት!! ሁሉም ዕድገትህን የሚመኝ አይደለም። በየሚዲያው ሰዎች እንዳሉ ሁሉ አይናቸው የሚናከስ የሰው አውሬዎችም አሉ። | 665 |
| 18 | ደስታችን በአላህ መሆኑ ምንኛ መታደል ነው
አልሀምዱሊላህ ደስታችንን በፍጥረቶችክ ስላላደረግክብን
አልፍ አልሀምዱሊላህ❤️ | 698 |
| 19 | ዱንያ የሥራ አገር ናት አኺራ የምንዳ አገር ናት
እዚህ ያልሠራ እዛ ይፀፀታል..💔 | 741 |
| 20 | « ቆንጆ ሰዎች እንኳን ደስ ያላችሁ ዛሬም በአላህ እዝነት ልንንበሻበሽ፣ ረቂቅ የፍቅር በር ወደ ሆነው ተውበት እናመራ ዘንድ፣ የበደልናቸውን ይቅርታ እንድንጠይቅ፣ ተስፋ እንድናደርግ፣ ስለተደረጉልን ልናመሰግን፣ ስለምንፈልጋቸው ዱዓ እንድናደርግ እድል ተሰጥቶናል። ጨልሞ አልቀረም፣ ጠሀይም አኩርፋ አልሸሸችም። ወደ ላይ ቀና በሉ! አብሽሩ! ሰላም ለልባችሁ! »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ] | 733 |
