RAM POST 📚
Открыть в Telegram
የሩህ ዘመን ወጎች! ስነ-እኛ! ስነ-ብዕር ረዕዬ በኢስላማዊ መንገድ ብዕርን ከፍ ማድረግ ነው! ሀሳብ ለማስፈንጠር @MadihuResull Create November 12-2022
Больше6 690
Подписчики
-724 часа
-677 дней
-30330 день
Загрузка данных...
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июнь '26
июнь '26
+2
в 0 каналах
май '26
+8
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+5
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+7
в 1 каналах
Get PRO
февраль '26
+9
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+25
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '25
+30
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+20
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+26
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+39
в 1 каналах
Get PRO
август '25
+34
в 1 каналах
Get PRO
июль '25
+40
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+39
в 2 каналах
Get PRO
май '25
+57
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+28
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+646
в 0 каналах
Get PRO
февраль '25
+53
в 0 каналах
Get PRO
январь '25
+26
в 2 каналах
Get PRO
декабрь '24
+7
в 3 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+312
в 2 каналах
Get PRO
октябрь '24
+673
в 4 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+729
в 3 каналах
Get PRO
август '24
+1 668
в 1 каналах
Get PRO
июль '24
+1 743
в 1 каналах
Get PRO
июнь '24
+1 829
в 1 каналах
Get PRO
май '24
+1 479
в 10 каналах
Get PRO
апрель '24
+1 144
в 10 каналах
Get PRO
март '24
+1 258
в 4 каналах
Get PRO
февраль '24
+1 325
в 9 каналах
Get PRO
январь '24
+845
в 5 каналах
Get PRO
декабрь '23
+803
в 3 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+378
в 4 каналах
Get PRO
октябрь '23
+524
в 2 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+129
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+196
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+428
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+184
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+178
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+236
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+306
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+125
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+40
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+21
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+24
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+21
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+22
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+35
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+116
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+111
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+19
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+91
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+255
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 14 июня | 0 | |||
| 13 июня | 0 | |||
| 12 июня | 0 | |||
| 11 июня | 0 | |||
| 10 июня | 0 | |||
| 09 июня | 0 | |||
| 08 июня | +1 | |||
| 07 июня | 0 | |||
| 06 июня | 0 | |||
| 05 июня | 0 | |||
| 04 июня | 0 | |||
| 03 июня | +1 | |||
| 02 июня | 0 | |||
| 01 июня | 0 |
Посты канала
«ጌታህን አይተኸዋልን?» ብለው ሲጠይቁኝ… «አዎ አይቼዋለሁ» አልኳቸው።
አዎ ጌታዬን አይቼዋለሁ። የሰጠኝን ጤና ፣ ምቾት ፣ ድሎት ፣ ወዳጅ ፣ ስራ ፣ ኒዕማ በሙሉ ዘንግቼ አንዲት ለነፍሴ የከጀልኳት ነገር ጎድላኝ ሳማርረው ፣ ቀኑን በሙሉ ሐራም ሳዳምጥ ፣ ስመለከት ፣ ስናገር ፣ የሰውን ሐቅ ሳጎድፍ ፣ ሆዴን በሐራም ገንዘብ እና ምግብ ስሞላ ፣ ግንባሬን ለሱ ከመስገድ ስከለክል ፣ ቁርኣኑን በጀርባዬ ወርውሬ ፣ ዚክርን የሐራም ያህል ሸሽቼ ግን ከብዙ ሐጥያቶቼ በኋላ "ጌታዬ እባክህ ማረኝ፣ ይህ ህይወት ይብቃኝ፣ የነፍስያ ኃይል ከአንተ አያርቀኝ።" ብዬ ወደርሱ ዳግም እንድጓዝ ይፈቅድልኛል ፣ በሩን አልዘጋብኝም።
لك الحمد يا رب ما احلمك وما اقدرك وما ارأفك 💚
لك الحمد حمدا ، ولك الشكر شكرا ، وانت ربنا حقا ، ونحن عبيدك رقا💚
| 2 | ♡ህይወትን የሚያስውቡ ውብ ሰዎች አሉ።
ሳትፅፍ ያነቡሀል።
ሳትናገር ይረዱሀል።
ውለታን ሳይሹ መልካም ይውሉልሀል።
በእነዚህ ሰዎች ውስጥ መኖር ህይወትህን ውብ💞 ያደርገዋል። | 202 |
| 3 | «…አላህ ለሶሐቦች ከሰጣቸው ክብር ሁሉ የላቀው እነርሱን ለረሱለሏህ አጋርነት ማጨቱ ነው። ሶሓቦች ደግሞ በእያንዳንዱ ፈተና ውስጥ ታማኝ እና ፅኑ ሆነው ፍቅራቸውን በተግባር ኖረው ልሕቀታቸው አሳዩ!……» ኢማም አል ቁርጡቢይ
«…ሶሓቦች ረሱለሏህን ሲወዱ ከሀብት፣ ከቤተሰብ፣ከልጅ አልፎ ከነፍሳቸውም በላይ ነው።ነፍሳቸውን መሰዋዕት አድርገው የረሱለሏህን ሰላም ያስጠብቁ ነበር…» ኢማም አል ነወዊ
«…ረሱለሏህ ሶሓቦቻቸውን በጥበብ ሲቀርፁ፣በተናጥል መለኮታዊ መንገድ ብቻ ሳይሆን በቅርቢቱም ሆነ በሚቀጥለው ዓለም እንዲሰምርላቸው በሚያደርግ ዘዴ ነበረ…» ኢማም ኢብኑ ሀጀር አል አስቃላኒ
«…ረሱለሏህ ለሶሓቦቻቸው የሆኑትን ያህል የሆነ አንድም ነብይ፣ ሶሓቦች ለረሱሏህ የሆኑትን ያህል የሆነ አንድም ሕዝብ የለም!.…» ኢማም ማሊክ
«…ረሱለሏህ ልቡ በብሩሕነት የጠራ ትውልድ ነበር የገነቡት።በተግባራዊ ፍቅር የተሞሉ፣ በመከተል እና በመታዘዝ የፍፁም ደቀመዝሙርነት ምሳሌዎች ደግሞ ሶሓቦች ናቸው…» ኢማም አል ገዛሊ
……………
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين💚 | 236 |
| 4 | ኸሚስ 💚 | 220 |
| 5 | .🥀
ይሰምራል ሃሳቡ ይሽራል ህመሙ
ያያቸው እንደሆን ነብዩን በሕልሙ
صلى الله عليه وسلم💚
ይወፍቀና ❤ | 264 |
| 6 | አላህ በምንወደው ነገር በቅርብ
ያስደስተን ይሆናል!
ኢንሻ አላህ 🖤 | 349 |
| 7 | አሰላሙ አለይኩም everyone አላቹ ?
ከብዙ የመጥፋት ጊዜ በዋላ ተመልሰናል።
Big Surprise Coming ..🔥🔥
ሰብሰብ በሉማ.00😍 | 360 |
| 8 | واتقوا يوماً ترجعون فيه الي الله 🥺💔 | 421 |
| 9 | Join በሉ ሩሀቹንን እናድስ..🧡 | 493 |
| 10 | 💔 ልባችን ምን ላይ ነች? 🏔️
السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ ✨
እስቲ ለአንድ አፍታ ቆም እንበልና እናስተውል...
በዚህች ምድር ላይ ካሉ ነገሮች ሁሉ እጅግ ግዙፍ፣ ጠንካራና የማይናወጥ ምንድነው ብለን ብናስብ ወደ አእምሯችን የሚመጣው ተራራ ነው። ነገር ግን ያ ያን ያህል ግዙፍና ጠንካራ የሆነ ፍጥረት ለአላህ ቃል ምን ያህል እንደሚንቀጠቀጥ አስበን እናውቃለን?
ፈጣሪያችን አላህ በቁርአኑ ውስጥ ልባችንን የሚነካ አንድ አስደናቂ ምሳሌ ያስቀምጥልናል፦
{لَوْ أَنزَلْنَا هَٰذَا الْقُرْآنَ عَلَىٰ جَبَلٍ لَّرَأَيْتَهُ خَاشِعًا مُّتَصَدِّعًا مِّنْ خَشْيَةِ اللَّهِ ۚ وَتِلْكَ الْأَمْثَالُ نَضْرِبُهَا لِلنَّاسِ لَعَلَّهُمْ يَتَفَكَّرُونَ}
"ይህንን ቁርአን በተራራ ላይ ባወረድነው ኖሮ፣ ከአላህ ፍርሃት የተነሳ ተዋራጅ እና ተሰንጣቂ ሆኖ ባየኸው ነበር! ይህችንም ምሳሌ ለሰዎች እናደርጋታለን፤ ያስተውሉ (ያስተነትኑ) ዘንድ።" (ሱረቱ አል-ሐሽር 59:21) 😭
ሱብሃነላህ! ያ ድንጋያማ ግዙፍ ፍጥረት የቁርአን በሱ ላይ ቢወርድ ኖሮ በፍርሃት ፈርክሶ ይወድቅ ነበር። ታዲያ የእኛ ልብ ምን ሆኖ ነው? ለምንስ ከቁርአን አንቀጾች ጀርባ ያለውን መለኮታዊ መልእክት በጥልቀት አንመረምርም? አላህ (ሱ.ወ) በቁርአኑ ላይ ደግሞ ደጋግሞ ይጠይቀናል፦
{أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ أَمْ عَلَىٰ قُلُوبٍ أَقْفَالُهَا}
"ቁርአንን አያስተነትኑምን? ወይስ በልቦቻቸው ላይ ቁልፎቿ አሉባት?" (ሱረቱ ሙሐመድ 47:24) 🔓💔
ይህ እኮ እጅግ የሚያስደነግጥ ጥያቄ ነው! ተራራውን ያንቀጠቀጠው ውብ ቃል በየቀኑ በጆሯችን ሲያልፍ፣ በስልካችን ስክሪን ላይ ሲያልፍ... እንዴት ልባችን ሳይነካ ይኖራል? ለምንስ አንቆምም? ለምንስ አናስተነትንም? ልባችን ላይ የተቆለፈበት ነገር አለን? 🤔
ቁርአን ዝም ብሎ በረካ ፍለጋ ብቻ የሚቀመጥ ሳይሆን፣ ሕይወታችንን መስመር የሚያስይዝ፣ በጨለማ ውስጥ መንገድ የሚያሳይ ትልቅ ብርሃን ነው። ከቁርአን ጋር ጥቂት ደቂቃዎችን ማሳለፍ በራሱ በዕለታዊ ውሎአችን ላይ የማይታመን እረፍትና በረካን ያመጣል። ☀️
በዚህ ቻናል ምን እናደርጋለን? 🤔
💡 የአያቶች ጥልቅ መልዕክት፦ በየቀኑ ከቁርአን አንቀጾች በስተጀርባ ያሉትን ድንቅ ሚስጥሮችና ምክሮች አብረን እንመረምራለን።
🎯 ሕይወትን መቀየር፦ ቁርአንን በንባብ ብቻ ሳይሆን በተግባር በህይወታችን ላይ እንዴት እንደምናውለው እንማራለን።
🌿 የነፍስ መረጋጋት፦ ልባችንን ወደ አላህ የሚያቀርቡ ውብ የቁርአን ማስታወሻዎችን እንካፈላለን።
🤲ዱዐ ፦ ከቁርአን ተመርጠው የወጡ ልብ የሚነኩ ዱዐዎችን እንማራለን።
👂እንዲሁም ቀናችንን የሚያበሩ የቁርአን አያቶችን እናዳምጣለን።
ጉዟችንን ለመጀመር ዝግጁ ናችሁ? 🚀
በሚቀጥሉት ቀናት ልባችንን ለቁርአን አስደናቂ ብርሃን የምንከፍትበት ከቁርአን ጋር ትውውቅ የምንጀምርበት ተከታታይ ፕሮግራም ይኖረናል። ይህ የብርሃን ጉዞ የሁላችንንም ሕይወት በበጎ እንደሚቀይረው ሙሉ ተስፋ አለን! አብራችሁን ሁኑ...✨
ይህንን የብርሃን ጥሪ ለሌሎችም በማጋራት የበረካው ተካፋይ ይሁኑ። 🔗
አላህ የተባረከ እና የምንጠቀምበት ጉዞ ያድርግልን! 🤲
https://t.me/Alurwatulwuthqaa | 497 |
| 11 | ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ رَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ ٢ | 411 |
| 12 | ሁሉም አላፊ አላቂ ነው።
ምንም ነገር አይዘወትርም።
ስሜቶቻችንም ጭምር 🙌 | 568 |
| 13 | 💚አይኖች ሁሉ እሱን ማየት በሚሹት፣
ልቦች ሁላ እሱን ሚያፈቅሩት ነብይ ላይ
የአላህ ሰላት ና ሰላም ይስፈን! | 718 |
| 14 | 🌙 عیدکم مبارك تقبل الله منا ومنکم صالح الأعمال
እንኳን ለ1447ኛው عید الأضحی
በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
ከኛም ከናተም አላህ ይቀበለን
የሰላም የሀሴት ዒድ ያድርግልን ..❤️🩹 | 827 |
| 15 | ሁጃጆቹ ከሚና በመነሳት ወደ አረፋ በመጓዝ ላይ ናቸው🥹❤️
ማክሰኞ ዙልሒጃ 09 (የውሙል ዐረፋ)
ከጸሐይ መውጫ ጀምሮ ሑጃጆች ወደ ዐረፋ ተራራ ተልቢያ እያደረጉ ይሄዳሉ፡፡ በቦታውም የዙህርና ዐሥር ሰላትን በጣምራ አሳጥረው ይሰግዳሉ፡፡ (ተቅዲም) (አስቀድመው) | 831 |
| 16 | ሐጃጆች ዛሬ በስምንተኛው ቀን (የውም አት-ተርዊየህ) ወደ ሚና በመሄድ እዚያው ያድራሉ ።
ነገን በታላቁ የሐጅ ቀን ዐረፋ ላይ ይቆማሉ ። ዱዓም ያደርጋሉ ።
የነገን ቀን ፆም እንዳንረሳ ።
እናንተ ክቡራን የአላህ እንግዶች ወላሂ ልባችን ከናንተ ጋር ነው ።
አላህ ይቀበላችሁ ። | 827 |
| 17 | ኻቲማ ...🤲 | 796 |
| 18 | Finally we Are Champion 🥹❤️ | 934 |
| 19 | እነሆ የአመቱ ምርጥ 10 ቀናት ጀምረዋል።
ዌልካም ዙልሒጃ 🤲😍 | 1 091 |
| 20 | የተከበሩ ቀናት ...
ዙል ሂጃ Is coming 😍🤲 | 1 192 |
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
